Комментарии:
Ara shem nw ichi atafirim likiskisi baxam balage sawu nati 😮
ОтветитьAfar biyi anch wusha 😮
Ответитьየሰው ባል ወደድኩት ትላለች አብዳለች የራሱን ባል ለሰው ይሰጣል እንዴ ምን አይነት ወሬ ነው..,,የምታወራው አበደች
Ответитьባለጌ ሴት ምክንያት እየፈለገች ነው
Ответитьጋዜጠኞው እቺን ባለጌ ለህግ እማ መቅረብ አለባት በጣም ቆሻሻ ነች!!!ራሱዋ አስተዋውቃት ...ምን አይነት ቅናት ነው ይሄ በሽታ ነው!!!!
Ответитьይቺ ባለጌ ጓደኛ እንደዚች አይነት ባለጌ ባል አጥታ ነው ጨካኝ የስው ሂይወት መበጥበጥ ምን አመጣው ቅናት ነው ምን ልታገኝ ነው ምን አይነት አረመኔ ይቺ ባለጌ ናት ምን አይነት ስው ናት አረመኔ የዝች ቅናት ደሞ የባስ ይቺ ራስዋ ትገድላለች ማፈርያ ናት ታድያ እድልሽ ነው ባህሪሽ መጥፎ ስለሆነ ነው
Ответитьየኢትዮጵያ ህዝብ ታሟል ጸልዩ
Ответитьቪድዮውን አይተናል እድላዊት፤ አባትሽ ጨዋ ሰው ነው ፤ ጓደኛሽ ነች ባለጌዋ እየለመናት ነው ያሳሳተቺው።
አቤት ቅናት በቦታውም ያለቦታውም ያሚሰማ አጋንንታዊ ስሜት።
❤😢
Ответить❤❤❤❤😢😢😢
ОтветитьAre geta hoyi min ayinat gud new zandero 🤔😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ответитьወይ.ጉድ😢😢😢😢
Ответитьበየቀኑ እሚገርምና እሚያስደምም ነገር ስንሰማ እንውላለን ይገርማል ፍቅረኛሽ ለምን አትተይልኝም እናት አባቴ ለምን አከበርሽልኝ ብለሽ ሴትነትሽን አርክሰሽ ከአባትሽ ጋር መማገጥና ማማገጥ ምን ይሉታ? መቸስ መታሰርሽ ግድ ነው መታሰርሽ የትምህርት ይሁንልሽ
Ответитьእንኳን በዱ አባ! ! ተገኝቶ ነው
Ответитьአንቺም ዝዝም በይ
Ответитьወይኔ ጒደኛ እንደዚህ😢😢😢ከሆነ
Ответитьአምላኬ አደራህን ከቅናት መጥፎ ነገር አድነን በስማአብ በወልድ ምንአይነትዋ ነች ምህረት የውርድልሽ
Ответитьይቺን ቅራቅንቦ በጥፊ እያገጨህ አታስቀምጣትም አባትዋን የማታምን ቆረቆንዳ አባትዋን ፍቅር ኛው መሰላትንዴ ፈቅዶ ቢያደርግኳ ሰውዬው አልፈልግም እያለ አስገድዳውነው እየተባለች ትንቦጫረቃለችንዴ
Ответитьእግዝዮ እግዝዮ እግዝዮ እንበል እንዲህ አይነት ትውልድ ተፈጠረ ይችን ሴት እሳት እያነደድ አገር ምድሩ እያየ እሳት ውስጥ ከቶ አቃጥሎ መግደል መግደል እግዝዮ እንዲህ ትውልድ አለ
Ответитьከዚች ከአረመነዋ ስልኳን ወስደህ ያነሳቺዉን ቪዲዮ delet አድርግና ለሕግ አቅርባት!!
ОтветитьJealousy has no medicine she is evil lady 🎶.
