ወሲብ በአብይ ፆም ይፈቀዳል? ያልተጠበቀ መልስ በመጋቢ ሐዲስ ሮዳስ

ወሲብ በአብይ ፆም ይፈቀዳል? ያልተጠበቀ መልስ በመጋቢ ሐዲስ ሮዳስ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

4 года назад

180,735 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@mengistuendalew43
@mengistuendalew43 - 18.03.2020 18:00

የባህር ሀሳብ ማለት ምን ማለት ነው ?የዘመን ቀመሩ የመጣበት?

Ответить
@tamlema5429
@tamlema5429 - 20.03.2020 09:44

እንደማይፈቀድ እያወክ አትዘላብድ

Ответить
@selamawitmequant4299
@selamawitmequant4299 - 11.03.2021 14:53

ምን ማለት ነዉ ያልተጠበቀ ማለት ካላወቃችሁ ዝም ማለት መልካም ነዉ በናንተ ያልተጠበቀ አነጋገር ሰውን አታሳስቱ

Ответить
@emberhanyenat6250
@emberhanyenat6250 - 11.03.2021 22:02

Enamesgenal

Ответить
@zekaryasbeshah2012
@zekaryasbeshah2012 - 12.03.2021 08:19

Yalt'tbk mels sayehon ateyaykh nw yalt'tbek."Ant" eyalk styk tnsh enkuwan aykbdhm.

Ответить
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 - 12.03.2021 09:34

ከእውነት እና ከእውቀት ጋር ያለ ሰው እንድህ አሳምሮ በመፅሐፍ ጥቅስ ያስረዳል

Ответить
@ethiopianpegasusDr.Samuel
@ethiopianpegasusDr.Samuel - 14.03.2021 17:51

ምን ትመክራለህ ብሎ አይጠየቅም። ወይ ውርደት? ትልቅ አባት እኮ ናቸው።ሁለተኛ እንዳይለምድህ። ምን ይመክራሉ

Ответить
@eurotele415
@eurotele415 - 15.03.2021 00:38

ዋዉ ምርጥ ኦርቶዶክሣዊ የትምህርት መልሥ ሠተሕናል መምህራችን ።ቃለ ሂወትን ያሠማልን

Ответить
@fasiltarekegn774
@fasiltarekegn774 - 15.03.2021 07:20

ምንድነው ያልተጠበቀ ያላችሁት መጠየቃችሁ ደስ ቢልም ስህተታችሁ ግን ይገርማል

Ответить
@rahelamare9877
@rahelamare9877 - 15.03.2021 23:48

እኔ የመምለው በፆም ስዓት የተባለው መልካምነት ተደርጎ ከፆም ውጭ ግን እንደተለቀቀ አንበሳ እንደፈለጉ መዝለል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም ይሄ መልካምነት ሁሌ ብናደርገው ምኞቴ ነው ሌላው ደግሞ በባልና ሚስት መሀል የሚደረገውን የስጋ ግንኙነት መደረግ የለበትም ከማለታችን በፊት የሁለቱም ፈቃደኝነት ወይም ስምምነት የሚያስፈልግ ይመስለኛል ከባል ወይም ከሚስት አንድ ግንኙነት ማድረግ ቢፈልግ ሌላኛው ቢከላከል ተከልካዩ ወደ ሌላ ሀጥያት እንዲሄድ መገፋፋት ይመስለኛል ይህንን ትምህርት ስትሰጡ መጠንቀቁ ጥሩ ነው

Ответить
@sebletadesse4650
@sebletadesse4650 - 16.03.2021 21:12

ሠላም መጋቢ ስለ ኮሮና ክትባት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚባለው እውነት የኢሉሚናቲ ነው?

