"ከአባቴ ነው የወለድኩት" ያለችው ልጅ እና የDNA ውጤት

"ከአባቴ ነው የወለድኩት" ያለችው ልጅ እና የDNA ውጤት

Sile HiwotTV

2 недели назад

54,041 Просмотров

Follow Us On Tiktok https://www.tiktok.com/@silehiwet0
Follow Us On Facebook https://www.facebook.com/silehwt/
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UCDiKvz4_h7xfcJN22BQsYaQ/join
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Тэги:

#ethiopian_drama #ethiopian_sitco #ethiopian_christmas #silehiwet_tv #zetenegnaw_shi #zemen_drama' #sile_hiwet #ethiopian_tv_show #ethiopian_darama #wandavision #game_of_thrones #grey's_anatomy #modern_family #american_horror_stor #vampire_diaries #ncis #supernatural #icarly #criminal_minds #pretty_little_liars #brooklyn_99 #downton_abbey #big_bang_theory #emily_in_paris #yellowstone_season_4 #chicago_pd #family_guy #international_co_production #headhunter_productions
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 - 20.10.2024 14:29

You wel come sister 💞💞💞&sister 💞💕🥰

Ответить
@ameenameen6123
@ameenameen6123 - 20.10.2024 14:31

ብስራትዬ የኔቆንጆ በጣም እወድሻለሁ

Ответить
@hasansyad785
@hasansyad785 - 20.10.2024 14:36

ውሻ የውሻ ልጅ አሳፋሪ የሴት ልጅ

Ответить
@HHa-q9m
@HHa-q9m - 20.10.2024 14:43

በስደት ያላቹ ልጆች በህይወታቹ ልትረሱ የማትችልት ነገር ቢኖር ሴት ልጆቻቹን ለአባታቸው ጥላቹ በፈፀም ወደስደት እዳትሄዱ አደራ እኔ የ3አመት ልጄን ለባለቤቴ እናት ሰጥቼ ነው የመጣሁት ሁልግዜ እየደወልኩ ከባቷ ጋር ብቻቸውን እዳተያቸው አደራ አብረውም እዳይተኙ ብዬ እነግራታለው በዋወራዋት ቁጥር ደሞ ምን አደረገሽ እያልኩ ጠይቃታለው እህቶቼ ብልጥ ልጅ ከሰው ይማራ አደራቹን🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить
@HiwiFashion-c4b
@HiwiFashion-c4b - 20.10.2024 14:45

Enatahoche eya lejoche kalacewe batagabu bekare lejochacewe zemeeee belacwe betasadegu baye nagne wademe satume baye nagne lejhoche bajara enate ena abate eyataghodu selahona

Ответить
@belultekle4932
@belultekle4932 - 20.10.2024 14:51

I don't like ya enjera abate mbalew set kalhew batagbuse men thonalhu bale kalele hewate ay katelem way barasahew sarthew lehahew asadgu

Ответить
@HiwiFashion-c4b
@HiwiFashion-c4b - 20.10.2024 14:56

Enatahoche eya lejoche kalacewe batagabu bekare lejochacewe zemeeee belacwe betasadegu baye nagne wademe satume baye nagne lejhoche bajara enate ena abate eyataghodu selahona

Ответить
@ራያወለላ
@ራያወለላ - 20.10.2024 15:04

የምትገርም እናት😢

Ответить
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ - 20.10.2024 15:09

ዋውውውው❤❤❤❤እናቲቱ❤❤❤❤❤ክበሪልን

Ответить
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 - 20.10.2024 15:29

በጣም ጠንካራ እናት ልጅዋን የምታምን

Ответить
@ועח
@ועח - 20.10.2024 15:45

የሴቶችና የህጻናት ጥቃት መቼ ነው የሚቆም 😢😢🇪🇷

Ответить
@GenetWende
@GenetWende - 20.10.2024 15:47

በጣም የምትረዳ እናት ነች

Ответить
@ShibireSasaw
@ShibireSasaw - 20.10.2024 15:48

❤❤💘💘💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Ответить
@haymiabay8839
@haymiabay8839 - 20.10.2024 16:13

አብዛኛዉን ጊዜዐእናቶች ልጆቻቸውን ከማመን ባላቸውን ማመን ይቀናቸዋል ይቺህ እናት ግን ትለያለች ❤

Ответить
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 - 20.10.2024 16:15

I proud of her mother
She is the best mother standing up with her daughter ✋

Ответить
@fasikafasika9003
@fasikafasika9003 - 20.10.2024 16:18

ፕሊስ እናቶች ሴት ልጅ ካላቹህ በእንጀራ አባት አታሳድጉ 😢

Ответить
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 - 20.10.2024 16:21

You are so right Heran

Ответить
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 - 20.10.2024 16:31

You are so right Besrat 👍

Ответить
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp - 20.10.2024 17:11

ጀግኒት እናት ጠንካራ ብዙ ግዜ እናቶች ደፋሪ
ባል ይዞ መኖር ይርጣሉ
እቺ አርአያ እናት ልትደገፍ ይገባል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

Ответить
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و - 20.10.2024 17:11

Ftaryhoy egha neger ayders edecherneth men eje😥😥😥😥😥

Ответить
@peace8494
@peace8494 - 20.10.2024 17:39

ፕሮግራማችሁን እወደዋለው እከታተለዋለው ግን ሁልጊዜ ልፅፍ እያልኩ የምተወው ሃሳብ ዛሬ ልፃፈው እናተ ሁለታችሁ ጋዜጠኞች እንጂ የኣእምሮ ህክምና ባለሙያዎች አይደላችሁም ሁልጊዜ ወንጀል የሰራን ሰው የኣእምሮ በሸተኛ ነው ስትሉ ስሰማ ደሜ ነው የሚፈላው ለደፋሪዎች እና ገዳዬች መብት እና excuse እየሰጣቹ እንደሆነ ግን ይታወቃቹሃል? እዚ አሜሪካ አንድ ጥቁር አንድ ሰው ከገደለ ጨካኝ ተደረጎ እሰር ቤት ይወረውአል አንድ ነጭ ግን በአንድ ትምህርት ቤት አስር ህፃናት ሲጨረስ ጨካኝ ሆኖ ሳይሆን ኣእምሮ ልክ ሰለልሆነ ነው ብለው ፍረዱን ያቃልሉለታል ሰለዚ እባካቹ ወንጀለኞች የኣእምሮ በሸተኛ እያላቹ አታባብሉ ሲጀመረ አንድ ሰው በህክምና ሲረጋገጥ ነው ህመምተኛ የሚባለው እንጂ እኛ ሰለመሰለን አይደለም ወንጀለኛ ወንጀለኛ ነው ጨካኝ ነወ አለቀ ሃኪም በህክምና አረጋግጦ ታሟል ካለ በቃ ከማህበረሰብ ገለል ተደረጎ ነው መኖር ያለበት

Ответить
@KHADIJAYosf
@KHADIJAYosf - 20.10.2024 18:01

😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉😢😢

Ответить
@KHADIJAYosf
@KHADIJAYosf - 20.10.2024 18:05

😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@klovemys7062
@klovemys7062 - 20.10.2024 18:39

ለምን እረሳችሁን አባት ተባለ እንጀራ አባት መባል ነበርበት የራሴ አስተያየት ነው😢

Ответить
@Dsaert-jf7mq
@Dsaert-jf7mq - 20.10.2024 18:41

❤❤❤❤ 😢😢😢

Ответить
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ - 20.10.2024 19:03

እንደዚህ አይነቱን ዉሾች በሞት ቅጣት ወይንም እንደ ከብት ማኮላሽት ነው : ከእስር ቤት ተቀልቦ ሲወጣ ህፃናትን እያሳደደ መድፈሩን ይቀጥላል :: ለእናትየው ትልቅ አድናቆት አለኝ በአስተዋይነትዋ እና ውሻውን ለፖሊስ አሳልፋ መስተጥዋ ።

Ответить
@MisrakFazer
@MisrakFazer - 20.10.2024 20:32

እኔ ወስኜ ልጄን እያሳደኩ ነዉ

Ответить
@MakoneneLakew-mo1gc
@MakoneneLakew-mo1gc - 20.10.2024 20:50

ምን አይነት ዘመን ነው ግን?

