"ልዩ ቪዲዮ" | ሊቀጳጳሱ ምላሽ ሰጡ | የሚያረክስ ነገር አለ

"ልዩ ቪዲዮ" | ሊቀጳጳሱ ምላሽ ሰጡ | የሚያረክስ ነገር አለ

Egregnaw Media - እግረኛው

3 часа назад

10,271 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@girummoges
@girummoges - 14.11.2024 10:16

በጣም ደስ የሚል መልስ ነው👌👌

Ответить
@abiyutesfaye4278
@abiyutesfaye4278 - 14.11.2024 10:20

ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጫማህን አውልቅ እና ወደ ቤተመቅደስ ግባ ስትል መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡ እንደ ዘመነኞቹ ለጤናም ጥሩ ነው በሚል ሳይሆን ነብዩ ሙሴ በታዘዘው መሠረት ነው እኛም ቤተክርስቲያን የምታዘን፡፡ አሁን በተነሳው ጉዳይ ላይ እጅግ ብዙ ሊቃነጳጳሳት በደንብ አድርገው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትንተና መስጠት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ……..

Ответить
@sol7d663
@sol7d663 - 14.11.2024 10:21

ትክክል ናቸው አባታችን ለተጨማሪም የዲያቆን አበጋዝ መጽሃፍ መድሎተ ጽድቅ 1 እና 2' 3 አንብቡት ሰዎች

Ответить
@TnsaeBirhanu
@TnsaeBirhanu - 14.11.2024 10:21

አባታችን ምንፍቅና ከሌለው እውነት ከሆነ ለምን ቀጣዩን ክፍል ፈሩ?

Ответить
@KirubelStudio
@KirubelStudio - 14.11.2024 10:22

በረከትዎ ይድረሰን፥፥ግን አሁንም፥፥

Ответить
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv - 14.11.2024 10:22

ሐዋርያት 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እነርሱም በነገው ሲሄዱ ወደ ከተማም ሲቀርቡ፥ ጴጥሮስ በስድስት ሰዓት ያህል ይጸልይ ዘንድ ወደ ጣራው ወጣ።
¹⁰ ተርቦም ሊበላ ወደደ፤ ሲያዘጋጁለት ሳሉም ተመስጦ መጣበት፤
¹¹ ሰማይም ተከፍቶ በአራት ማዕዘን የተያዘ ታላቅ ሸማ የሚመስል ዕቃ ወደ ምድር ሲወርድ አየ፤
¹² በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት።
¹³ ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
¹⁴ ጴጥሮስ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና አለ።
¹⁵ ደግሞም ሁለተኛ፦ እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
¹⁶ ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፥ ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተወሰደ።ሐዋርያት 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ጴጥሮስም ወደ ኢየሩሳሌም በወጣ ጊዜ ከተገረዙት ወገን የሆኑት ሰዎች ከእርሱ ጋር ተከራክረው፦
³ ወዳልተገረዙ ሰዎች ገብተህ ከእነርሱ ጋር በላህ አሉት።
⁴ ጴጥሮስ ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ በተራ ገለጠላቸው እንዲህም አለ፦


¹⁸ ይህን በሰሙ ጊዜም ዝም አሉና፦ እንኪያስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ደግሞ ለሕይወት የሚሆን ንስሐን ሰጣቸው እያሉ እግዚአብሔርን አከበሩ።

Ответить
@T4974-s3v
@T4974-s3v - 14.11.2024 10:26

አባታችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጦት።

Ответить
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ - 14.11.2024 10:34

እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ጸጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@kenbonseyoum8082
@kenbonseyoum8082 - 14.11.2024 10:37

I still want to remain in orthodox b/c of such an eduacted fathers. It is true that orthodox church is still struggling with the old testatement,

Ответить
@dimvidpro
@dimvidpro - 14.11.2024 10:38

ከድጡ ወደ ማጡ። በ አፄ ሱሱንዮስ ዘመን ቤተክርስቲያኒቱ ወደ ካቶሊክ ተለውጣ ነበረ። እሳቸው ያንን ነው እያስተማሩት ያለው።

Ответить
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 - 14.11.2024 10:38

አባታችን በረከትዎት ይድረሰን 🙏 መታደል ነው ሊቅ እውነትም የወንጌል አርበኛ እድሜ ያድልልን 🙏 ይሄን ሁሉ አቧራ ያስነሳው የሰጠከው ፎቶ እና አርእስን ነው እራስክ ነህ ለመታየትና viewers ለማግኘት እግረኛው ተጠንቀቅ መስመር በጣም እየጣስክ ነው