ОтветитьShow the video to the girl😢
Ответитьሠድ ያሣደገሸ ይድፋሸ ቆሻሻ
Ответитьልጅቷ. ጤነኛ. ነች. አሰተሳሰቧ. ምንድነው በሽተኛ. ናት. እንዴ. ፍቅረኛሽን. ተይልኝ. ብሎ. ነገር. አለ. እንዴ የተምታታበት. ትውልድ. የወደፊት. ኢትዮጵያ. አሳዘነችኝ. የመ ከነ. ትውልድ. ይዛ
Ответитьተካሲስ ናት
Ответитьምን ጉድ ናት በፍጣር
Ответить😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ОтветитьEffffff😭😭😭😭😭
Ответитьጀግና እናት ደደብ ቅናተኛ በየቤቱእየዞርሽ ዝምት አድርጊ እግዚአብሔር የሚወደው ያሳደጎት መልካምነትን መታዘዝን ነው የስው ፍቅረኛ እፈቅረዋልሁ ቅናት ሲያቃጥልሽ ኑሪ
Ответитьቱቱቱቱቱቱቱያችስባሰ😂😂😂
Ответить🤔🤔🤔🤔
ОтветитьYeche sewe satehone wesha nate kewededeshewe ayewedesheme yezeches yeleyale
ОтветитьHmmmmm
Ответитьየቺ ቅናትኛ ባለጌ ደደብ ብተይልኚ አላለቺ
Ответитьአቤል መከርኛው😂😂😂😂
Ответитьምን ጓደኛ ናት ጠላት ናትጂ ቤተሰብ ካላት ንገሩ ለህግ ትቅረብ ቪዲዮውን ተቀብለህ አጥፋለቸው ቆሻሻ ጋዜጠኛው ራሰህን ጠብቅ እንደሚያረጋት አይተአል ይቺን መግረፍ ነበር
Ответитьይች የመጨረሻ አይን አውጣ ያሰተዋወቀቻትን ወደድኩት ምን አሳፋሪ ነች ይች እንኳን ይሄ ጸብ መጣ እንጄ ይች ነገ በህይወቷ ትመጣ ነበር እና ይች ልጅ መጥፎ ቅናት ያሳበዳት ምክንያቷ እንኳን አንድም የሚሰማ የለም ክሷ እሯሷ እንደራሷ አሰቀያሚ ነው የሰው ነገር የምትወድ ተልካሻ ባዶ ነች ይችን እድላዌት ካጠገብሽ አባሬያት ከመንገድሽ በጭራሽ አውጭያት ይች ጎደኛ ልተሆን አትችልም ገና በህይወት ትመጣላች እና አብሪያት ይች ባለጌ ይች በእድላዌት ሰለምትቀና የበለጠም ታመጣለች እንኳን በዚህ ትገላገላት እድል ግን እራሰሽን ጠብቂ በሌላም መንገድ ልትመጣ ትችላለች ይች ጭራቅ ነችና እድላዌት ግን አሁንም እራሰሸን ጠብቂ
Ответитьወንድ አይቶ እሚተፋባት እማትፈለግ ርካሽ በገበያው ናት እቺ። አቤል ከስዋ አባትጋ እንደምትማግጪ ብያቅ እንደውም በዱላም አይነካሽም።
Ответитьይቺ ቅሌታም ሴሰኛ ያገኘችውን የምትቆሽሽ ናት ቤተሰብ ካላት መንገር ነው ከሕወታቸው ትራቅ ትገላቸዋለች ይጠንቀቁ ለህግ ትቅረብ ምቀኛ ናት ቅናት አለባት ባለጌ ሴሰኛ
Ответитьአኑ የኔ ጀግና መቀመቅ አስገባት ይች ቆሻሻሻ ከትልቅ ስው ጋር😢
Ответить.እባክህ.ወንድሜ.እንዴት.ነዉ.እማገኚህ.እባክህ
Ответить😂😂😂😂😂😂😂
ОтветитьWaaqayyoo dhabama siiha godhu salpho
Ответитьይች ጎደኛ እኮ እድልን ልትጎዳት ትችል ነበር እንኳን በዚህ ተጋለጠች ይሄ እራሷ የተዋረደችበት የዘቀተችበት ነው ጋዜጠኛውንም ያረገችው ታይቷልና እንደዚች አይነቷን በርበሬ ማጠን ይሻል ይሆን
Ответитьይሄንን ባህሬ ይዘሽ ሰው ባይጠላሽ ይገርም ነበር በሰው ተፈጥራ በሸይጣን የተጨረሰች ነው እንደ ጎደኛሽ መልካም መሆን ያልቻልሽ ከጎደኛሽ ጋር ሰማይና ምድር ነሽ እድል መልካም ልጅ ነች ከዚች ባለጌ ጋር መለያየት ነው ያለባት ይብላኝ ቤተሰብ ካላት ይች ባለጌ ቃላት የለንም ለዚች
Ответитьጥሩ መሆን ነዋ እንደጎደኛሽ መልካም መሆን ነዋ ጋጠወጥ
Ответитьእረ እቺ ቀናተኛ ባለጌ
Ответитьአይ ጋዜጠኛው ደግሞ እድል ፍቅረኛየ ብላ አስተዋውቃት ቀማችሽ ትላታለህ
እሽ እሳቸውንስ ቀንታ ነው አልን አንተ ደግሞ ማንን ልትበቀል ነው 😅😅
አቤቱ አቤቱ አቤቱ አቤቱ
ОтветитьBalge😢😢😢😢😢😢
Ответить