Ответить
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v - 16.03.2021 22:25

ቃለ ህይወት ያሰማልን

Ответить
@medinaminawara206
@medinaminawara206 - 17.03.2021 12:01

እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችንን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

Ответить
@medinaminawara206
@medinaminawara206 - 17.03.2021 12:09

የምትለጥፉትን እወቁ መምህራችን ታላቅናቸው ፆሞም ታላቅነው በትህትናጠይቁ

Ответить
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 - 18.03.2021 02:55

ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

Ответить
@saramia1919
@saramia1919 - 19.03.2021 00:51

Mogni ayimuti endyacaweti....bale kemistu gare bedenbe maregi yicalale...bezu lje besomi stati new yemregezew ::

Ответить
@danielhadgu
@danielhadgu - 19.03.2021 03:09

እኔ ባለ ትዳር ነኝ ። ሚስቴን በአብይ ጾም ወራት በየቀኑ ሦስት ግዜ እበዳታለሁ ።

Ответить
@danielhadgu
@danielhadgu - 19.03.2021 03:09

እኔ ባለ ትዳር ነኝ ። ሚስቴን በአብይ ጾም ወራት በየቀኑ ሦስት ግዜ እበዳታለሁ ።

Ответить
@danielhadgu
@danielhadgu - 19.03.2021 03:09

እኔ ባለ ትዳር ነኝ ። ሚስቴን በአብይ ጾም ወራት በየቀኑ ሦስት ግዜ እበዳታለሁ ።

Ответить
@danielhadgu
@danielhadgu - 19.03.2021 03:09

እኔ ባለ ትዳር ነኝ ። ሚስቴን በአብይ ጾም ወራት በየቀኑ ሦስት ግዜ እበዳታለሁ ።

Ответить
@danielhadgu
@danielhadgu - 19.03.2021 03:14

እኔ ባለ ትዳር ነኝ ። ሚስቴን በአብይ ጾም ወራት በየቀኑ ሦስት ግዜ እበዳታለሁ ።

Ответить
@abiyotmekurya283
@abiyotmekurya283 - 19.03.2021 07:25

መምህራችን የመለሰው ትክክል ነው ካልገባችሁ መፅሀፋን አንብቡ

Ответить
@סיסאיגרמה-כ3י
@סיסאיגרמה-כ3י - 19.03.2021 08:38

ወነጌል፡ሁሉን፡ያስተምርሀል፡አትቀባጥር፡ዉሸታም፡የዉሸት፡ፋብሪካ፡ወንፊት፡እና፡ወናፍ፡መፅሐፍ፡ቅዱስ፡ነዉ፡መመሪያ፡የኛ፡መጋቢ፡፡

Ответить
@סיסאיגרמה-כ3י
@סיסאיגרמה-כ3י - 19.03.2021 08:43

የሙት፡እንጀራና፡ወጥ፡በነፃ፡ለምዳችሁ፡እዉነት፡አትናገሩም፡ኦርቶዶክስ፡እናውቃችሁአለን፡

Ответить
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ - 19.03.2021 23:56

ያቀረብከው ነገር ለሳኝ ነው ግን ትንሽ ስርዕት ይጐለዋል ቢያንስ መጋቢ ሀዲስ እያልክ በአክብሮት ብትጠራ ጥሩ ነው ለሌላ ግዜህ

Ответить
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 - 20.03.2021 22:31

ቃለ ሕይዎት ያሠማልኝ

Ответить
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 - 21.03.2021 12:27

መምህር ቃለህወት ያሰማልን

Ответить
@negasenshew7085
@negasenshew7085 - 24.03.2021 02:57

የተወደዳችሁ ወንደሞቻችን ሆይ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በሚል ይታረም እንደነ ወርቅነህ ገበየሁ ሲቪል ሰርቪስ ኮለጅ በሚባል የ6 ክፍል መማሪያ የተገዛ PHD አይደለምና

Ответить
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ - 25.03.2021 15:47

በሸታ ያወሳስብህ

Ответить
@helentekleberhan9318
@helentekleberhan9318 - 25.03.2021 19:55

Kalehiwot yasemalen

Ответить
@አቤቱአስበኝ
@አቤቱአስበኝ - 26.03.2021 14:37

ያልተጠበቀ ማለት?