Ответить
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 - 14.11.2024 10:39

Yene abat Egzabher amlak yibarkot❤🙏

Ответить
@gzaKasu
@gzaKasu - 14.11.2024 10:40

ሁሉም ለራሳቸው አመለካከት ትክክል ናቸው።
የኛ የምዕመኑ አረዳዲ ጠማማ ስለሆንጂ።

አባታችላይም ጥያቄ ያነሱት
መምህራንም የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪወችም
ከስዲብና ከመፍርድ ውጭ።
ለኔ በተርዱበት መገድ ትክክል ናቸው ።
አባታችንም
መጋቸውን ለመጠብቅ እጅ
ለመበተን ያደርጉበት
ቃል ለኔ አልታየኝም።
ያርዳዲ ችግር እጅ
ሁሉም ከቅንነት ተዋህዶን
ከመውደድ ምስልን ሰጣ ገባው።
አብዛኞቹ ።
ሰለውስጣችን ሁሉን ማወቅ የሚችል
አምላክ እግዚአብሔር ይመርምር።

Ответить
@milahagos2807
@milahagos2807 - 14.11.2024 10:45

አባቴ ወንጌል ያሰተማሩን ጌታ ኢየሱስን ያሳወቁኝ

Ответить
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 - 14.11.2024 10:51

Long live Abatachin!

Ответить
@hiwot4193
@hiwot4193 - 14.11.2024 10:53

አብነ በርናባስ የተባርኩ የወንጌል አርበኛ ናቸው እኔ በሳቸው ትምህርት በጣም ተጠቅሜአለሁ ዘመንዎት ይባረክ እስቲ ይህንን ቤት ለማፅዳት የበኩልዎን እያረጉ ሰላሉት እግዚአብሔር ውስጥዎት ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🙏🙏🙏🙏

Ответить
@malybekele-n1r
@malybekele-n1r - 14.11.2024 10:57

አንተ ራስህ አላማህ ምንድን ነው ማህተቡን አውልቅ ሰውን አታጭበርብር መጠየቅ ከፈለክ ለምን ሌሎች አባቶቹን ለምን አትጠይቅም በምንፍቅና የሚታወቁ አባት ከመጠየቅ ለቢዝነስ ብለህ የቤተክርስትያን አስተምሮ ያልሆነ ትምህርት ማስተላለፍ …

Ответить
@KindnewKinde
@KindnewKinde - 14.11.2024 11:01

ዘበነ እኮ ጤነኛ ሰው አይደለም ልክ እንደ እብድ ውሻ ያንንም መልከፍ የተካነበት ስራው ነው።

Ответить
@Habeshaking
@Habeshaking - 14.11.2024 11:01

አሳማ

Ответить
@Habeshaking
@Habeshaking - 14.11.2024 11:03

ታድሶ ብቻ ነው ኮመንትላይ ያሉት አቤት 😮😮😮

Ответить
@Ethio20245
@Ethio20245 - 14.11.2024 11:05

እባካችሁ አታወዛግቡን!

እንደ እኔ እይታ ልክም ይሁን እይሁን አባቶችም ሆናችሁ መምህሮች ሚድያ ላይ እየወጣችሁ ነገሮችን ከምታጯጩኃቸው እና ከምታወዛግቡን በተገቢው ቦታ ማለትም በቤተ ክርስትያን እና ሰንበት ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን ብታስተምሩን ይሻላል!
ሆኖም ግን ዛሬ ዛሬ በተለይ በውጪው አለም ከቀሳውስቱ የምናገኘው ትምህርት የለም ያው ቅዳሴ ቀድሰው አበላቸውን ተቀብለው ተሯሩጠው እንደማንኛውም ምእመን ወደ መደበኛ ስራቸው ከመሄድ በስተቀር!!

Ответить
@muluebuy
@muluebuy - 14.11.2024 11:06

ሁላችንም እግዛብሄር ይቅር ይበለን ብፅእ ኣባታችን ይቅር ይበሉኝ እና የባለፈው ቪድዮ ኣይቼ ከንስሃ ተሰናከልኩ, ብዙ የማይበሉ ምግቦች እያወቅኩ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት በልቼ በንስሃ እንዳልነፃ ድፍረት ነው የሰጡኝ. እና ለኔ ያስተላለፉት መልእክት በጣም ስህተት ነው::

Ответить
@AmenK-r3o
@AmenK-r3o - 14.11.2024 11:07

Kale hywetn yasemaln Abatachn.

