Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 - 05.11.2024 03:03

Ethio Forum ❤

Ответить
@addisababa8072
@addisababa8072 - 05.11.2024 03:08

It’s easy to give wrong info to the drone

Ответить
@AberraChekol-qg4rc
@AberraChekol-qg4rc - 05.11.2024 03:42

ይድረስ ለፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ፤ በዘመነ ብልጽግና ይህ ሁሉ የትግራይ እና የአማራ ንፁሃን በግፍ ሲገደሉ ድምጽዎትን አጥፍተው የት ነበሩ? ዛሬስ ከስከዛሬው የከፋ ምን ታይቶዎት ብቅ አሉ? ወያኔን ወግነው በቅንጅት እስረኞች ላይ የሰሩትን ሸፍጥ አንረሳውምና ዛሬም ያን ለመድገም እይደከሙ፤ የአማራ ህዝብና የፋኖ ትግል የህልውና እንጅ በስልጣን የሚደለል የፖለቲካ ትግል አይደለም።
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ/ፋኖ።

Ответить
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 - 05.11.2024 03:45

አማራ እራስ ወዳድ ነው ህውሀት ደርግን ሲያስወግድ ከሻቢያ ከኦነግ ጋር ተደራጅቶ ነበር የተዋጋው

አማራ በፖለቲካ ፍጹም ወዳጅ ፍጹም ጠላት የሚባለውን ጫወታ አምኖ ተቀብሎ ከሌሎች ጋር ተደራጅቶ እስካልተዋጋ ድረስ መቼም ድል አታደርጉም እድሜ ልካቹን አኩራፊ ሆናቹ ትኖራላቹ

Ответить
@MaledaMusicEntertainment
@MaledaMusicEntertainment - 05.11.2024 03:46

🎉🎉

Ответить
@ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ
@ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ - 05.11.2024 03:55

Ethio form is a notorious liar mouthpiece of TPLF

Ответить
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf - 05.11.2024 04:37

ደሞ ይኸ ማን የሚሉት ነው እንደ እባብ ጭንቅላቱን እየነቀነቀ የሚፎክር?

Ответить
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf - 05.11.2024 04:55

ዳንኤል በቀለ የትግራይና ኦሮሚያ እልቂት ሲያድበሰብስ እና ለገዳዬች ጥብቅና ይቆም እንዳልነበር (ከአረመኔው ጋር በአፍላ ፍቅር ውስጥ በነበረበት) አሁን ታጣቂዎችም እኮ ሰላም ይፈልጋሉ የሚያቀራርብ ጠፋ እንጂ ፣ ተስፋ መቁረጥ ሰፍኗል ለማለት መብቃቱ ሊበረታታ ይገባል። "ዘር ከልጓም ይስባል" የሚለው ብሂል ግን ሳይረሳ።

Ответить
@EyoabNegasi
@EyoabNegasi - 05.11.2024 04:58

Aritiria ayzon key bahir sitimelishi intarekalen😅😅😅😅😅😅

Ответить
@marzeneb1835
@marzeneb1835 - 05.11.2024 05:05

ባለ ቢጫ ጃኬት ለብሰው የሚታዩት ሰውዬ፤ጺማቸው ብቻ ሳይሆን አይን ያወጣው ውሸታቸውም ልክ እንደ ጌታቸው፤ውሸት አገራችን እንደ ባህል መሆኑ ኢጅግ በጣም ያሳዝናል፤እውነት ህዝቡ ያምነኛል በሚል ነው፤ወይንስ በግብዝነት ህዝቡ ምን ያመጣል በማለት ይሆን?

Ответить
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm - 05.11.2024 05:15

የማይቀየር ነው የሚለፈልፈው አመት ሙሉ

Ответить
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 - 05.11.2024 05:27

🙏❤️💛

Ответить
@blossoming224
@blossoming224 - 05.11.2024 05:52

ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ ሚዲያ

Ответить
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 - 05.11.2024 06:00

ለዚህ ሚዲያ ለበርካታ አመታት ቤተሠብ ነበርኩ።በእውነቱ የትግራይ ልሂቃን የገነቡት ሚዲያ መሆኑንን ያወቁት የአማራ ምሁራን ፣ልሂቃን እና ዲያስፖራ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዝብርቅርቁ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለተሣሣቱት ድርጊት ይኽ ሚዲያ ዘወትር ሲያብጠለጥላቸው ጠርጥሬ ነበር።ለማንኛውም የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች የአማራን ህዝብ እንደማትጠሉት አውቃለሁ ነገር ግን በዬ አጀንዳው የአማራ ዲያስፖራዎችን፣ባለሀብቶች እና ልሂቃንን መውቀስ መቆም አለበት።እነ ታማኝ በዬነ እና ፀረ አማራ ኢትዮጵያኒዝም አቀንቃኝ ዲያስፖራዎችን ግን አይመለከተኝም

