በርካታ ህንጻዎች ሊፈርሱ ነው ! አዲስ ደንብ ለጭነት ተሽከርካሪዎች - ህዳር 04/2017 | business news | dollar exchange | Gebeya

በርካታ ህንጻዎች ሊፈርሱ ነው ! አዲስ ደንብ ለጭነት ተሽከርካሪዎች - ህዳር 04/2017 | business news | dollar exchange | Gebeya

Gebeya Media - ገበያ

23 часа назад

41,315 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Mitikufanta-qk5pd
@Mitikufanta-qk5pd - 13.11.2024 12:23

k tigray [adigrat] ye lorgo samna adriris wey demo silk kalek tebaberegn

Ответить
@esket
@esket - 13.11.2024 12:41

😮😮😮😮😮

Ответить
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 - 13.11.2024 13:45

አቢቼ ገላግለን 35 ቁጥርን መርምር መኪና ሁሉ ንዳ የባንክ እዳ ሆኖል የኮንስትራሽን እና ቢዝነስ ባንክ የዬት ሔደ ብርሃን ቡና ወጋገን አንበሳ ባንክ ይመርመር ደላላ በሙሉ ደረሰኝ አልባ😢😂🎉😊😅❤❤😮😮

Ответить
@jemalseid5728
@jemalseid5728 - 13.11.2024 14:02

Belew

Ответить
@QananiJaletaa
@QananiJaletaa - 13.11.2024 14:11

ይህ ብቻ አይድለም ከጎርፍ መውረጃ ቱቦ የሚፈስ ውሀ እና ጎ ርፍ የሚያቆሩ ቦቶታዎችችን ማስወገድ ነው

Ответить
@Mesfenhappy
@Mesfenhappy - 13.11.2024 14:25

Meserete lemat yemiyabelashew tesabi sayihon sinotruk yemibal gelbach mekina new

Ответить
@TeddyYohannes-h3d
@TeddyYohannes-h3d - 13.11.2024 15:10

Betam haref sera new bertu❤❤

Ответить
@Azahel1219
@Azahel1219 - 13.11.2024 18:58

የነበረው ህግ ተግባራዊ ሳይሆን
ህግ በህግ ላይ--- እግዚኦ

Ответить
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh - 13.11.2024 19:31

ጨዋ ዜና፣ጨዋ መረጃ፣የሰላም ዜና፣በርቱ ልጆቼ፣ተባረኩ፣እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይባርከው።

Ответить
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 - 13.11.2024 21:28

አሳፋሪ ዜና ነው !ኢትዮጵያ ውስጥ የመኪናዎች ከተገቢው በላይ መጫን ሳይህን!የመንገዱች ከደረጃውች በታች የመገንባታቸው ሲሆን ለዚህ በቂ ማሳያ ሲዳማ ውስጥ አለታ ወንዶ -ቦረና የመንገድ ፕሮጀክት በቂ ማሳያ ነው !!!

Ответить
@NejibSherefa
@NejibSherefa - 13.11.2024 22:24

4500kg

Ответить
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i - 13.11.2024 22:28

የባክ ግራውንዱ ሙዚቃ አያስፈልግም። የቢዝነስ ዘገባ በፀጥታ ቀርቦልንም በገባን። ሙዚቃው የፕሮግራሙ መግቢያና ማብቂያ ላይ ብቻ ቢቀርብ ይበቃል።
በሌላ በኩል የጭነት መጠኑ መኪናውን ነው መንገዱን ነው የሚጎዳው? ትንሽ የግንዛቤ ችግር ያለ ይመስላል። ምክንያቱም ትንሹ መኪና በዝቶበት የተወውን ጭነትኮ ትልቁ መኪና ዘና ብሎ ይሸከመዋል። ስለዚህ የቱ ጋ ነው መንገዱ/ድልድዩ ከከባድ ጭነት የዳነው/የተጎዳው? ወይም ሀሳቡ መኪናው ይጎዳል ከሆነ ውሳኔው የባለንብረቱ መሆን አለበት። በፊት ቢሆን መኪናው ያለጊዜው ከጥቅም ውጭ ሆኖ ዶላር ባከነ ይባል ነበር። አሁን የዶላር ችግር የለም። ምስጋና ለኢኮኖሚ ሪፎርሙ። ስለዚህ ህጉ ግራ የተጋባ ይመስላል። ዳግም ይታይ ጥሩ ነው። ለሙሰኞች ሌላ በር መክፈት ይሆናል።

Ответить
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 13.11.2024 22:48

ለመልቲ ናሽናሎቹ የአለም ከበርቴዎ አያት ቅድመአያቶች ተከብራ የቆየችውን ሀገር አቃለው ባዬቹ እንጭጭጮች ለመሸጥ እያስማሙ እንደሆነ እስካሁን እየሄዱበት ያለው መንገድ ግልፅ ማሳያ ነው

Ответить
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 13.11.2024 22:57

እነሱ ምን አገባየው የወያኔ ህገ አራዊት እና አሰራር ከአህያ ነጂነት ምክር ቤት ቁጭ አደረጋቸው የማያውቁት ህዝብ እና ሀገር ላይ ፈራጅ አደረጋቸው እንደፈለጉ ይፍረስ ይነጠቅ እያሉ ይጨማለቁበታል

Ответить
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e - 13.11.2024 23:07

የአዲስ አበባን ህዝብ ስለሚፈራው በሻሻው ቶሎ ቶሎ አፍርሶ ሜዳላይ እየጣላቸው ነው

Ответить
@AssabisEthiopian
@AssabisEthiopian - 14.11.2024 00:06

መንገድ መሀል ያለው ነጭና ጥቁር ቀለም ይዘጋል።

Ответить
@EyayuWedeneh
@EyayuWedeneh - 14.11.2024 08:03

Menegede bedembe selemayesera new

Ответить