Комментарии:
እግዛብሄርበሰማይይክፈልህወንድሜተባረክ
Ответитьበጣም እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьስለዚህ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬን ያብዛላችሁ።
Ответитьuuffeeee uffeeeee ebiffami yaa nama waaqayyoo.
ОтветитьYhen mezmur ene ena guadegnoche 12 kfl fetena lay benebern gze hule enzemrew neber ye ewnet wstachn beza hulu chnket yst ke geta eyesus yetenesa ereft yseman neber ❤❤❤❤love you john❤
Ответитьአሜን፡አሜን
ОтветитьYou and your team absolutely a blessing to our people. May God give you more grace. Remain blessed!
Ответитьመስማት ማቆም አልቻልኩም ጆዬ ዘመንህ ይባረክ🙌
Ответитьአሜን እውነተኛ ወዳጅ እልልልልልል
Ответитьጆዬ አንተም አብረውህ በመሰጠት የምታገለግሉ ተባርኬባችሁዋለው ቃላት ሊገልፀው በማይችለው መጠን ለምልሙልኝ ፀጋው ይብዛላችሁ
Ответитьጆን አነተኮ ለዝማሬ የተፈጠርክ ሰው ነህ አንተ እየዘመርክ ማንም አለመዘመር አይችልም ከዚ በላይ ይብዛልህ ለምልምልን ኑርልን 🙏🙏
ОтветитьAmen
Ответитьተባረክ ኢየሱስ የልቤ ወዳጄ ነህ ኣሜንንንንን
ОтветитьJohAness ischristian name for my brother HOK.
ОтветитьI never want take competition sainst each other . U may have him and keep CHERIFF tooI’m still love you 🎉0🎉Angel
ОтветитьU don’t have to give me anything , Angel, youboughtme already so no
Ответитьዝም ብለህ ዘምር
Ответитьguys please pray for me
Ответить❤❤❤❤❤
Ответитьበኢየሱስ ስም ተባረኩ🙏🙏👐
Ответитьየተባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ። ዘመንህ ከተባረከው በላይ ይባረክ። ሁሌ ዝማሬህን ስሰማ ይገርመኛል እንደምትለው ግጥም ስለሚታወቅ የሚዘመር ሳይሆን ከጌታ ጋር የሚያያይዝ ነው። አንተ በምታገለግልበት ቤተክርስቲያን ማምለኬ ለእኔ ከእድል በላይ ነው። በዛ ተትረፍረፍ ልጆችህ በአገልግሎትህ ይምሰሉህ! እኔና ቤተሰቤ በጣም እንወድሃለን።
ОтветитьJesus my soul mate.... God bless you Johnniye
ОтветитьGod bless you more
ОтветитьTeberak joye
Ответить🙌🙌🙌
ОтветитьAmen geta ybrakachew
Ответитьኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰዉደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьJoye ለምድራችን በረከት ነዉ!!
ОтветитьJoye GBU
ОтветитьHow I love this song 🔥🔥🔥🔥
ОтветитьI have got deep love with this song; >150 times I listened. Thanks the lyrics are also written here.
Ответитьመዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
እነዚህንልብ የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችን የሰጠህ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ጆዬ ውድድድ አረገሃለሁ
ОтветитьLove❤❤❤
Ответитьwow ትችላለህ መዘመር 100/100!!!
Ответитьአዎ የኔፍሴ እረፍት ኢየሱስ አንተን ያወኩ እለት ነፍሴ አረፈች❤❤❤❤
Ответитьዓመታት ሔዱ ዘመንም ነጎደ ዛሬም ግን ወዳጅነቱ የልብ ነው። ፍቅሩ እስከጥግ ማስተማመኑም የምር ነው።
ዛሬም ህያው መዝሙር ነው. . . ተባረኩልን። 😍.. .. devotion time!
🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤗🤗🤗🤗
Geta yeberkachu yehenib mezmur sisama betam libe yeshebar
Ответить❤❤❤❤😭😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤😭❤😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьYes❤❤❤❤❤❤
ОтветитьAmen❤❤❤
Ответитьዘመንህ ሙሉ የለመለመ ይሁን በዝማሬዎችህ ሁሉ ተባርኬበታለሁ ወንድሜ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
Ответитьጆዬ ጌታ ይባርክህ ነብሴን እረፍት እረፍት ይሰማታል
Ответитьአሜን አሜን ❤️🙏❤️
ОтветитьAmeeeeeen Ameeeen❤❤❤
Ameeeeeen Ameeeen❤❤❤
Ameeeeen Geta Yibarki🤲👏🎻💞
Ameen
ОтветитьJo zemenh hulu bekbir ylek tebareklg
Ответитьአሜ❤❤❤
Ответить