Ответить
@geneneasfaw5485
@geneneasfaw5485 - 05.11.2024 06:03

ተስፋ መቁረጥ ነው

Ответить
@musaomar7058
@musaomar7058 - 05.11.2024 06:12

in the Ethiopian history never ever happened forgiveness and compromise.
Why you don’t remember what happened in the “Aduwa war “?
750 victims of Eritean whom cut Right hand and Left foot with an axe,
Shame full history by the soldiers of Melelek 😈😮

Ответить
@BilalSeesay
@BilalSeesay - 05.11.2024 06:29

ድል ለነፃነት የሚዋደቀዉ ፋኖ ይሁን

Ответить
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 - 05.11.2024 06:36

አማራ በድሮን ሲጨፈጨፍ ፣ ተማሪ ሲታገት፣ ቄስ ሼክ ዛሬ ሲታረድ፣ በግሬደር ሲቀበር ዝም ያለ፤ የአማራን ልሂቅ ለምሳሌ ፕሮፌሰር ሀብታሙን ለመናገር ከየጎሬው ተወጣጥቶ ሲመጣ ምን ያህል የአማራ ጥላቻ በየእአቅጣጫው እንደተዘራ ያሳያል። የሌላውን ዝም ማለት ፣ አማራውን መተቸት!

ስለዚህ አማራ ሆይ እጅግ በጣም መጽነፍ ፣ የአማራ አንደነት መጠንከር አለብህ። ልደቱ መማሪያ መሆን አለበት።በርታ ፕሮፌሰር

Ответить
@BewketBelete-r6v
@BewketBelete-r6v - 05.11.2024 06:38

Kkkk....ye logistics newu yalewu yenates altedakemem ayegud

Ответить
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 - 05.11.2024 06:39

አማራ በድሮን ሲጨፈጨፍ ፣ ተማሪ ሲታገት፣ ቄስ ሼክ ዛሬ ሲታረድ፣ በግሬደር ሲቀበር ዝም ያለ ሌባ ሁሉ ፤ የአማራን ልሂቅ ለምሳሌ ፕሮፌሰር ሀብታሙን ለመናገር ከየጎሬው ተወጣጥቶ ሲመጣ ምን ያህል የአማራ ጥላቻ በየእአቅጣጫው እንደተዘራ ያሳያል። የሌላውን ዝም ማለት ፣ አማራውን ሲሆን መላእክ ካልሆነ፣ ግራ ሲመታ ቀኝ ካልሰጠህ ብሎ መተቸት!
ስለዚህ አማራ ሆይ እጅግ በጣም መጽነፍ ፣ የአማራ አንደነት መጠንከር አለብህ። ልደቱ መማሪያ መሆን አለበት።በርታ ፕሮፌሰር !
አባት አገር አማራ!

Ответить
@DaDa-n2k
@DaDa-n2k - 05.11.2024 06:39

Eritrea is cooking all drama inside Ethiopia

Ответить
@GirmawMeseret
@GirmawMeseret - 05.11.2024 06:39

ብልግና ጡሩንባ ሁኖ ይቅር

Ответить
@TsehayAzeze
@TsehayAzeze - 05.11.2024 06:42

Thanks Ethio forum

Ответить
@Sarahj962
@Sarahj962 - 05.11.2024 06:45

Daniel Bekele is a disgrace to the office he held. He is complicit in the Tigray Genocide

Ответить
@Sarahj962
@Sarahj962 - 05.11.2024 06:47

I wouldn’t be surprised if Abiy Evik Ahmed has something to do with the Somalia attack

Ответить
@SelamYimta
@SelamYimta - 05.11.2024 06:50

ፕሮፌሰሩ ከልደቱ ጋር እየዶለቱ ነው። የሚሰማቸው የለም።

Ответить
@yohanishabite
@yohanishabite - 05.11.2024 07:00

ድል ሐአማራ ፋኖ።ሞት ምላሱ ጋብቻ ለቀረው ለአማራ ብልፅግናዎች

Ответить
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ - 05.11.2024 07:18

ምላስ ብቻ ብልጽግና ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

Ответить
@alemzewd8196
@alemzewd8196 - 05.11.2024 07:21

ይሄ አማራ አይደለም ወኔ ቢስ ተማር ከነ ሽመልስ ለዘራቸው እንዴት ሽፋን እንደሚሰጡ ፋኖ ቢሸነፍ መላው አማራ ለዘመናት አንገቱን ይደፋል ሆድ አምላኩ

Ответить
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od - 05.11.2024 07:27

A❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@tesfawtefera6379
@tesfawtefera6379 - 05.11.2024 07:28

