Alemneh Wasse "የራሺያን ቁጥር 1 #የኑክሌር ባለቤትነት #አምኖ መቀበል ያስፈልጋል" #አንጌላ ሜርኬል!

Alemneh Wasse "የራሺያን ቁጥር 1 #የኑክሌር ባለቤትነት #አምኖ መቀበል ያስፈልጋል" #አንጌላ ሜርኬል!

Alemneh Wasse

54 года назад

71,289 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA - 26.11.2024 06:29

ትክክል ቻንስለር አንጌላ ሜርክል በደንብ ራሽያን አውቀዋታል ሌሎችም እንዲህ እንዲረዷትና ንቀቱን ትተው በመከባበር መንፈስ ለአለም ሠላም ቢሰጡ አማራጪ የሌለው መፍትሔ ነው ። ሊገነዘቡ የሚገባው ራሺያ ጦርነቱን መጨረስ ትችላለች ግን መሳሪያዎቿንም ትሞክራለች ይህም ግንዛቤ ውስጥ ምእራባዊያን ያስገቡት አይመስለኝም አንጌላ በከፍተኛ ደረጃ የሶሪያ ባለውለታ ናቸው

Ответить
@asnakemersha5713
@asnakemersha5713 - 26.11.2024 06:33

አለም አቀራረበህ ❤

Ответить
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 - 26.11.2024 06:47

ድል ለሩሲያ ።

Ответить
@BERLIN797
@BERLIN797 - 26.11.2024 06:57

የሮማንያ የመጀመርያውን ዙር የፕሬዝደንት ምርጫ ያሸነፈው የሩስያን ግንኙነት የሚፈልግና ለኡክራይን ምንም አይነት ዕርዳታ ማድረግ የለብንም በመጀመርያ ደረጃ ለሮማንያ ጥቅም ማሰብ ነው የሚል ነው። ለማለት የፈለግኩት የምስራቅ አውሮፓ አገሮች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው የሩሲያንን ግንኙነት የሚፈልጉ (Robert Fico፣ Viktor Orbán፣ Aleksandar Vučić)። December 8-2024 ሁለተኛ ዙር ይካሄዳል ግን ችግሩ ዲያስፖራ (የሮማኒያ) በነሱ ስም ድምጽ ያጣሉ ፣ ዲያስፖርያ ምርጫ ቦታ ሄደ አልሄደም ዋጋ የለውም የነሱን ድምጽ ኢምባሲዎች ናቸው ስራውን የሚሰሩት ልክ እንደ ማልዶቭያ ምርጫ እንዳደረጉት

Ответить
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 - 26.11.2024 07:14

ሰላም አለምነህ ይህ የኔ ሐሳብ ነው ከቻልክ ስለመጨረሻው ማወቅ ከፈለክና መንፈሳዊ እንደሀሆነ ማወቅ ከፈለገህ የትንቢተ ዳንኤልን መፀሐፍ ብታነበብ ደስ ይለኛል ምክኔቱም ዘገባህ ለሜጠነጥንበት መልስ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ከወዜን ምንም ማረግ ባልችልም አዳምጣለሁ አያልፈኝም እስራኤልን ከሚወድና ለአለም ባለውለታ እንጂ የማንም እዳ የሌለለባት የእግዚአብሔር ምርጫ ናት ወሰናም አሁን ያለችበት ግንባር የምታክል ምድር አይደለችም እስካ ታላቁ ባህር ድረስ የሚደርስ ሰፊ ሐገር ናት። ሰለሰላሞም አጥብቄ እፀልያለሁ እስራኤላዊ አይደለሁም ነገርግን በስጋ ከነሱ በተገኘ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ በሱ የእግዚአብሔር እስራኤል ነኝ በስጋ የተገኘሁት ከኢትዮጵያ ነው ተባረክ።

Ответить
@negagashu
@negagashu - 26.11.2024 07:25

በርታ አለም ጀግና ነክ ከማንም ቀድመክ ነው ማንም የማይሰጠን አዲስ መረጃ የምሰጠን

Ответить
@multnet6087
@multnet6087 - 26.11.2024 07:25

አለም እና ሂሳይስ ደስ ሚል እና የበሰለ ውይይት ነው የጋዜጠኞች
ህዋ ልክ ናቹ❤❤❤

Ответить
@NibretAyalew-g5g
@NibretAyalew-g5g - 26.11.2024 07:44

አለምነህ ሱሴ ነህ አንተን ጧት ወደስራ ስሄድ ሰርቪስ ላይ ሁኘ 40 ደቂቃ የሚፈጀውን ጊዜየን አንተን እያዳመጥኩ ስሄድ አለምን ጎብኝቸ እንደተመለስኩ ይሰማኛል ከምኖርበት መካከለኛው ምስራቅ እስከ አውሮፓና ሩሲያ ያሉ ክስተቶችን ዳሰህ በውብ ቃላቶችና ልዩ ስጦታህ ልዪ የሆነ አስደማሚ ዜናዋችን ታስኮመኩመናለህ ። ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ማለት እንዳንተ ነው ጌታ ይባርክህ

