Комментарии:
የአንተን ምክር በጣም ነፍሴን ሰብስቤ ነው የማዳምጥህ በጣም ትክክል ነህ እኔ ምልህ በጣም የምወደው ልጅ አለ እና ይወደኛል ብዬ እገምታለሁ ከሁኔታወች አንፃር ተራርቀን 4አመታችን እናም አተራማሽ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እድሜና ስህተቱ ያስተማረው መስሎ ስለሚሰማኝ አምነዋለሁ 😂 አይይ
Ответитьእናመሰግናለን ኪራየ ወንድማችን 🎉🎉😊
Ответить🥰🥰🥰🥰🥰❤
Ответитьኪራ ስወድህ እግዚአብሔር ማስተዋልን አድሎሀል
ማነው እንደኔ በቀን 3/4 ቪዲዮች እያየ እራሡን ቼክ የሚያረግ
እሼ መሌ❤
አብርሃም
ኪራ
ማናያዘዋል.... በርቱ
ሌላ ማን አለ ...
በርታልን አበሣ ነክ
Ответить❤❤❤
Ответитьmake it grow👏👏👏👏
Ответитьኪራ አሳጠርከው😢😢😢
Ответитьባህሪ አይለወጥም😢
ОтветитьKiruy enamsegn alen ❤️❤️❤️🙏
Ответитьyahunate kiru aneta eko ewunatune new yametenagarawo egzabeher tsagawune yabezaleke
Ответитьየምትለው ነገር በትክክል ባሌ እንደዝህ ነው ተባረክ
Ответитьየውሸት ሰው ነበር እኔ ሳምነው ሰጨነቅለት በጣም ከባድ ሰው ነበር ከዝያውዲያ ማመን አቃተኛ ጨርሺ ሰልኩ ሲዘጋው ሳያንሳ ሲቀር እምነቴ ጠፋ
ОтветитьEndet ende miwadih ❤❤
Ответитьእኔእራሱ ሰሚራ ወሰደችው።ሰአዳ ወሰደችው እያልኩ😂😂😂😂😂
Ответитьኪራዬ ንግግርህ ከስው ሁሉ ይለያል የተባረክህ ትለያለህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
Ответитьበትክክል የምሪ ዋናዉ መተማመን
Ответитьኪራዪ,❤❤❤
Ответитьኪሩ አንተን የወለደች እናት ❤
Good bless you kru and your family thanks 🙏
megerm hasbe naw yewnate yerket feker kabade naw atetamamenem 8 amete barekate nberku gn machiareshaw das ayelem yarekete ngar ewntagna bharewn atwekawem
Ответить❤❤❤❤❤
Ответитьወንድሜ በባህ እየመጣ ነው 😥 ግራ ገብቶኛል ፀልዩልኝ ሙስሊሞችም ዱአ አርጉልኝ ግራ የገባ ሂወት ተው ስንላቸው ❤ልክ ደልቶን እንደተቀመጥን አርገውታል ኢላሂ አግዘኝ አንገቴን አስደፉኝ በሰው ሀገር 😢❤እናመሰግናለን ለምክሩ ኪራየ እስኪ ላዳምጠው 😮❤
Ответитьወንድሜ አትፍረድ ተው
Ответитьየድመቷ ተመችቶኛል😂
Ответитьሁሌም እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን 🙏 ❤
Ответитьእኔ ምልህ ኪራ ከእዉቀትህ ሸር ለምታደርገን ነገሮች እያመሰገንኩኝ ...እስኪ ራቁት ፎቶ ወይም ደግሞ ፎን ሴክስ ካላደረግን ለሚሉ አፍቃሪ ነን ባዮች በስፋት ስራልን ምክንያቱም በጣም አዉቀዋለሁ የሰፈር ልጆች ነን በጣም እንደሚወደኝ ሚስቱ ሊያረገኝ እንደወሰነ ያወራል ግን ስናወራ በቃ ያልተገቡ ነገሮች ይፈልጋል እና እኔ አይሆንም እለዋለሁ እሱም እሽ ይላል ግን አኔ ስጋት ገባኝ ይህ ልጅ ለስሜቱ ወይስ ለወደፊቱ ሚለዉን መለየት አልቻልኩም Please kiruu??🥺
Ответить❤❤❤❤❤❤
Ответитьሱሴ 😢❤❤❤
Ответитьእኔስ ሠማሁህ ባሌ እደት ይስማህ ጭራሽ በሚድያ የምታስተምሩትን ለብራቸው ነው ብሎ በአራት ነጥብ ነው የሚዘጋው እኔ ስመክረው ደግሞ እኔን እደ አዋቂ አርጌ እሱን አላዋቂ ያረኩት አርጎ ነው የሚይዘው ምን ላድርግ አይወደኝም እዳልል ይወደኛል ወደፊት የተሻለ ነገር ሣያስብ ሲቀር ፍታኝ ስለው እምቢ ይላል ጭራሽ እኔ በሡ ሀላፊት ውስጥ ያለሁ አይመስለውም እባክህ ይደብራል ፕላን የሌለው ነገር ያስጠላል
ОтветитьKiraye maryamin betam new yemiwadih ena betam tileyalehhh anten hulem alemsemat alchilim ena betam betam ewdihalew bertalign
ОтветитьU r my first podcaster just to let u know🤗🤗🤗 keep doing the Good job thanks for sharing your precious knowledge & time 🥰🥰🥰 ተባረክልን
Ответить🙏🙏🙏 በትክክል
Ответитьለምትሰጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን 🥰🥰
Ответитьእናመሰግናል ኪራ በርታ
ОтветитьKeru mert lege
Ответитьአቤት አገላለጽ በውነት በደንብ እያነጽህን ነው🎉❤
ОтветитьKiraye Ene Betam Bichega Neg Bachiru Silemnm Neger lemanm Alamacrm Betam Bichega Negh GinAnte Alehlgh Bro Big respect Bro Berta❤❤❤❤
Ответитьእኔ የምወደውም የማገባውም አንተን ነው❤
Ответитьየርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ ከሀገሬ ከወጣሁ 7 አመቴ የ5 አመት የርቀት ፍቅር ፌል አረገ እሱም የሆነዉ ትግስት ያልቃል ብቻ ከባድ ነዉ
Ответить❤❤❤❤❤ fetry yebark enm jemeriy nbr gn lenegbaba alchlnm ene erase aqumkugn mekerk yatenkergnal mariyamn btm
ОтветитьEgzbehein yene life new 😊
ОтветитьWow andegna nek yemr🎉🎉🎉🎉
Ответить👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
Ответитьጥሩ ሃሳብ ። ውንድሜ ቀጥል ቤት
Ответитьአመሰግናለሁ ብሮ ጠቃሚ ት/ት ስለምሰጠን❤
Ответитьቁጭ ብየ እያየሁ ብሰማህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በደብም እርዳክ ነበር እየስሰራሁ ነው እምሰማህ እሱም ግን አይከፋም 😍😍😍
Ответитьዋውው በጣም ነው ደስ የሚለው አናመሰግናለን ኪራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ОтветитьYou smart
ОтветитьKiru I want to talk to you
Ответитьድመቷን ቆንጥጫት ፓርት 😁😁😁በነሱ ፍቅር እሷ ምን በወጣት ትቆንጠጥ ፍትህ ለድመቷ 😁😁😁
Ответить