Комментарии:
በጣም ውስጤን የሚነካኝ መዝሙር ነው በብዙ ተባረኩ የዘጻአት ዘማሪዎች ሁላቹሁም በጣም እወዳቹሃልሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ
ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ
ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር
ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር
ለክብርህ የሚሆን እቃ (3 ጊዜ)
አርገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር (2 ጊዜ)
የወርቅ እቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ
የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ
ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ
ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ
ለክብርህ የሚሆን እቃ . . .
በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ
ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ
ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ
በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንትን ላኩራ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
Zerihun Tilahun
Ответитьለክብር የሚሆን እቃ ×3
አድርገኝ ጌታ
ለክብር የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ
የሚሰጥ
ታማኝ ባሪያ
የማያሳፍር
❤
ጆዬ ምን እንደ ምልህ አላውቅም 😢 የአንተን መዝሙሮች መስማት ከጀመርኩ መቆምያ የለኝም😢 የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ
እግዚአብሔር ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልህ
Ufff risris alkugn
ОтветитьAmen! uplifting song. Those who hope in the will renew their strength.
Ответитьወኒዲሜ ሳላ እኒቲ አሚላኬኒ አማሳጊነለሁኒ እልም ሁሉ የአኒተኒ መዚሙሪ ቢሰመ ዪዲነሊ ኢኳኒሚ ተዎለዲኪሊኒ ።
ОтветитьIt has been 2 month since l started listening this song again and again on my each move❤❤
Ответитьአሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን ተበርክ በብዙ ጌታ ይበርክህ❤❤❤❤❤❤ዘማንህ ይበርክ
Ответитьተባረክ
ОтветитьGod amen amen 😢😢😢😢 amen Aba arigeng beziye zemen ye kibire eka arigeng 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏wuye aba
Ответитьጌታ ብርክ ያድርግክ ❤❤❤❤❤❤
ОтветитьI don’t know what Can I say may good bless you l love you so much
ОтветитьTabek
Ответитьበኢየሱስም ❤❤❤ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎትም ነው❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьtebareku
Ответитьmy blessings ❤
ОтветитьEwnt alem teten lekbru yemikom sew yadergn. Alem bayenachen kebern teteta
Tebarkln.
It's been a year and half since I get caught by this revelation 😭 still it didn't came to pass ....but I am confident that's it will in near future
ОтветитьAmen
Ответитьእሜን! ጌታ ሆይ ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አድርገኝ ሙሉ ማንነቴን አንተ ውረሰው ታማኝም ባሪያህ አድርገኝ! ጌታ ይባርካችሁ!
Ответитьእጅግ ልቤን የነካ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ለክብሩ የሚሆን ዕቃ እንድንሆንለት በእውነት እርሱ ይርዳን!!
Ответитьብሩካን ናችው
ОтветитьAmen 🙏🏼 🙌🏽
Ответитьበእዉነት አንተን የሰጠን አምላክ ይበራክ።
Ответитьእግዚአብሔር ይባርክህ!
Ответитьኢዮብዬ ተባረክ በ በዙ በጣም ተባረክ ሰመቼ የ maltgbwe መዝሙር 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️
ОтветитьGod bless you pastor jone
ОтветитьWell love you all ❤
ОтветитьOMG❤❤❤❤
ОтветитьBlessing ❤❤❤
ОтветитьEgziabehar zemenhen yebarklh
ОтветитьGod bless you Choirs 🙏 ❤️
ОтветитьNefesme alekerlegem😢😢😢
Ответитьናፍቆቴ ነው ይህ መዝሙር
Ответитьለአንድ ሀገር የህዝብ ብሄራዊ መዝሙር እንዳለ ሁሉ ይህም መዝሙር በጌታ አምኖ የዳነ ሁሉ በልዮልዩ ቋንቋ ተተርጉሞ ፣ በየቤተ እምነቱ የሚዘመር ቢሆን ፣እመርጣለሁ ፣ክርስትናንና ክርስቲያንን ሁሉ ስለሚወክል ፣
Ответитьጆዬ የተባክ እግዜአብሔር ሰው መዚሙር ሁል ጊዜ ጣፋጪ ነው ተባሬክልኝ የእ/ግር ሰው ❤❤❤❤
ОтветитьKirstos bebizu yibarkh
ОтветитьAmen Amen Amen 🧎♀️🤲
ОтветитьGOD BLESS YOU ! John
Ответитьእኔ ያለሁት አርብ አገር ግን በጣም ነው የምወድህ ጥዋትና ማታ የአንተ መዝመር ነው የምሰማው የጌታ ፍቀድ ሆኖ ወደ አገሬ ከገባሁ በአከል መግኄት እፋልገለሁ በብዙ ተበረኬለሁ አንተም እጂግ በጣም ተበረክ ❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьAmeeeeennn
Ответитьሀሌሉያ ሁሌም ሰምቼ ስለእግዚአብሔር ነገር ቅናት እንድበለ ያዳርገኛል ይህ መዝሙር ተባረክ አፖስቴል ጆን❤❤🛐🛐💔💔
Ответитьዋውው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አሁን ይሄን መዝሙር የሰማሁት ፓስተር ኤልሻዳይ ኦንላይን ላይ ስናመልክ ቆየንና ሲጨርስ መዝሙሩ ውስጤን ስለነካው ዩቱብ ገብቼ የዘማሪውን ስም ማን እንደሆነ አላውቀውም ብቻ ለክብር የሚሆን ዕቃ ብዬ ሰርች ሳረግ አገኘሁት እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው ዘማሪው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርኬበታለው የክብሩ ዕቃው ያርገኝ ለኔም ለልጄም የክብሩ ዕቃ ያርገን 🙏🙏🙏🙏
Ответитьየሁል ግዜ ፀሎቴ ነው ይሂ መዝሙር🎉🎉🎉
ОтветитьAmeeeen ameeeen semiche aletegibim tebarkilen ❤❤
Ответитьአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሄን መዝሙር እንዴ ዘምር እርዳን 😭😭😭😭🙏🙏🙏😭🙏😭😭😭😭😭😭😭😭ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ምን ዓነት ድንቅ መዝሙር ንው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
Ответитьthis song has contains hard messages for real Christians God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьይንን መዝሙር ስሰማመንግስተ ሰማይ ያለው ይመስለኛል❤❤❤❤ጌታ ይባርክ
Ответить