Комментарии:
Teru melkt nw egziabhar yakbrln kira🙏
Ответитьኪራ ለሃይማኖቱ ያለው አመለካከት ትልቅ ነው ጎበዝ😊
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьበርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ያምራል።
ОтветитьPlease Invite Yonatan Aklilu to your Podcast
Ответить👏🏻👏🏻👏🏻
ОтветитьSo smart man keep going
Ответитьተባረክወድሜ❤❤❤❤❤❤
Ответитьየሆንክ ቀሽት ልጂ ጀግና 😊💪💪
ОтветитьWooW🎉🎉❤
Ответитьበጣም ምርጥ ጥያቄ ነው ያነሣችሁት
እስኪ ይህን የመሠለ በሣምት እና አድ ዉሎ አድ በቃ ሲመቸው እና ደስ ሲለው ብቅ እያሉ የሚያስቸግሩንን አድም ውሣኔ ላይ እዳደርስ የሚያረጉንን አድ ቪድወ ስራልን ትዳርህን ከፈለክ ይሄ ካተ የሚጠበቅ ግደታህ ነው በሚል አሁን አድ ያልከው ጎደኛየን ምናለ ሚጊዜም ባገኘው ተብሎ እደተጠየከው መሠል እኔ ሚጊዜ ሲተኛም ሲነሣም የመጀመሪያ እደምን አደርሽ ማታ በቃ ሠላም እደሪ ውሎየን እድጠይቀኝ እፈልጋለሁ እሡ ግን ይወደኛል ያከብረኛል ነገር ግን እመደወል ላይ ምንም ትዝ አይለውም ለምን ስል ወሬ ስለማልችል ይላል እደሚወደኝም ስጠይቀው ባልወድሽ እደት አገባሻለሁ ዙሮ መራቅን ስፈልግ ኸላስ በቃኝ ስል ደግሞ ሠላም ብሎኝ ይመጣል አሁን እኔ ነኝ ጥፋተኛ እላለሁ እሡ የማያስበውን እኔ ዛሬ ነገ በቃኝ ልልለው እፈልጋለሁ እናማ ወድማችን አድ ቪድወ ስራልን የመጨረሻ ውሣኔ እድወስድ ስለምታስተላልፍልን ነገር ከልብ እናመሰግናለን
Kiruy enamsegn alen ❤❤❤🙏🙏🙏
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ответить❤❤❤❤❤❤❤
Ответить❤❤ምርጥ ልጅ
Ответить❤❤❤❤❤
ОтветитьWow Amazing
Ответитьአብረሽይ እንዴት ገበዝ ነህ የአንተን የማዳመጥ ችሎታህን ለማንዝዋል ትንሽ ብታካፍለው እሱ እኮ አንድ ጥይቄ ጠይቀህ አንተ እደድትመልስ ፍታ አይሰጥህም እሱ ብቻ አውርቶ ጊዜው ይጨረሰዋል አንተ ግን በደንብ ታደምጣህ በጣም ጥሩ ነው
Ответитьበርቱ በጣምጥሩ ጊዜነበር
Ответитьዋውውውው በጣም ምርጥና ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ነው እኔ በቅርቡ ነው ያያሃቹ ነገር ግን በብዙ እየተለወጥኩ ነው አብሩሽ❤ኪሩ💝👑 🎉
Ответитьበእስልምና እምነት ውስጥ እጮኝነት አለ ተያይተው ከተፈላለጉ ነው ትዳሩ ሚመሰረተው ነገር ግን እጮኛ ሁነው እዴፈለጉ መገናኘት አይቻልም ።ሳይተያዩ በቤተሰብ ፍቃደኝነት ሚጋቡት የገጠሩ በኻል ነው
Ответитьwanna say one thing for this podcast TEBEDU.🐄
ОтветитьKurya❤❤❤❤ yana leyu sawu bauanata ata lala sawu sayai honi lana bica yimaslayalai yamitasatmiru bamaulu❤❤❤❤❤❤❤ my god giv you long life
Ответить❤
ОтветитьThank you
ОтветитьBetam mert lej astemari new
Ответить❤❤❤❤❤Thank you kira arf yehon aidya new yemr
Ответитьአቤት ወላህ እንደውሀነውእየጠጣሁ የተማርኩት
ОтветитьWow 😮❤❤❤
Ответитьamazing message
Ответитьያንተን ንግግር ስሰማ እውነት ስብራቴ ጉድለቴ ሁሉ ነው ሚሞላው ኡፍ ሞራል ነው ምትሆነኝ የሆነ ሀይል ከውስጤ ይወጣል ጥንካሬ በራስ መተማመን አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
Ответить❤️❤️
Ответитьአስተማሪ ፖድካስት ንብረት እናመሰግናለን Dawit dreams
Ответитьበጣም ኣመሠግናለው የምፈልገውን ነው ያወራከው ያሥተማርከኝ
ОтветитьPlease guys invite yonatan akililu
Ответитьኪራ ትለያለህ ❤❤❤
Ответить❤ምክሮችህ በጣም አሪፍ ናችሁ
Ответитьበጣም ቆንጆ ት/ት ነው እናመሰግናለን በርቱ
Ответитьየእውነትም ጀግና ህይወት ያስተማረችው ደግምም ለሌሎች የሚተርፍ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ኪራ
Ответитьወንድሜ❤
ОтветитьLove you guys 🧡🧡🧡
ОтветитьGirum ermiasn akribew
Ответитьማን ያዘዋል ጋር አዳምጨዋለው ጩህት እየረበሸኝ ዛሬ ልዩ ነው ሁለታችሁም ስትደማመጡ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንተ ጋር ይለያል ዋው ልዩ ናቹ በርቱ
Ответитьኪራ አሐዱ ሚዲያ
ትለያለህ ለሰራህ
ለእናትህ ( ለቤተሰብ
ጥረትህ
የምትሰጠው እንደ ባለሞያ አሰተያየትህ ከልብ ጎበዝ ነህ አሰተምረከኛል ዩ ቱብ ቻናል ኤዲቲንግ በግሌ ምሳሌዬ ነህ
ብዙ ወደፊት ትሰራለህ አሐዱ ምዲያን
ኪሩ አሐዱ ወደፊት በትዳር
በመሐበራዊ ጉዳይ ከፍተኛ አማካሪ ትሆናለህ አሰልጥነከኛል እና ጎበዝ ብርተ ጠንካራ ነህ በርታ
ኪራዬ❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤
ОтветитьGena's
Ответитьኪራ ምንም አልልም ጌታ ይባርክህ ተባረኩ ምርጥ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответить