Комментарии:
ፀግሽየ ያንተ ትረካዎች ባልሰማ ቀኑ እንዴት ይገፋልኝ ነበር ያንተ ትረካዎች መከታተል ከጀመርኩኝ 4 አመት አልፎኛል
Ответитьድምፀ መረዋው ፀግሽ🎉🎉🥰 እንኳን ደህና መጣህልን እሽ Like አደርጋለሁ🎉
ОтветитьWelcome tsgeshi❤yemigerm wenjel meremera tarik new enamesgenalen❤
Ответитьፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ የምስራቋ የጅጅጋዋ ነኝ የዛሬው የእውነት ይለያል በጉጉት ነው የጨመርስኩት ደስ ይላል እንዲህ ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን ❤ ከረጅም ጊዜ በኋላ አስተያየት መስጠቴ ነው
ጥሩ መፀሃፍ ነው
👍🙏🙏🙏❤
Ответить❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьእሚገርም ታሪክ ነው ደራሲ ይልማ ሀብተየስ እራሱ ወንጀል መርማሪ ነው የሚመስለኝ አብዛኛዎቹን ስራዎቹን ታድሜአለሁ እሚገርም የወንጀል ፍልፈላ ታሪክ ነው ።ብቃቱ 👍 ተራኪ ጸግሽ እናመሰግናለን
Ответитьእንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ አተርፍባይ አጉዳይ ያልጠግባይ ሀብታሞች መጨረሻነው ባለን እናመስግን የኔመዳም ቅመሞች የብቻልጁን ሳላደቅ አላልፍም
Ответитьthank you
ОтветитьThanks!
Ответитьበጣም የሚገርም ታሪክ ነው
Ответитьአንተ ጎበዝ ልጅ አናቋርጥ ብንልስ. በጭራሽ አንችልም እኮ. ሲያልቅ ሌላ ፀጋዬ አብራር የሚል ትረካ መቀጠል ነው እነጂ እናመሠግናለን በርታ
Ответитьሚገርም ትምህርት ሰጪ ትርካ ሰው ማመን እንዲህ ነው😢
Ответитьእዝህ ታሪክ ላይ አሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ይወጣል የሚለው አባባል በደብ ይገልፀዋል 😂 ፀጊሽዬ እናመጣለን
ОтветитьLovely men!!
Ответить❤❤❤❤
Ответитьየሩቅን ጠላት እኔ እጠብቃለሁ የቅሮብን ግን አንተ ጠብቅልኝ ማለት ነው
Ответить😮😮😮
Ответитьበአንተ ድምፅ ሲሆን እኮ ለደቂቃ ሀሳቤ በሌላ አይሰረቅም ሁሌም አንተ አቅርብልን! 🙏🤗
Ответитьእንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ❤❤
Ответитьበመሀል የሚገቡት ክላሲካሎች በፊት የምታስደምጠን አይነት ቢሆኑ አሪፍ ነው🙏
ОтветитьWell come back ❤
Ответитьእናመሰግናለን ፀግሻዬ
Ответитьፀግሽ በጣም አሪፍ ታሪክ እናም አተራረኩ ለየት ያለ ነበር ከልቤ ክብረት ይስጥልኝ ብያለሁ።
Ответитьበጣም ይገርማል የምር ያላሰብኩት ሆነ ሳየው
ОтветитьThanks!
Ответитьፀግሽ አንድ ከዚህ በፊት የተተረከ ፅሁፍ ነበር ርእሱን ረሳሁት የመምህሩ/ የአስተማሪው .... እርግጠኛ አይደለሁም:: ስለ ቀድሞ ጠቅላይ ሚ/ር አሟሟትና የሲአኤ ተሳትፎ የሚተርክ በአንተ ይሁን በሌላ ሰው መተረኩን ረሰሁት:: ዳግም መስማት ፈልጌ አጣሁት :: አንተ ጋር ካለ ብትጠቁመኝ?
Ответить❤️❤️❤️
Ответитьፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉❤
Ответить❤❤❤
Ответитьደስ የሚል ትረካ ነበር
Ответитьእንደዚ አይነት መፅሀፍ ነበር የናፈቀኝ እናመሰግናለን
Ответитьበጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስው እኮ መጠንቀቅ ያለበት ከወዳጁ እንደሆነ ያስተምራል እንደሁልጊዜው በጥሩ አቀራረብ አቅርበሃል በጣም አመስግናለሁ!
Ответить🎉❤❤❤
Ответитьአንተኮ ልዩ ነህ ፀግሽ❤😍😘👌
Ответить😢😢😢😢😢💔💔💔
Ответитьፀግሽ wow❤❤
Ответитьፀግሽ የኔ ሱስ ድምፅህን ሳልሰማ መዋል አልችልም የጆሮዬ ታቡር ቢበላሽ ተጠያቂ ነህ የኔ መፅናኛ ድብልቅልቅ ካለብኝ ሂወቴ የምወጣዉ ያንተን ድምፅ ስሠማ ነዉ አድናቂህ ነኝ የኔ ምርጥ ሠዉ አመሠግንሀለሁ!!!
ОтветитьAmazing ❤😮
Ответитьወንጀል ነክ ነገሮች ብዛት ብታቀርብልን?
ОтветитьWawu TtTa❤❤❤
Ответить❤❤❤
ОтветитьGrum
Ответитьአልማዝን መጀመሪያ ጠርጥሪያት ነበር፡፡
Ответитьፀግሽ ሁሊም በአንተ አፍ ቢተረክ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ፈጣሪ ፀጋውን ሰቶሃል እኛም በጉጉት እንጨርሳለን ❤❤❤
Ответитьፀግሽ በጣም ነው የማደቅህ እስኪ የኔን የሂወትታሪክ አቅርብልኝ በጣም የሚያሳዝን እና የሚያስተምርታሪክአለኝ ከ3አመቴጀምሮ አሁን እስታለሁበትእድሜ እስከ22😢😢😢😢😢
Ответить❤❤❤❤
Ответитьፅግሽ ግን የማያልቅ መፅሀፍ የለህም????በጣም እናመሰግናለን
ОтветитьThanks!
Ответить