ይህ ሁሉ የአዲስ አበባ  ግንባታ የመጨረሻ ዓላማው ታወቀ!

ይህ ሁሉ የአዲስ አበባ ግንባታ የመጨረሻ ዓላማው ታወቀ!

Men Addis

2 месяца назад

70,628 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@AbenezerAbdurahmana
@AbenezerAbdurahmana - 03.10.2024 08:03

እንኳን ይሄንን ሰማሁ አየሁ ኖርኩበት ተመስገን አምላኬ ገና ነው ለውጥ አንድነት ሰላም መከባበር አብሮ መስራት ያስፈልገናል እንጸልይ እንመካከር

Ответить
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z - 28.09.2024 22:49

Adis Ababa oromian republic capital city

Ответить
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 - 31.08.2024 17:14

ስልጣኔን አልለቅም - በስልጣኔ ከመጣችሁ አንጠፋፋለን እንጂ ፈፅሞ አይሆንም እያለ የሚነግረን የዚህ የፋሺስቱ የኦሮሚያው መንግሰት በአብይ አሕመድ የሚዘወረው የአሸባሪዎች ጋሎች የጦር ጠማቂዎች የጫቃው ሽፍቶች ናቸው -ኦነግ በለው-ቄሮ ቆርቆሮ-ኦነግ ሸኔ በሚል በመንግስት አየተረዳ የሚሰራው የተደራጀው የወራሪ ኤትኒክ-ፌዴራሊዝምን የማያቀነቅኑ ታላቂቱ ኦሮሚያ በሚል አጀንዳዎች ሚዲያዎችን ባንኮችን የመንግሰትን ተቁዋሞችን በመሉ በእጁ መዳፍ ስር ያሰገባው የእነዚህ ፀረ አንድነትና-ፀረ ኢትዮጵያ እንቅስቃሴዎች እያለ አሁን የሚሠራው ግንባታ ተመልሶ በጦርነት ለማውደም በዝግጅት ላይ ያለ መንግስት ነው።

Ответить
@dawitEnani
@dawitEnani - 21.08.2024 14:05

እያንዳንድሽ በቁጥጥር ስር ትሆኛለሽ ወንጀል ደና ሰንብት

Ответить
@alexskiya5306
@alexskiya5306 - 20.08.2024 23:24

በሂወቴ እንደዚ አይነት ግም ዜና ሰምቼ አላቅም

Ответить
@Newmenged
@Newmenged - 20.08.2024 17:26

ፋራ... የሰማሀውን አውራ ጅል

Ответить
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 - 19.08.2024 18:43

አገርን ውብና ጽዱ ምቹ ማድረግ።

Ответить
@MesfinmesfinMesfin
@MesfinmesfinMesfin - 18.08.2024 17:24

ሥማርት ሢቲ ጥሩ ነው ።
የገንዘቡ ምንጭ ቢጠቀሥ መልካም ነው።
አሁን ለኢትዮጵያ የሚይሥፈልግ ወቅታዊ ጉዳይ ነው ወይ?
ሥማርት ሢቲው ደረጃውን የጠበቀ ነው ወይሥ የተሠጠው የጊዜ ገደብ ሣይደርሥ እየተሠራ ያለ የደፊ ደፊ ሥራ እንዳይሆን ያሠጋል።
ሥማርት ሢቲው ሁሉንም ዜጋ ያሣተፈ ይሁን።

Ответить
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 - 17.08.2024 18:48

የሚደገፍ የእውነታ ህልም ነው:: አምናለሁ ; ይቻላል:: እድገት በትኩረት ነው::
ሁሉም በየተራው እንዲዳርስ ሲደረግ ለምን አዲስ አበባ ብቻ ብሎም ማላዘን ስህተ ት ነው::

Ответить
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 - 17.08.2024 17:30

የዕድሳቱ ዓላማ ፋኖ ካሸነፈ የኦሮሚያን ሪፓብሊክን መስርተው ለመገንጠል ነው ብዬ አምናለሁ፣ ለአአ ሕዝብ አይደለም የሚሰራው አንሞኝ

Ответить
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam - 17.08.2024 14:55

ወንድሜ የተሰራውን እንዲህ በቅንነት ማቅረብ ምላሹ ከአምላክ ነው ጭፍን ጥላቻ ይጎዳል

Ответить
@muke614
@muke614 - 17.08.2024 13:33

አከራይ ተከራይ ከግማሽ በላይ አልተመዘገቡም።

Ответить
@EthiopiaSweet
@EthiopiaSweet - 16.08.2024 05:30

እስማርት ሲት ለቻይናዊያ አላዋጣችውም ህዝቤ ይህንን ነቅተህ መብትክን አይገፍክ በፊት ተነስና ለመብትክ ታገል

Ответить
@HamzaKoo-bd3vi
@HamzaKoo-bd3vi - 14.08.2024 12:14

ወደፊት ትሆናለች

Ответить
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 - 14.08.2024 11:13