Ответить
@rmzi5915
@rmzi5915 - 26.11.2024 07:50

አለም አንጌላ መርኬል ብርቅየ የአለማችን መሪ ናት የሴቶች ምሳሌ ናት እናመሰግነሀለን

Ответить
@abebegetahungedilu1211
@abebegetahungedilu1211 - 26.11.2024 07:58

ሜርክል❤

Ответить
@Nesru-p8r
@Nesru-p8r - 26.11.2024 08:10

አለምነህ ዋሴ የዜና አቅርቦትሕ ጥሩ ሆኖ ሳለ በእስራኤልና በፍልስጤን ባደረከው አድሎ ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ፈጣሪ ይጠይቀሐል ፈጣሪ ላመነበት ያየዋል ይሰማዋለልም

Ответить
@ibrahimhajjiali317
@ibrahimhajjiali317 - 26.11.2024 08:30

መንገድ እና ሰፈር እያሳዩ ትንተና መስጠት እንዴት ይሰለቻል እባካቹሁ ቅኝቱን አስተካክሉ።

Ответить
@LEOREALM2
@LEOREALM2 - 26.11.2024 08:36

Alem i knew u during america iraque war fm ሬድዮ i was highschool st በህይወቴ የማልረሳው ዘገባ ነበር ❤
The best and accurate journalist ብዙ ለፍተህ እንዳዋዜ ከሽነህ ነው ምታቀርበው Thanks so much Bertu ❤
Can u plz present on israel and russian relations/ties i dont understand that 🙏; Putin stands with arabs usu ( i believe putin is a smart charismatic leader )

Ответить
@Beki-wl2jt
@Beki-wl2jt - 26.11.2024 08:47

አለም በጣም እንቁ ጋዜጠኛ ከምላቸው አንቴ የ መጀመሪያ ነክ- እና ፕርግራማቹን በጣም ነው ምከታታለው : እኛም ከጎናችሁ ናን አይዛቹ በርቱ❤️❤️🙏

Ответить
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej - 26.11.2024 09:20

ብራቮ የጀርመኗ የቀድሞ መሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናመሰግናለን

Ответить
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 - 26.11.2024 09:24

አለምነህ ዋሴ መናገር ረስቶ ፣ ፊደል መቁጠር ብቻ ሆኗል። አማርኛ መናገር ረስቷል እንዴ?

Ответить
@NejibAbdela-d6x
@NejibAbdela-d6x - 26.11.2024 09:29

አለም እኔ ያንተን ዜና እንጂ አላዳምጥም እውነቴን ነው ግን አንድ ቅሬታ አለኝ እናንተን በምስል እያየን ብናዳምጥ እላለው እድሜ ከጤና ይስጥህ N A ነኝ ከሀረር

Ответить
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 26.11.2024 09:34

10/12/2016 – 17/03/2017
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡

አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???

በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡

ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡

ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡

በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡

አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .

 በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .

 አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .

 በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
 የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
 አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

Ответить
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 26.11.2024 09:35

10/12/2016 – 17/03/2017
 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
 የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
 አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

Ответить
@Teketay-e6v
@Teketay-e6v - 26.11.2024 09:38

I think Mr. Alemneh is giving a great analysis. A few weeks ago, I was discussing with one Germany girl about this war and she told me that Germany is preparing for the upcoming war and they are thinking that Russia will gonna invade Germany in 2028.

Ответить
@lidetuwoyesa9880
@lidetuwoyesa9880 - 26.11.2024 09:41

አለመወነህ እነደው ኮሜንት ምታነብ ከሆን እስቲ አንድ ጥዯቄ ልጠይቅህ እውነት ሩስያ ምዕራቡ እንደሞለው በኢኮኖሚ ደካማ ነች? ወይስ የተለመደ ሩስያን የማሳነስ ፕሮፐጋንዳ ነው? በኢኮኖሚ ደካማ ከሆነች እንዴት |ይሄንን ያክል ከፍተኛ ኢኮኖሚ የሚጠይቅ እጅግ ዘመናዊ የቶር መሳርያ ሊኖራት ቻለ?

Ответить
@sanlast5009
@sanlast5009 - 26.11.2024 09:53

አለምዩ እንደ ድሮ ስታነብልኝ ነው የሚገባኝ አንዳንዴ እንደድሮ ሁንልን

Ответить
@gashawbelew9018
@gashawbelew9018 - 26.11.2024 10:12

አለም ስደትን በተመለከተ ላቀረብከው ትንታኔ ዋናው የስደት መንስኤ ምእራብያኖቹ ባላደጉ አገሮች ላይ በሚያደርጉት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት የተፈጠረ ነው::

Ответить
@lisaneworkasfaw3974
@lisaneworkasfaw3974 - 26.11.2024 10:23

ሰላም አለምነህ፤ሙሰኞቻችንን ወረፍካቸው፡፡ፕ.ፍቅሬ ቶሎሳ ይሁን ብርሃነ ደሬሳ ለይቼ ባላስታውንም አንድ ጊዜ በቨኦኤ አማርኛ ሬድዮ ፕሮግራም ሲጠየቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ስትናገር “ማነው እሱ? የት ሆኖ ነው የሚናገርው? ምን ላይ ሆኖ/ቆሞ ነው የሚናገረው?” እንዳለ አስታውሳለሁ፡፡

Ответить
@sisaymekonnen1591
@sisaymekonnen1591 - 26.11.2024 10:45

አቀራረብህን እንደቀደሙ ብታደርገው ይሻላል እንጅ ሳቢነቱን አጥቷል

Ответить
@afomibelen8123
@afomibelen8123 - 26.11.2024 10:45

እኛ ጀርመን ላይ ለምንኖር ህዝቦች እናታችን ነበሩ እኔ ሊወራድ ሁለት ዓመት ሲቀራት ነበር የገባሁት እውነት ስደተኞች ለሳቸው ያላቸው ፍቅር ቀላል አይደለም ስትወደድ ሲመሰገኑ ይኖራሉ መልካምነት ይከፍላል ❤ሲቀጥል ሁሉንመ አውሮፓ ስትመራ ነው የኖሩት እውነት ስለሳቸው ስለሰማሁ ደስ ብሎኝአል ደግ እናት ናት

Ответить
@MesayGetahun-i2w
@MesayGetahun-i2w - 26.11.2024 10:55

አለሙ ብርቅና ድንቅ በዕውቀት የሆነው ትንታነህ ያስደምመኛል።

Ответить
@BetyBety-n3t
@BetyBety-n3t - 26.11.2024 11:19

Dele le putin ya yeukeranu fendata menme ayametam

Ответить
@ethiointercept3014
@ethiointercept3014 - 26.11.2024 11:34

የሶሪያው ልጅ የቢች ፎቶ ግራፍ ፊክ ነው አትቀደድ

Ответить
@alexanderhaileyesus3455
@alexanderhaileyesus3455 - 26.11.2024 11:43

ክብር ለወ/ሮ አንግላ መሪክር የስደተኞች እናት ናት እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናታችን ❤

Ответить
@BiniHouse
@BiniHouse - 26.11.2024 12:10

አለም ዉድ የኢትዮጴያችን
ልጅ

Ответить
@haileyesussintayehu9840
@haileyesussintayehu9840 - 26.11.2024 12:47

eeee....eeem...eee?

Ответить
@michealtesfay9340
@michealtesfay9340 - 26.11.2024 12:59

Angelic ewneta new Georgia 🇬🇪 eko ezan gize tewralech be Russia 🇷🇺 kifalwa tewerwal

Ответить
@אוריאגומס
@אוריאגומס - 26.11.2024 13:01

የኢቶጵዊያን ኮተትም ሰብሰበዋል አውሮባና አሚሪካ

Ответить
@Ewnetuyeneger
@Ewnetuyeneger - 26.11.2024 13:13

Alan Kurdi (born Alan Shenu), initially reported as Aylan Kurdi,[2][3] was a two-year-old Syrian boy (initially reported as having been three years old) of Kurdish ethnic background[4] whose image made global headlines after he drowned on 2 September 2015 in the Mediterranean Sea along with his mother and brother. Alan and his family were Syrian refugees trying to reach Europe from Turkey amid the European refugee crisis (see timeline). Photographs of his body were taken by Turkish journalist Nilüfer Demir and quickly went viral, prompting international responses.[5] Since the Kurdi family had reportedly been trying to reach Canada, his death and the wider refugee crisis became an issue in the 2015 Canadian federal election.