Ответить
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. - 14.11.2024 11:09

አሔ፡ጋዜጠኛ፡መመርመር፡አለበት፡ኦርቶዶክስን፡ካሕናትን፡ወንጀላቸውን፡በማብዛት፡እንደዚ፡አይነት፡አወዛጋቢ፡ጥያቄ፡በማንሳት።

Ответить
@AbaTsegzeab
@AbaTsegzeab - 14.11.2024 11:09

ታላቁ ሐዋርያ አባት ያለፍርሀት እውነትን ስለገለጹት እንዎድዎትለን በረከትዎት ትድረሰን

Ответить
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 - 14.11.2024 11:09

ብራኬዎት ይድረሰን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ስጥቶ ይጠብቅልን ❤🙏

Ответить
@tsigetube7178
@tsigetube7178 - 14.11.2024 11:11

አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን ኑሩልን ሁሌ እንደዚ ትምህርት ቢሰጡን ማርያምን

Ответить
@deboamare5171
@deboamare5171 - 14.11.2024 11:12

አቡነ በርናባስ እውነትም አቡን ተባረኩ :: ለዛሬ ተክለሃይማኖት አልተሳካልህም !!! ክክክክክክክ !!! አቡነ በርናባስ እንደው እዚህ አገር ቢሆኑ እንዴት ብዙዎችን በወንጌል ይደርሱ ነበር ታድለው አሜሪካ ያሉት ወንጌል ይሰበካሉ !!!! እንዲህ ነው እቕጩን ነጭ ነጭዋን ንግግር ዋው !! ዘሮት ይባረክ !!
የሽበቱ ምሳሌ በጣም ደስ ይላል ::
የጫማ ማውለቁማ ቃል የለኝም ቂም ለብሶ ጫማ ማውለቅ ግብዝነት ነው ":: የማንበላው ስለ ባህላችን እንጂ የሚያረክስ መብል የለም 144444 ሺ ነጥብ !!! ጉድ ፈላባቸው እነ ዘቤ ቻሉት እግረኛው ርዕሱን እንዲንጫጩ ፈልገህ አጦዝከው ልካችሁ ተነገራችሁ !!! ወደ ቃሉ ወደ ወንጌል እውነት ተመለሱ !! እውነትም በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ስለ መብል ክርክር አሳፋሪ ነው እውነትም አቡነ በርናባስ !!! ምንም የለም ወንጌል ነጻ ያወጣል ብዙዎች ቢሰሙ ከብዙ መሳትና ግራ መጋባት ይድናሉ እሰይ
እግረኛው - ተክለሃይማኖት በጣም ጌታ ይባርክህ !!!!
ወደ ሮሜ ሰዎች
1፥3-4
ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯❤❤🙏🙏☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить
@feriegetachew4659
@feriegetachew4659 - 14.11.2024 11:15

አንተ አጠቃቀምህ ትክክል እይደለም ስለ አህያ ስትጠይቅ አቀረብካት በጣም ማስተካከል አለብህ

Ответить
@deboamare5171
@deboamare5171 - 14.11.2024 11:17

ያስጮካት አህያ ናት ተመክረህ መጥተህ ችግር ያመጣው !! አቡኑ አይደሉም !! ከፈለክ ብላ
ባህላችን እንጂ የሚያረክስ መብል የለም በአዲስ ኪዳን ወንጌል ይህ ነው !!!
ምንም አቡዋራ የለም ስሜትህን ሳይሆን እውነትን ስለተናገሩ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ከዚህ በላይ ምንም ሊሉ አይችሉም !!! ውድድድድድድድድ አቡነ በርናባስ !!! አመድም, ዱቄትም, ጭቃም ይነሳ ምን ተዳችን ??? ይበቃል ይበቃል ጆሮ ያለው ይስማ
መጽሐፈ ምሳሌ
9፥9
ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

Ответить
@abdukeee-t6b
@abdukeee-t6b - 14.11.2024 11:18

ኦርቶዶክስና የአማራ ፖለቲከኛ የሆነ መንደርተኝ መስማት ይወዳል አሁን እስኪ እሳቸው ካሉት ጠብ የሚል ነገር ምን አለ እንደ ምህረታብ ያለ እውቀት አደባባይ ላይ ሚንጫጫ ነው ሚፈልጉት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ሲቀጥል መፅሃፍ ቅዱሳዊ እወቀት ዘበነም ሆነ ሄኖክ አላወረው ዝም ብሎ የመንደር ወሬ ቄራ ምናምን ነው ይላሉ መፅሀፍ ይዞ ምውርት ነው እውቀት እንጂ ሰው ምን ብል ደስ ይለዋል ብሎ ማውራት ነው ሚፈልጉት

Ответить
@hiwot4193
@hiwot4193 - 14.11.2024 11:24

እዉነትን የሚመስክር አንደበት የተባረከ ነው

Ответить
@KindnewKinde
@KindnewKinde - 14.11.2024 11:25

በነገራችን ላይ እግረኛው አንድ ጀነራል ያጫወተኝን ልንገርህ
ጀነራሉ ለአመታት በጦርነት ቆይቶ ከ7አመት በኃላ ወደ ቤተሰብ ይመለሳል ከዛ የነፍስ አባቱ እንኳን ደህና መጣህ ለማለት ወደቤቱ ይመጣሉ ከዛም እያወሩ እያለ ስለቆይታው መጨዋወቱ ወታደሩም ሆነ እሱ እባብን ሆነ የተለያዩ አራዊት እንደሚመገቡ ሲነግራቸው ልክ እንደዘበነ አይነት ቄስ ነበሩና ዘራፍ ይሉበት እና ይጣላሉ ከዛም ጀነራሉ ከቤት አባሮ እንዳስወጣቸው ነግሮኛል ስለዚህ አቡነ በርናባስ የተናገሩት # ነጭ እውነት ነው።

Ответить
@AMEN271
@AMEN271 - 14.11.2024 11:29

ይይህን ሸንካላ ሰው ይህን ሚሽን አሁን የሰጠው ማን እንደሆነ ከጀርባ ይታወቃል ያው ጥንተ ጠላት የሆነው የሐሰት አባት ነው

Ответить
@KindnewKinde
@KindnewKinde - 14.11.2024 11:30

ዘበነ ሆይ መቼ ነው የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል የምትሰብከው ዘመንህ ሁሉ ዱሪቶ ስትግተን ኖርን እኮ አሁን ግን ትውልድ እየነቃ ነው።

Ответить
@ayalewnigussie8540
@ayalewnigussie8540 - 14.11.2024 11:33

እኝህ አባት ልበ ብርሀን ናቸው የአሁኑም ዘመን ጳውሎስ ናቸው። እኚህን አባት ከመናገራችሁ በፊት እስኪ መጀመሪያ የወንጌሉ እውነት ይግባችሁ ። አህያ በላ እባብ በላ ብለህ ከምትጮህ መጀመሪያ በመጠጥ እየናወዝክ ሰውን ሁሉ በስድብ እና በጩኸት ከመሳደብ እራስህን ግዛ።

Ответить
@minteethio
@minteethio - 14.11.2024 11:34

አባ እርሶ የወንጌል አርበኛ ኖት አውን ስለ አድኖ ሚሉትን ልክ እንዳሎነ ተናገሩ ዘበነ የዞረበት ነው እኮ

Ответить
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 - 14.11.2024 11:35

አባታችን እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ❤❤ወንጌልን ብቻ መመሪያ ያረጉ የተባረኩ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እርሶ ለትውልዱ በረከት ነዋት❤❤❤❤❤

Ответить
@minteethio
@minteethio - 14.11.2024 11:40

ዩሐንስ አንበጣና የበረሀ ማር ነው ሚበላው ዮሐንስ ወንጌል 3-4 ላይ እንደዛ ይላል አባ ልክ ኖት ባህል እንደሆነ ተረድቻለው #1👏👏👏👏👏

Ответить
@birhanemeskel3709
@birhanemeskel3709 - 14.11.2024 11:42

እዛ ይበቃዎታል እውነተኛ አባት ከሆኑ ወደ ሀገሮት ተመልሰው ያስተምሩ

Ответить
@ermiyaswondimagegn8394
@ermiyaswondimagegn8394 - 14.11.2024 11:46

ጫት መቃምስ ??? ቅጠሉ መቼም የእግዜር ፍጥረት አይደለም?? ግን ለሠይጣን ምቹ ማረፊያ ቢያረገንና ከቤተክርስቲያን ቢያርቀንሥ???

Ответить
@eliasabera6382
@eliasabera6382 - 14.11.2024 11:46

እንደ እርሶ አዋቂ አና የቤተክርስቲያኑ አዋቂ ሰዎች ቀድመው ቢያስተምሩ ኖሮ ይሄ ሁሉ ውዥንብር አይኖርም ነበር አሁን የረፈደ ይመስለኛል፡፡ ችግሩ በየሚዲያ አዋቂ ነን ሚሉ መብዛታቸው ህዝቡ ተወዛገበ፡፡

Ответить
@dawitteshome2697
@dawitteshome2697 - 14.11.2024 11:47

እየሱስ ፈራጅ ውይስ አማላጅ ጠይቃቸው

Ответить
@AlmazAlmaz-o3m
@AlmazAlmaz-o3m - 14.11.2024 11:49

ወይኔ አባታችን ተባረኩ እኔ ጴንጤ ነኝ እዉነትን ግለጡ ፀጋዉን ያብዛሎት ወንጌል ሂወትን ይለዉጣል ተረት ይቁም ዘበነ የተረት አባት ነዉ

Ответить
@hiwot4193
@hiwot4193 - 14.11.2024 11:52

ምን ላርግዎት አባቴ ተባረኩልኝ

Ответить
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v - 14.11.2024 11:53

በስመ ሥላሴ። ለመብላት ይህን ያክል ግብ ግብ ያሳዝናል።😢 አትብሉ ከተባለ አለመብላት አትስረቅ ከሆነ አለመስረቅ ነው ። ምንክኒያ አያስፈልግም። አትብላ የተባለው አዳም በልቶ ምን እንደሆነ ለማወቅ መቸም አይከብትም ። ጌታ ሆይ እኔን ኃጢአተኛዋን ማረኝ 😢። አይ ጠቋር ቅዱስ እግዚአብሔር ይገስፅህ። መቸም አንተ የማትገባበት የለህም

Ответить
@hiwot4193
@hiwot4193 - 14.11.2024 11:53

ምን ላርግዎት አባቴ ተባረኩልኝ ጆሮ ያለው ይስማ !!

Ответить
@peace4all522
@peace4all522 - 14.11.2024 12:01

ለመሆኑ የ ኢ.ኦ.ተ.ቤ ተከታዮች እስከ መቼ ነው ጳጳስ እያዋረደችሁ አባቶች በብሄራቸው እያሳደዳችሁ የምትኖሩ:: መጽሃፍ ቅዱስ አንብቡ በተረት ተረት በነ ዶ ዘነበ እየተመራችሁ ገደል ውስጥ አትግቡ:: ከአፍ የሚወጣ እንጂ ወደ አፍ የሚገብ አያረክስም ተብሎ ተፅፈዋል:: ስንት ሃጥያት እየሰራን እየዋልን ስለ መብል ግዜ አግኝተን ማውራታች ያሳዝነኛል:: የኢትዮጵያ ህዝብ በርሃብ እየረገፈ ያለው አባቶች እውነቱን ሰለማያስተምሩ በባአል ቀን እንዳንሰራ በወጣትነታችን ስጋና ደሙ እንዳንቀበል ወዘተ እያስፈራሩ እንዳንለወጥ አድርገውናል::

እንደነዚህ አባት ያሉ ፈጣሪ ያብዛልን የዘርኝነት መንፈስ ከሌላቸው ብቻ ነው:: የሰሜኑ የትግራይ ጦርነት ግዜ የኢ.ኦ.ተ ትክክለኛ ገፅዋ አሳይታለች:: አባቶች የሃዋርያው ፖውለስ ትምህርት ሳያስተምሩ ይሄ ትግራዋይ ነው ይሄው አምራ ነው ያ ኦሮሞ ነው ብለው ያስተምሩ ነበር:: የኦርቶዶክስዋ ወንጌል ልማዳዊ ወግና አፈ ታሪክ ማስተማር እንጂ ወንጌልን ማስተማር ብዙም አትደፍርም:: አባቶች ህዝብን እንዳይጣላን እንጂ እግዚአብሄር እንዳንስቀይም አይሉም ::ለዛ ነው የኢኦ እንደ ሽንፋል ያልጥራቹ:: ይህ ስል ግን ኦርቶዶክሳዊ አይደለሁም እያልኩ አይደለም:: ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የ እድሜ ዘመኖ ያብዛሎት::

Ответить
@mickeyaddis8588
@mickeyaddis8588 - 14.11.2024 12:03

zebenen please ezih wust atasgebaw keewket netsa nachew wengels zebenebewuket yelachewm sijemer

Ответить