Комментарии:
ለዘላለም ነዋሪ የሆነ መዝሙር የማይጠገብ የእግዚአብሔር ትልቅነት ሃያልነት ከዚህ የምበልጥ አምልኮ ምን አለ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ
ОтветитьAmeneeeee❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
ОтветитьAmeneeee...Anttlkinowi🙏🙏🙏🙏💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ответить😢bante mezmure geta aginchalew kibir hulu le egzabhr Aab , le egzbhr weld,le egzabhr menfes kidis yhun
Ответитьጌታ ይባረካችሁ
Ответитьጌታ ይባረክ መዝሙሩን ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታይባረክመዝሙሩንስወደው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ответитьእሰይ ጌታችን ይክበር
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьዋው ድንቅ መዝሙር ነው ኢየሱስ ይባርክ።
Ответитьሠማይን ዘርግተህ እንዲህ አንጣለሃል
ከትልቅነቱ ብዛት የሰው ስሌት ያልፋል
አንተ የሰራኸው
በስንዝር የለካኸው
ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ
አንተ ምን ትባላለህ
አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ (3x)
በምድር ለሚኖሩ ምድር ሰፊ እርስት ናት
ስፋቷን በብዙ ቁጥር የሚያሰሏት
አንተ ግን ጌታዬ ትልቅ ትልቅ ነህ
በክበቦቿ ላይ ትቀመጣለህ
ከፍ ከፍ ላድርግህ
አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ (5x)
በምድር የሰው ቁጥር እጅጉን ብዙ ነው
ከአዳም ጀምሮ እስካሁን የኖረው
በፊት ይህ ሁሉ ሲታይ የእኔ ጌታ
በገንቦ እንዳለች ትንሽ ጠብታ
ምትገርም ነህ ጌታ
አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ (3x)
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢?ጌታ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьትልቅ ከማለት ምን ይባላል
Ответитьጆዬ ዘመንህ ይባረክ!! ሁሌም በመዝሙርህ እባረካለው: ዘፀአት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ሁሌም ከዚህ መንፈስ አያውጣችሁ::
ОтветитьAmen You are Blessed You look so Awesome Apostle Singer Yohannes Girma & Wow so beautiful Zetseat Choir I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay ( Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
Ответитьዋው እንዴ ደስ ይላል
ሁሌ በሰማሁት ቁጥር የእግዚአብሔርን ታላቅነት እያሰብኩ የምደነቅበት መዝሙር ነው
በመሰረቱ የጆን መዝሙሮች ተሰምተው የማይጠገቡ ናቸው ተባረክልኝ ጆን እወድሃለሁ !!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьWe love you❤❤❤❤ tebarekulin
Ответитьይኸን መዝሙር በጣም ነዉ የም ወደዉ ስትዘምር አብረክ እጮህ ነበር ብርክ በልልን
ОтветитьAmen ❤❤❤❤❤
Ответитьዘምንከ ይባረክ ፓተር ጆን ተባረክ በኢየሱስም 🎉🎉🎉🎉🎉
Ответитьamneeee
ОтветитьErsu tilig new
ОтветитьEyesus geta new
Ответитьእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልlል
Ответитьፓስቴር አደለም ስትዘምር ገና ክታር ይዜ አይንህን ስትጨፈን መንፈሰ ያነቃቃል ቃላት የለኝም ውስጤ ነህ ሙሉ የዘፀአት ኳይሮች እግ/ር ዘመናቹን ይባርክ❤
Ответитьእገዛበሆረ የባረከህ
Ответитьአሜን❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤❤ amen tebark
Ответитьአንተ ትልቅ ነህ የኔ ጌታ
Ответитьነብሰን አረሰረሳት፣ ሰምቸ ማቆም አቃተኝ። ገታ ይባርክ
ОтветитьAmen amen hallelujah
Ответитьgeta endet beserabi new yehin gitim yesetaki beka fashin yahone zemen yemayeleweto mezumer new beka yante mezomoroch sew yaderigalu ufffffff geta yeberki joye
Ответитьቃል ኪዳንዬ በጌታ ፀጋ ትከሻሽ የሰፋ የእግዚአብሔር ልጅ በርቺ።
ሊሊ እና አዜብ በብዙ ሰማያዊ መዝሙሮች ተባረኩ!
የወንጌል ቃል ሰምቸ እንድድን ያደረገኝ የእግዚአብሄር መንፈስ ስሙ ይመስገን ምክንያቱም እኔ ምን ያህል ልቤ ጠማማ እና ደረቅ ሰዉ ነበረኩኝ ስሙ ይባረክ የእስራኤል አምላክ አዶናይ
Ответить❤❤❤❤❤❤kalat yelengim joye❤❤❤
Ответить❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьAmennnnnnnnn🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🙌
Ответитьዮሀንስ ግርማን❤ እና ዳንኤል አምደሚካኤልን ጌታ ባያስነሳልኝ ኖሮ እስካሁን እዛ ጫት ቤት ከገረባ ጋር እየተጠረኩ ነበር እ/ር ጆሮዬን ከፍቶ ያንተን ዝማሬ አሰማኝ ወጣው ወጣው ከዛ ሲኦል ሂወቴ🙏🙏🙏🙏❤️
Ответитьነብሰን የሚያረሰርሰ ዝማሬ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረክ ዘላለም ትልቅ ነወ የእኛ ጌታ
Ответитьተባረኩ
Ответить🙏🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር ዛማንህ ይባረክህ አመሰግናለሁ በጣም እውዳለው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ОтветитьUnder yetebark see nek
ОтветитьAmeeeeeen ate tiliqi nahi amen
Ameeeeeen ameeen ameeeen
👏👏👏👏👏🎻🎻🎻💞💞💞💞🍇
Amazing song be blessed
Ответить❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
Ответить🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ответитьእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሀሉያእየሱስ
Ответитьባንተ,ዳንኤል አምደሚካኤል ኤፍሬም ተከስተነን ባልሰማ ጌታ አይገባኝም ነበር
ОтветитьWow amazing god bless you
Ответить