Ответить
@gebeyehumekonnenwoldemicha3414
@gebeyehumekonnenwoldemicha3414 - 26.11.2024 13:17

የዜና ፕሮግም በጋራ እየተቀባበላችሁ አጠር ያለች መግቢያ ብታደርጉ። ሁለታችሁም አቅማችሁን ተጠቀሙበትና ዩቲዪብን መቆጣጠር ይቻላል።

Ответить
@Ewnetuyeneger
@Ewnetuyeneger - 26.11.2024 13:19

አለምነሕ የልጁን ስም ለልኬልሐለው

Ответить
@AyaleAwoke
@AyaleAwoke - 26.11.2024 13:26

ጋዜጠኛ እኮ ድምፁ ማማር አለበት ሲዘግብ

Ответить
@beneyammesfin767
@beneyammesfin767 - 26.11.2024 13:40

ታላቅ መሪ ብቻ አይደለችም የ ብዙዎች እናት ናት። ሽምግልናዋ ይለምልም!

Ответить
@josijos8439
@josijos8439 - 26.11.2024 14:36

ምርጥ ትንታኔ !!! ባለ አስገምጋሚ ድምፁ አለምነህ የኔ የምንግዜም ጀግና ጋዜጠኛ ኑርልን !!!

Ответить
@AdmiringBloomingFlower-pe6pl
@AdmiringBloomingFlower-pe6pl - 26.11.2024 15:00

የዜሌንስኪ ጅልነት የበለጠ እንዲገባኝ ሆኛለሁ።አመሰግናለሁ!

Ответить
@YESELAMSENSLETKUTER2YEMOTMERED
@YESELAMSENSLETKUTER2YEMOTMERED - 26.11.2024 16:34

ሉትንታኔው አለምነህን አለማድነቅ አይቻልም።

Ответить
@HannaAbate-c4e
@HannaAbate-c4e - 26.11.2024 19:11

Thanks so much
🎉😅😢❤

Ответить
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 - 26.11.2024 19:17

Well done Russia.

Ответить
@BERLIN797
@BERLIN797 - 26.11.2024 20:43

ዛሬ ወይም ነገ ወይም ከነገውድያ የለሊት ፀሀይ ሩስያ ልትለቅ ነው። ከሩስያ ደቡብ ምዕራብ ወይም ምዕራብ። ቦታው የት ይሆን? ዛሬ November 26, 2024 የዚህ አይነት ወሬዎች ይናፈሳሉ

Ответить
@tadessedesta191
@tadessedesta191 - 27.11.2024 14:54

Don't forget Zelenisk is a comedian. We need to exist based by building mutual trust.

Ответить
@eyayukebe2010
@eyayukebe2010 - 27.11.2024 17:49

አለም ዘነሊስኪ አንቱ የሚባል ሰው አይደለም ይቅርታ አድርግልኝና ለሚድያ ግባት ካልሆነበቀር
ይኩሬን የመሰለች ሐገር በተላላኪነት እራቁቷን አስቀረ እኔ ከሌለሁ ሌላው አይኑር ይመስል ዓለም በኔ ጉዳይ ትጥፋ ባይ ደካማ መሪ ነው
ምሳሌ በለመነው መሳሪያ አምራቹን ሐገር አበረክካለሁ የሚሊ ጀግናው ፑት ተው ሲሉት የተኮስነው ተመልከት በማውራት አይደለም የሚል ደካማ ነዉ
ምላሹ ሙሉ አውሮፓን ብቻቸውን ዕዲያወሩ አድርጓል የሚከተለውን ባናውቅም ?የጀርመንን መሪ ሳላደንቅ ማለፍ ስስታምነት ይሆንብኛል ሌላው ፕ/ሚ ናታኒሆም ወደ ስምምነት የገቡትሚ እንደኔ እራሻ የተጠቀመችው መሳራያ ምክኒያት ሊሆን ይችላል ብየ አስባለሁ ።

Ответить
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 - 27.11.2024 20:21

Excellent program as usual. Thank you Almeneh!

Ответить
@didumukuwot6822
@didumukuwot6822 - 03.12.2024 14:06

ለአፍሪካ የተሰጠው የ40 ቢሊዮን ዶለሮች ኢትዮጵያ ውስጥ በተሰጠው ገንዘብ ምሣሌ ተመራመራችሁ መልስ ስጡ።

Ответить
@didumukuwot6822
@didumukuwot6822 - 03.12.2024 14:11

ምን ዋጋ አለው ሌቦችን የሀገር መሪዎችና ዳኞች በሆኑበት አህጉር -ሀገራት ሙስና እንዴት ይታያል ነው ?

Ответить