Fano ❤

Ответить
@KifleTesema-c1h
@KifleTesema-c1h - 05.11.2024 07:43

አጋስስ ነህ ማን እንደቴፕ ቀድቶ መጣህ ሁል ጊዜ ደመስሥን ጨረስናቸው ስትሉ ትንሽ እንኳን አታፍርም እንታይ ሆዳም ጊዜህ አልቋል ጠብቅ

Ответить
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 - 05.11.2024 07:43

ፕሮፌሰር ኤፍሬም ምነው ታዲያ ስለሚገደለው ስለሚሰደደው አማራ ዝምታን መረጡ ነፍሰ ገዲዮችን ልክ አይደላችሁም ግድያ አቁሙ ማለት እንደሽማግሌ እንዴት አቃታቸው ወይንስ እነዚህ የሚሰደዱት የሚገደሉት እንደእርሳቸው ኢትዮጵያውያን አይደሉምን

Ответить
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 - 05.11.2024 07:53

Professor Efrem
Yis hak blo, ene Danagchew, Alemariam, Brhanu Negan: 'Professor' blo mexrat ayassaznm?

Ответить
@TheKing-w1j8j
@TheKing-w1j8j - 05.11.2024 08:13

አንዳድ ሰው ውሸት ልብሱ ነው ምንም አያፍሩም አይይይይ

Ответить
@FantayeTesfaye-y3z
@FantayeTesfaye-y3z - 05.11.2024 08:29

አንተን አያርገኝ ነገ የት ትገባ ይሆን

Ответить
@HabtamAlehegn
@HabtamAlehegn - 05.11.2024 08:31

እባካቹውን ኢትዮ ፎሮሞች አንደንዴ ወደ ህብርተሰቡ ወረደ ብላቹሁ እዩ በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ወርዳ ገለጉ - ቴዎድሮስ ከተማ አሰፍልት መንገድ ሰራ እየሰራን በዮቴክ ኮንሰትራክሸን በሆን ተቆራጭ ሲሆን እሰካሁን ደረሰ ማለትም ከሐመሌ ወር ጀምሮ አሰካሁን ድረሰ ምንም አይነት የደሞውዝ ኪፊያ አልተፈጸመም ችግር ውሰጥ ገብተናል !!!

Ответить
@DemelashBelay-o8y
@DemelashBelay-o8y - 05.11.2024 09:07

ቤተክርስትያን ፖለቲካ ውስጥ ከገባች ወዲህ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ሰላም ራቃቸው ስለዚህ ማን ያስታራቅ

Ответить
@naix3768
@naix3768 - 05.11.2024 09:10

😂😂😂😂

Ответить
@abebekesete
@abebekesete - 05.11.2024 09:11

ፋንድያው የብልፅግና ተወካይ መግለጫ ነው ወይስ አስተያየት ነው እየገለፀ ያለው ፋኖ ወደ እማይመለስበት ደረጃ ደርሰዋል ፋኖ በብልፅግና ተራ ዲስኩር ወደ ሗላ አይመለስም ጉዞው ወደ አራት ኪሎ ነው

Ответить
@abebekesete
@abebekesete - 05.11.2024 09:13

ሸአብያ ቀንደኛ የኢትዮጱያ ጠላት ነው ጊዜ መሰጠት የለበትም ኢትዮጱያ እንድትፈርስ የኢትዮጱያ ታሪካዊ ጠላቶች በማሰባሰብ ኢትዮጱያ እንድትበታተን ተግቶ እየሰራ ነው

Ответить
@danielhadgu23
@danielhadgu23 - 05.11.2024 09:28

ከሻዕብያ ጋር የሚደረግ የሰላም ስምምነት ብሎ ነገር ቀልድ ስለሆነ የትግራይ መሪዎች ጦርነት ይብቃን ማለታቸው የምጋራው ቢሆንም ሻዕብያ ሙሉ ለሙሉ የሚያጠፋ ጦርነት ቢኖርና ሻዕብያ ቢደመሰስና ቢጠፋ ደስታየን ወደር የለውም😂😂

Ответить
@TigrayChannel-j2k
@TigrayChannel-j2k - 05.11.2024 09:28

❤❤❤❤❤

Ответить
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju - 05.11.2024 09:42

ፋኖ ከተሸነፌ ድሮን እንደት ይተኮሳል?መቼም የተሸነፈና ፈሪ ግን ስፈረጥጥና መሬት ላይ መቆም ስለማይችል የአማራን ህዝብ ሀብት ንብሬት በድሮን ያወድማል::ግን የሚያሳዝነዉ የገዛ ወንድሙን አዉሬ ነዉ ስል አዉሬ እያለና ፋኖ አለበት የአማራን ሀብት እናዉድም ስሉ የሚተባበርና የሚጮሄዉ ጅላንፎ የባንዳ ልጅ ነዉ መጨረሻ ላይ ከባድ ዋጋ ይከፍልበታል::ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