Ответить
@Mekdisha
@Mekdisha - 27.03.2021 13:36

Tekekelegna mels eko new yesetut mindinew yaltetebeke mels? Ho

Ответить
@llhealdom265
@llhealdom265 - 31.03.2021 00:03

ጥያቄውም አጭር መልሱም ቅልብጭ ያለች::👍

Ответить
@atalaayale5924
@atalaayale5924 - 31.03.2021 09:35

ቃለሕይወት ን ያሰማልን ደስ የሚልና ወቅቱን በመተመለከተ የሚገባ ትምህርት ለሰጣችሁን ወንድሞቻችን እድሜና ጤናን ያድልልን

Ответить
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 - 31.03.2021 15:27

ወሲብባም ነገር ነህ ሌላ ቃል አትጠቅምም ግብረ ስጋ ግኑኝነት ሩካቤ ስጋ ሌላም ሌላም ማለት ይቻላ ነበር ወሲብ የሚለዉ ቃል ዝሙት ለሚለዉ ተነዋጭ ቃላት ነዉ

Ответить
@madesign21
@madesign21 - 05.04.2021 00:12

🚫ያልተጠበቀ መልስ እያላቸው የምትፖስቱትምን ለማለት ነው

Ответить
@eyobworku8077
@eyobworku8077 - 05.04.2021 23:45

Yhamanot Abate antu new ymebalew.....

Ответить
@keruqtesfa5507
@keruqtesfa5507 - 06.04.2021 17:57

እባክህ ዝምበል ለራሳችን አገራችን የደም መፍሰስ በየክልሉ እየጎረፈ አንተ ደግሞ ስለ የወሲብ ስሜት ታወራለህ !
ሰው ከሆንክ ስለ ሰላም የሚመጣበት መንገድ አታወራም የሆንክ ቅንዝራም !

Ответить
@rahelbekea1832
@rahelbekea1832 - 08.04.2021 14:30

0

Ответить
@addisbroom682
@addisbroom682 - 10.04.2021 18:19

Kala heywat yasmalen

Ответить
@addisbroom682
@addisbroom682 - 10.04.2021 18:20

Enamsgnalne tadyse Addiswch

Ответить
@FetuneRediet
@FetuneRediet - 13.04.2021 10:28

“ሮዳስ” ማለት የጌታችን መስቀል ላይ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ የሚለውን ማለትም ከጌታችን ራስ ላይ ያለውን ፅሁፍ የቸነከሩበት ማለት ነው

Ответить
@kidistabraham8757
@kidistabraham8757 - 13.04.2021 22:47

ጎበዝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ አድርገህ ነው የነገርከን

Ответить
@jochenparker8925
@jochenparker8925 - 21.04.2021 01:35

አንተ ግን ጤነኛ ነህ ?????? ሰው ሲጨፈጨፍ የማያሳስብህ ፣ ስለውሲብ የምትጨነቅ ሰው ነህ ወይስ አውሬ ? ጨካኝ። የተማርክ? ሊቅ? መምህር? ድንቄም ።
ከአንተስ ይሰውር ።

Ответить
@sarass838
@sarass838 - 25.04.2021 17:34

ደሞ የቪዲወው ፎቶ ምድነው ኧረ ምድው ያልተጠበቀ ምላሽ ትላላቹህሳ ግልብጥብጥ አላቹህ ትመክራለህ አይሰራም ይመክራሉ

Ответить
@Etalem-vp3mh
@Etalem-vp3mh - 16.05.2021 11:42

አግዝአብሔር ይጠብቅልኝ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድል ወድማችን

Ответить
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም - 02.08.2021 11:23

ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ብርቃችን መምህራችን !

Ответить
@יינטיפרקאדמס
@יינטיפרקאדמס - 22.12.2021 14:21

እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

Ответить
@romansurafel9283
@romansurafel9283 - 18.04.2022 22:12

🙏🙏🙏ቃለሒወት ያሠማልን

Ответить