Smart city እዴት ተብሎ ነው በዚህ ፍጥነት ይሰራል ለጠፍ ለጠፍ አርጎ smart አለ😂😂😂😂 ቱሪናፋ

Ответить
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 - 12.08.2024 21:03

Yemtblawe Yelehe Mekenanebe Amrhe Yetrabe Hezebe Eyale Genzebe Mesrate Mene Waga Alowe 😂😂😂😂😂😂😂😂

Ответить
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 - 11.08.2024 17:25

እኔ አስከሚገባኝ ድረስ እግዚአብሔር ገፋፍቶአቸው ነውደጊዜው የኢትዮጵያ ስለሆነ ነው።

Ответить
@habibjihad-uo8sg
@habibjihad-uo8sg - 09.08.2024 17:10

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Tilakhun
@Tilakhun - 08.08.2024 10:40

ለፋኖ አቀባበል ለማድረግ ነው

Ответить
@HeatHear-d6j
@HeatHear-d6j - 07.08.2024 23:11

እስማርታችሁን ቀቅላችሁ ብሉት ደም በራሳችሁ ቆቆ አውሩ ይራሳችሁ ጉዳይ ፈጣሪ ለይቶ ይምታችሁ በንፁሀን ደም እደቀለዳችሁ

Ответить
@etetudejong8756
@etetudejong8756 - 07.08.2024 14:18

Genbata lemane newe?????
Be ande bekul torenet belelaw
Genebata asefelagi ayedlem!!!!
Hezeb merab mttemat yelbtem!
Yasazenal yasaferalem gura becha
Lezena le Ethiopia aseflagi ayedlem ke America gar fukeker
Akumu legura selam kelele yeh hulu yefersal !!

Ответить
@Virtues162
@Virtues162 - 07.08.2024 09:52

ከርፋፋ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትበል _ አረቦች UAE Quatar Saudi Turkey China የመሳሳለኡት ገዝተዋታል _ አንተ ኢትዮጵያዊው ይህ ታጥቦ የማይውቀው ቂጥህ ላብ እኪያልበው ለአረቦች ባሪያ ለመሆን ተዘጋጅ _ አይዞህ ሳንቲም ይወረወሩልሃል _ ወራዳ በገዛ ሃገርህ _፟ ፋኖ ተብዪውስ ምን እስኪሆን ነው የምትጠብቀው ምድረ መጋዣ የከብት ስብስብ !

Ответить
@Virtues162
@Virtues162 - 07.08.2024 09:30

ለዱባይ. መንግስት. ተሽጡዋል. እየመረረክ. ቢሆንም ዋጠው. የሚያሻግርክ. ሙሴ. ጉድ. አድርጎታል. የአዲስ. አበባ. ሰው. ተኘቱዋል. ሳይሆን. ሞቱዋል. ነብስ. ይማር

Ответить
@Hana-y8d
@Hana-y8d - 07.08.2024 09:22

👏👏👏

Ответить
@aroza5670
@aroza5670 - 06.08.2024 21:07

😂😂😂😂😂

Ответить
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze - 05.08.2024 20:15

The arabs invest n the will take it UAE. N QATR

Ответить
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 - 05.08.2024 14:05

ምንእስማርት እራስምታት እያደረጓት ነው። ህልውና አይቀድምም?
ሰው ከቤት ወጥቶ
የሚበላው አጥቶ
የሚለመን ጠፍቶ
ሁሉም ለማኝ ሆኖ
እስማርት ሲት አሉት
ገለው እየበሉት።

Ответить
@tadesseaga3300
@tadesseaga3300 - 05.08.2024 12:51

smart cities represent a prison cells

Ответить
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld - 05.08.2024 01:49

ማንኛውም ዓይነት ዘረኝነት፣ ፍርደ-ገምድልነት፣ አድሏዊነት፣ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ለሠራው ሥራ ተጻራሪ ነው።

Ответить
@solomonadal948
@solomonadal948 - 05.08.2024 00:07

ደሀ ጠል ከተማ።
እግዚአብሔር የሚጠላትና የማያውቃት ከተማ!!! አሳዛኝ ወሬኛ።እነደውሻ አላዘንክ በቃ በቃ በቃ።

Ответить
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 - 04.08.2024 17:34

ደስ የሚል ዜና ማደግ ጥሩ ነው

Ответить
@ygbelay2366
@ygbelay2366 - 04.08.2024 14:10

ይሄ ቻናል የአብይ ነው የምንለው በምክንያት ነው።

Ответить
@Teyboawlou
@Teyboawlou - 04.08.2024 10:51

እድ ምርት ሲት የገነቡ አገሮች ህዝባቸውን ከድህነት ያወጡ ሰላም ያላቸው እርስ በርስ የማይጋደሉ ረሃብተኛ ተፈናቃይ ስራ ፈት የሌለባቸው ፖለቲካቸው የተረጋጋ ኢኮኖሚያቸው የተመነደገ ለዜጎቻቸው ክብር ያላቸው ዜጎቻቸው በየቄዬው የማይገደሉ ከቤት ንብረታቸው የማይፈናቀሉ የማይታሰሩ ለዜጎቻቸው ሁሉንም ነገር ያሟሉ ናቸው

Ответить
@Dbxb6375
@Dbxb6375 - 04.08.2024 00:00

ደደብ ቆሻሻ ሰዉ መኖር ከብዶታል አንተ ለብልፅግና ታሽቃብጣለህ ስንት ሰዉ እያለቀ

Ответить
@Sebat24
@Sebat24 - 03.08.2024 20:03

ተበጠረክ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍራ ነው የምታደረጉት ምን አዲሰ አንተ ቀሻሻ ባንተ ቤት ሰውን አታለሀል ተበዳዳዳዳ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить
@Sebat24
@Sebat24 - 03.08.2024 20:03

ተበጠረክ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍራ ነው የምታደረጉት ምን አዲሰ አንተ ቀሻሻ ባንተ ቤት ሰውን አታለሀል ተበዳዳዳዳ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить
@Sebat24
@Sebat24 - 03.08.2024 20:02

ተበጠረክ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍራ ነው የምታደረጉት ምን አዲሰ አንተ ቀሻሻ ባንተ ቤት ሰውን አታለሀል ተበዳዳዳዳ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить
@Sebat24
@Sebat24 - 03.08.2024 20:00

ድስኩራም ደንቆሮ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить
@yoditbeyene9172
@yoditbeyene9172 - 03.08.2024 19:34

Why do you repeat yourself again and again in 1 video. So boring

Ответить
@tasewbelew304
@tasewbelew304 - 03.08.2024 17:26

Addis Abeba is dying because of bunch of idiots.

Ответить
@AshenafiShalemo-u1m
@AshenafiShalemo-u1m - 03.08.2024 16:09

Ответить
@fanosisay6819
@fanosisay6819 - 03.08.2024 15:35

Behewetachen aten yamanaqewen bela amexaben ine yemegeremany megelaca yemesaxut sawech nachu ahun iwenat ihe lawex naw dehan iyasilaqeso gebata gin mejemara megesit irason begeneb mekenyatom yasifelegewal ish

Ответить
@fanosisay6819
@fanosisay6819 - 03.08.2024 15:31

😂 iko bereket kkkkkkk mote atelem ide idewem wede mute yemeher godana izalech adesaba egezabeher yetadegen 😢😢

Ответить
@امنهال-خ3ق
@امنهال-خ3ق - 03.08.2024 12:46

👍👍👍👍👍👍👍👍

Ответить
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm - 03.08.2024 05:43

ዘብዛባ

Ответить
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 - 03.08.2024 03:53

አቃጣሪ አንተ እራስክ ሀገርህን የሸጥክ ነክ የሚያስገርመዉ እግዚአብሔር አምላክ ለደሀ የሚያስብላት መንግስትን ያመጣል

Ответить
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 - 03.08.2024 03:50

ስታቀርብ በአማርኛ አመተ ምሕረት ስትጠቅስ በዉጪ አቆጣጠር ነዉ ምነዉ በኢትዮጵያ አቆጣጠር የማትጠቀመዉ ትክክል የዘመን አቆጣጠር ያላት የሀገርክ አቆጣጠር ነዉ እራስህን ቅኝ ገዛት አትግዛ

Ответить
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 - 03.08.2024 01:39

ለውጪ ዜጎች ምችት ነው ህዝቤ ሆይ ንቃ ነጮች ይሞሉባትና አሽከር ሆነህ መብትህ ተነጥቆ ልትቀጠቀጥ ነው

Ответить
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe - 03.08.2024 01:33

ኦሕዲድ በጣም. ብልጥ. ነው ያ በሐዘን. ቤት በሰርግ. ቤት ጥይት. የሚተኩስ ተላላኪ. መሆኑን ስለማያውቅ ተጫወተበት አንዴ. ኦሮማራ እያለ ካሰራው. በሐላ. ምናባሕ. ታመጣለህ አለው.

Ответить
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe - 03.08.2024 01:25

የአዲሰ. አበባ. ግቡ 2025 በሐበሻ አቆጣጠር አዲሰ. አበባ ወደእሮሚያ ወይም. የኦሮሞ. ነት

Ответить