Ответить
@loveyourself2406
@loveyourself2406 - 05.11.2024 09:49

😂😂😂😂😂 አይ ፋኖ ከመንደር የማይወጣ ሽፍታና አሸባሪ የራሱ ክልል ህዝብ የሚዘርፍ ልክስክስ መንደሬዎች ናቸው።😂😂😂😂

Ответить
@ZelalemDesta-k1r
@ZelalemDesta-k1r - 05.11.2024 10:06

Well come Ethio forum

Ответить
@afeweld5291
@afeweld5291 - 05.11.2024 10:35

★ በሱማሌ ማኅበረሰብ አካባቢ አንዲት አፍቃሪ ኮረዳ ያስለቀሰች ፍየል ነበረች" ነፍሷን ይማረው!" በዚህ አነሳኽኝ አትበለኝና ባላውቃትም ትዝ ትለኛለች። 🎷
* ለመሆኑ ሕዝቡ በአማራ ሥም ለማልቀስ ውሃ ጠግቦ ጠጥቶ መሃረብ ገዝቶ እንዲህ በጥፍሩ መቆሙን ሳይ አማራ አስገረመኝ! *ሌላውም እንዲሁ ብቅ ብሎ ሌላ እሳት ቢጭር ደረቅ እንጨትና ጋዝ ልሁን የማይል አይጠፋም። ★ይህንን ጉዳይ ፲፯ሚዲያዎች አራገቡት ሲባል ለሙከራ አራት ቦታ ሄድኩ፣ የገባቸው፣ ያልገባቸው፣ ግራ የተጋቡ፣ የሆነ ነገር ማለት ያለባቸውና ምንም ማድረግ ባይችሉ የልደቱ አያሌው ፅሑፍ ለዚያውም የተሳሳተውን ዓረፍተነገር ቃል በቃል ገልብጠዋል።🤔 አትገረምም?! 
ሠላም: አንድነት: ኢትዮጵያ: ፍቅር: አብርሆት፣ ወዳጅነት: ይቅርታ የምትባል ጥንታዊ ታሪካዊ ጠላቶች አብይ አህመድ፣ በእየግድግዳው በቅርስነት፣ ተጥፎ በእየፓርኩ  ለሠርግህ ፎቶ እንድትነሳበት ተለጥፏል።
* ሰው ብንሆን የመጀመሪው ሰው ሲገረፍ: ሲሳደድ: ሲሰቀል: ሲታረድ: ሲታሰር: ሲራብ: ሲራቆት: ሁላችንም እንቢኝ! በፍፁም አይደረግም! ብለን ቢሆን አሁን ሰደን በማሳደድ፣ ሀገር በክልል ለውጠን እጃችን እስኪቃጠል አጨብጭበን ዓይናችን እስኪቀላ ማልቀስ ለተሰባበረ ለተቆራረጠ ሀገር ጭራሽም እንዲወድም፣ ቃል እያጣመሙ ሰበዝ እየመዘዙ መሰዳደብም፣ ጫማ መለካካትም፣ የፉከራ ድቤ መምታትም፣ የትም አያደርስም።
*እያንዳንዱና ሁሉም በሥራው ከመጠየቅ በአላቅሱኝ ተባበሩኝ  ገንዘብም ጠበቃም አዋጡልኝ ይህን ያህል ማስጮህ ለበለጠ ጥርጣሬ፣ ለበለጠ ምርምር ይጋብዛል እንጂ አይመለጥም! ።
*ይልቁንም ይህ ግፍና መከራ የበዛበት፣ ሞት የናቀ ለህልውናው የቆረጠ ትውልድ ለማንም ለምንም አለመመለሱን አውቆ በትዕግስትና ጥበብ ነገሮችን ማለዘብ ማለሳለስ ይመከራል ።
ይኼው ነው እየተስተዋለ!

Ответить
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 - 05.11.2024 10:39

በዓለም ላይ ብዙ ሀገራት አሉ እንዴት ነው ሰላማቸውን ያረጋገጡት የመጅመሪያው የመንግስት ስራ መሆን ያልበት የዜጎች ደህንነት ማስጠበቅ ሲችል ነው

Ответить
@TimnitTesfay-s4p
@TimnitTesfay-s4p - 05.11.2024 10:51

tigray🙏❤

Ответить
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u - 05.11.2024 11:01

ኢትዮ ፎረሞች እውነተኛ የህዝብ ድምፅ ስለሆናችሁ ምስጋና ይገባችዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить