Alemneh Wasse ሰበር!! ታላቁ ፍርድ በፈረንሳይ!!ወ/ሮ ጊስሌ ፔሊኮት ይበየንላቸዋል!!

Alemneh Wasse ሰበር!! ታላቁ ፍርድ በፈረንሳይ!!ወ/ሮ ጊስሌ ፔሊኮት ይበየንላቸዋል!!

Alemneh Wasse

3 дня назад

21,175 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@FkaduNgusie
@FkaduNgusie - 19.12.2024 10:49

እንኳን በሰላም መጣ ወንድማችን

Ответить
@esabellalala
@esabellalala - 19.12.2024 11:06

ጌታሇይ የሠዉ ክፈት ግን

Ответить
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 - 19.12.2024 11:12

የዛሬው ደግሞ ይለያል🙈 የፈረንሳይ ህግ እንደ ኢትዮጵያ ህግ ነው😢

Ответить
@melakuzerihundesstal8179
@melakuzerihundesstal8179 - 19.12.2024 11:13

ሴትዬዋ ራሷ ተመችቷቷል እንጂ 10 ዓመት እንዴት ነው የማይጠረጥሩት ቢያንስ( የብልት) ጉዳት ምልክት ሊኖራቸው ይገባ ነበር አይ ፈረንጅ ብለን እንለፈው

Ответить
@adebabaygebre
@adebabaygebre - 19.12.2024 11:40

በጣም ያማል😢😢😢😢😢

Ответить
@መንደላይ-ቘ3ደ
@መንደላይ-ቘ3ደ - 19.12.2024 11:45

ጠረንገሎ

Ответить
@YonasElias-rp6gh
@YonasElias-rp6gh - 19.12.2024 11:47

እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢 አምላከ ቅዱሳን ይቅር በለን እንዲት ሰው በእናት በእህት ላይ ይህን መጥፎ ነገር ያደርጋል 😥😥😥😥

Ответить
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i - 19.12.2024 12:06

በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእርኩሰት ንዳድ የጠፋ የከሰመ ይሁን እንዴት ዘግናኝ ደባሪ ቆሻሻ ተግባር ነው በኢየሱስ ስም

Ответить
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 - 19.12.2024 12:12

ኧረ አለምነህ አሁን የኢትዮጵያ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ያዩትን ሁሉ ኮፒ እያደረጉ ነው ፣ ይህ ዘገባ በእኔ እይታ አደጋ ነው ይዞ የሚመጣው ፣የሚመርጡት ነገር የለም ነውር ጠፍቷል ፡ ደግሞ እያንዳንዱን አሰራር ትተነትናለህ ! አሁን አፍሪካውያን የነጮችን እርኩሰት ተረክበናል ፡

Ответить
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i - 19.12.2024 12:20

መታሰር አይደለም ይገደል
ምክንያቱም ባል ብቻው ቢሆን ስተቱ እንዳለ ሆኖ በባልነት ይታያል ስህተቱ ግን ወንበዴ አስተባብሮ ጭራሽ እየቀረፃት እንዲህ ማድረጉ በሞት እንዲቀጣ ያደርገዋል

ባልም ቢሆን ያለ ሚስቱ ፈቃድ የሚያደርገው ድርጊት አስገድዶ መድፈር ነው እንዲውም ሚስትም ያለ ፍላጎት ምታደርገው ወሲብ

ለዛም ነው እግዚአብሔር የባልና የሚስትን አካል አንድምታ በአንድ ያፀናው በስምምነት ተናበው ትዳራቸውን እንዲመሩ ህግ ያፀናው ከዚህ ውጪ የሚሆን ነገር አስገድዶ የመድፈር ተግባር ነው

በዛ ላይ በወሲብ ወቅት የሚደረጉ ቀረፃዎች በባለትዳሮች መኝታ ላይ በጭራሽ በእግዚአብሔር ህግ የተከለከሉ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ያለን ነውር ይፀየፋል


ይሄን በቁም የገደላትን ነውረኛ አስሮ ከማስታመም ከማሰንበት በግድያ ጀንበሩን ማጥለቅ ትክክለኛ ፍትህ ነው ።

።ይገደሉ።

Ответить
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i - 19.12.2024 12:20

መታሰር አይደለም ይገደል
ምክንያቱም ባል ብቻው ቢሆን ስተቱ እንዳለ ሆኖ በባልነት ይታያል ስህተቱ ግን ወንበዴ አስተባብሮ ጭራሽ እየቀረፃት እንዲህ ማድረጉ በሞት እንዲቀጣ ያደርገዋል

ባልም ቢሆን ያለ ሚስቱ ፈቃድ የሚያደርገው ድርጊት አስገድዶ መድፈር ነው እንዲውም ሚስትም ያለ ፍላጎት ምታደርገው ወሲብ

ለዛም ነው እግዚአብሔር የባልና የሚስትን አካል አንድምታ በአንድ ያፀናው በስምምነት ተናበው ትዳራቸውን እንዲመሩ ህግ ያፀናው ከዚህ ውጪ የሚሆን ነገር አስገድዶ የመድፈር ተግባር ነው

በዛ ላይ በወሲብ ወቅት የሚደረጉ ቀረፃዎች በባለትዳሮች መኝታ ላይ በጭራሽ በእግዚአብሔር ህግ የተከለከሉ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ያለን ነውር ይፀየፋል


ይሄን በቁም የገደላትን ነውረኛ አስሮ ከማስታመም ከማሰንበት በግድያ ጀንበሩን ማጥለቅ ትክክለኛ ፍትህ ነው ።

Ответить
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 19.12.2024 12:28

10/12/2016 – 10/04/2017
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡

አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???

በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡

ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡

ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡

በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡

አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
. . . . . . . . .
 በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
. . . . . . . . .
 አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
. . . . . . . . .
 በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
. . . . . . . . .
 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
. . . . . . . . .
 የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
. . . . . . . . .
 አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

Ответить
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 19.12.2024 12:28

10/12/2016 – 10/04/2017
 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
. . . . . . . . .
 የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
. . . . . . . . .
 አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

Ответить
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i - 19.12.2024 12:38

የፈረንሳይ ፍርድ ቤት በእንደዚህ አይነት ፀረ ተግባር በአንድ ሴት ላይ ለአመታት የደረሰባትን በደል በመቁጠር

በሏን ጨምሮ 52 ሁሉም ይገደሉ ሴትቱ በድኗ እንጅ ሞራሏ መቀ መቃብር ገብቶ መካነ ነብስ ሆኗል

ፀረ ተባይ ወንበዴ መወገድ አለበት ይወገዱ አቅመ ደካማ አሮጊትን አዳንዝዞ ለዳማ ተፈራርቆ መድፈ ለዘማናት ቀላል ጉዳይ አይደለው እያንዳንዱ ማይክሮ ሰከንድ የምጥና የጣር ሰመመን ውስጥ ያለች መቃብር የወረደች ነብስያ ናት እንስሳነት ፀረ ወያላ ወንበዴ ያሳለፈችው ጊዜ

Ответить
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i - 19.12.2024 12:40

በዘመኔ ያዘንኩበት የመጀመሪያ ክስተት እጅግ ያሳዝናል

Ответить
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i - 19.12.2024 12:43

52 ። ያለ ምንም ማሻሚያ ሃሳብ ይገደሉ ።

Ответить
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 - 19.12.2024 13:21

Ayy Alemneh tgermaleh ahun Esayas yhe bekelalu ygebawal medarek new

Ответить
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን - 19.12.2024 13:29

ዓለምነህ ዛሬስ ዝበሠዝንኪ አበዛህ

Ответить
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 - 19.12.2024 13:57

አለምነህ ዋሴ አሁን የሚወራ ነገር ጠፍቶ ነው??

Ответить
@soumeya-zb8rp
@soumeya-zb8rp - 19.12.2024 14:11

በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ኃይማኖት እስላም ክርስቲያን መሆናችን ደስታ ተሰምቶኛል እነዚህ እኮ ከእንስሳ ይብሰሉ

Ответить
@makiredi
@makiredi - 19.12.2024 14:54

Ответить
@deguzewdi4034
@deguzewdi4034 - 19.12.2024 15:07

lemsmat yekebdal

Ответить
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 - 19.12.2024 15:17

ብዙ አትኮንኑት! ይህ በሽታ ነው:: በህክምናም ይታወቃል "sex-maniac” or “nymphomaniac” ይባላል:: ይህ ሰው አዎ ወንጀል ፈፅሟል ግን ደግሞ በጤንነት ጉድለት ተገፋፍቶ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል:: ልጆቹም አባታችን አይደለም ማለታቸው ስሜታዊነት እንጂ ሀቅ አይደለም:: እንዲያውም ቢረዱት ይሻል ነበር::

Ответить
@GetahunGesese
@GetahunGesese - 19.12.2024 15:18

እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

Ответить
@w.h167
@w.h167 - 19.12.2024 15:39

Ответить
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct - 19.12.2024 15:53

እግዚዮዮዮዮዮዮ. አለምዬ ጥሩ ትምህርት ነው. በሁሉም መስክ የምታቀርበው ወሬ. ይመቻል

Ответить
@selamabebe7552
@selamabebe7552 - 19.12.2024 16:42

ምትይገበዋል

Ответить
@bezayemariam
@bezayemariam - 19.12.2024 17:02

አለም እንዴት እንደምወድህ በማንኛውም መስክ ወሬክ ይመቸኛል❤❤❤

Ответить
@numerikala6693
@numerikala6693 - 19.12.2024 17:11

😢😢😢😢😢 unbelievable 😢😢😢😢unbelievable 😢😢😢 our world 🌎 in the worst time 😢😢

Ответить
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx - 19.12.2024 17:17

አለምዬ የባለፈውን ደገምከው እኮ በላይ በቀለ አንተ ነህ ከዛሮው መቀጠል ሲኖርበት ያስደገምከው

Ответить
@weldetekelhaimanotwegebrem1284
@weldetekelhaimanotwegebrem1284 - 19.12.2024 17:26

ሰይጣኖ ፈረሳይ
ጋከሞታዋ ፈረንሳይ ይህን ብታደርግ ይገርማልን?

Ответить
@dawitloveallhailemariam
@dawitloveallhailemariam - 19.12.2024 17:32

ለዚህ ነው ፆመ እራስን ለመገዛት የምንለማመድበት መንገድ ነው ሰው ሲፆመ እራሱን መገዛት ይችላል የሚባለው

Ответить
@BinyamAbera-m8l
@BinyamAbera-m8l - 19.12.2024 17:38

እኔ ይምለወ ባልደረባህ ያንተን ፕሮግራም አያዳምጠውን ማለት ነው? ትናንት የሰራህውን ዛሬ ስትደግምለት ኣይደብርም? ኢሳይያስ አዳምጥ ወይስ አንተ ሳብስክራብ ኣላደርክም 😂

Ответить
@סבהדיטה
@סבהדיטה - 19.12.2024 19:01

አይ አለም ;አንድአንዴ የምትጥላቸው ቃላት ያስቁኛል እኮ።በአካል አግኝቼህ መቼ እንደማወራህ?ወይ እስራኤል ወይ ኢትዮጵያ

Ответить
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m - 19.12.2024 19:16

እሷ ነች እኮ ልክስክስ በትዳሩዋ ላይ ሌላ ወንድ ደርባ ስትሸጎር ነበረ ባልዋ ያደረገው ሁሉ ለበቀል ነው እርግጠኛ ነኝ

Ответить
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb - 19.12.2024 22:30

የሰው ልጅ ምንድነው የሚፈልገው

Ответить
@AseBerta
@AseBerta - 20.12.2024 02:02

በማስታወቂያ ምክንያት በጣም-------

Ответить
@YebeltalGashaw
@YebeltalGashaw - 20.12.2024 06:55

በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ግርም የሚሉኝ የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ዜጋ ከኢትኦጵ ወንዶች ይሻላሉ ብለው የሚከራከሩ አድርስልኝ አለምነህ

Ответить
@YebeltalGashaw
@YebeltalGashaw - 20.12.2024 06:55

በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ግርም የሚሉኝ የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ዜጋ ከኢትኦጵ ወንዶች ይሻላሉ ብለው የሚከራከሩ አድርስልኝ አለምነህ

Ответить
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 - 20.12.2024 08:13

20 x51= መሆን አለበት ፍርዱ አንድ አስገድዶ መድፈር ብቻ አይደለም ። መኖር ከቻለ ፍርዱ ይህ ሊሆን ይገባል። በጣም ፅዩፍ ተግባር ነው

Ответить
@GUTI318
@GUTI318 - 20.12.2024 08:13

ታሪኩን ስትናገር ሃሳብህ ይበታተናል

Ответить
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i - 20.12.2024 11:02

Hmmmmm

Ответить
@AmenAmen-w9b
@AmenAmen-w9b - 20.12.2024 19:07

አለም ጥያቄው ይሄሁሉ አመት ልጆቿ የትነበሩ
የሰው ልጅ ስሜቱን ከተከተለ ከእንስሳ በታች የሚሆነው የሚባለው ሆኖ ሚገኝበት መረጃነው

Ответить
@tameshibru2649
@tameshibru2649 - 21.12.2024 00:02

አለም ወ/ሮ ግስሌ ፔሊኮትን አይቻቸው እርጅናቸው አንጀት ይበላል

Ответить
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 - 21.12.2024 00:03

እጅግ ያሳዝናል😢😢😢

Ответить
@tameshibru2649
@tameshibru2649 - 21.12.2024 00:08

በጣም ብዙ ሰዎች ወተው የፍርድቤቱን ደጆች እያስጨነቁት ነው እጅግ አሳዛኝ እናት ናቸው

Ответить
@awelmuhammed9391
@awelmuhammed9391 - 21.12.2024 06:31

ከትልቅ ሰዉ ያዉም ከአለምነሀ የማልጠብቀዉ የብልግና ወሬ ነዉ እስኪ ምን እያስተማርክነዉ

Ответить