Ответить
@NejatSiraj-p3f
@NejatSiraj-p3f - 20.10.2024 20:56

Enjera abat mibal nger bikers

Ответить
@NejatSiraj-p3f
@NejatSiraj-p3f - 20.10.2024 21:03

Tarikun ko guaguten endantebek kedmachuh negerachun

Ответить
@genetgebre2963
@genetgebre2963 - 20.10.2024 21:45

Jegna enat❤❤❤😂

Ответить
@Aersena
@Aersena - 20.10.2024 22:57

ምንአይነት ህበረተስብ ናቹ እኔ ኢትዬጲያዊ ቢሆን ራሴ ያጠፋ ነበርኩ እንካን ኢትዬጲያዊ አልሆንኩ ተመሰገን ፈጣሪ

Ответить
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 - 21.10.2024 07:03

I love the advice you give at the end.

Ответить
@romangedeye9684
@romangedeye9684 - 21.10.2024 08:08

ጨካኝ እንጀራ አባት እናት በጣም ጨካኞች እንዴት ያስበዋል ልጅ ስላል ሆነች አረመኔ እግዚአብሔር የስራው ይስጠው በአሁኑ ስአት አባትም ማንም ማመን አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ልጆቻን

Ответить
@Hadastewelde-vc8kc
@Hadastewelde-vc8kc - 21.10.2024 08:28

ምን እያልሽኖው ኣብዛኛው ሴቶችኮ ስቅ ውስጥ የሚሸጥ እቃ ናቾውኮ በብረ ሂወታቾው ይሸጣሉ

Ответить
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn - 21.10.2024 11:01

ሲጀምር መጀመሪያ ምን ያመጣል አና ቱን ማለት ነዉ

Ответить
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn - 21.10.2024 11:07

ወሬ ሳይፈጠር ነዉ መናገር ከተፈጠረ በኋላ ምን ያረግል ምን ያመጣል

Ответить
@Wudemake
@Wudemake - 21.10.2024 11:35

በዉነት ጀግናናት እኔ አድ ወድ ልጅ አለኝ ከልጄ አባትም ተለያይተናል ግን የምሰመዉ ሁሉ ስለሜያስፈራ እሄዉ ላለማግባት እራሴን አሳመኩት ሴግል ማም መሆኔን ወደድኩት

Ответить
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o - 21.10.2024 12:59

Enatyew wede lijwa madlwatwa mtdnk nat abzagawochu wede bal yadelalu be economy chgrm mknyat

Ответить
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 - 21.10.2024 13:11

ይህች ሴት በጣም
ምርጥ እናት ናት።
እንደዚህች ዓይነት ሴት በኢትዮጵያ ቀርቶ በውጭም በጣም ጥቂት ነው።

Ответить
@weyni24
@weyni24 - 21.10.2024 13:49

ኧረ ህዝብ ይወቅልን ለመንግሥት አድርሱሉን በደድፍን ኦሮሚያ የባንክ ቤት ሰራተኞች ከጫካ ሽፍታዎች ጋር በመተባበር እከሌ እሄን አህል ብር አለው እያሉ እያዘረፉ ነው ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ለነፍስ ነው😢😢😢

Ответить
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d - 21.10.2024 15:57

በጣም ያሳዝናል እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው በሽታኛ ነው ዋጋውን አግቷል በፍርድ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳልና እናት ማለት እንደዚህ ነው የምትረዳ የልጇን ጎዳት ምርጥ እናት ተማሩ አንዳንድ መጥፎ ናቶች ❤❤❤

Ответить
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb - 21.10.2024 15:59

💔😭 ወንዶች አፈር ብሉ እሺ 😢

Ответить
@Azalech-d4s
@Azalech-d4s - 21.10.2024 20:58

Gobezi enati natina astemar nati.

Ответить
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew - 22.10.2024 01:31

አንቺ ከባልሸ ተፋተሻል ለካ አይ ጋላ

Ответить
@dawg929
@dawg929 - 22.10.2024 07:36

አረመኔ ግለሰብ ነው።ከ18 አመት በታች ከሆኑ ልጆች ጋር መተኛት ይዘገንናል ቤተሰብም ባይሆኑ።
የመሀይምነቱ ጥግ ደግሞ ስለ DNA አያውቅም

Ответить
@adanech
@adanech - 22.10.2024 18:01

እኔ ከልጆቼጋ በጣም ነው ማወራው በግልፅ እንደዛም ሆኖ ከሚሰማው ነገር የተነሳ የተረጋጋ እንቅልፍ አልተኛም ኮሽ ሲል ምነቃው

Ответить
@RoziiRoozii
@RoziiRoozii - 24.10.2024 13:29

😢😢😢❤❤❤

Ответить
@bisrattesfaye4076
@bisrattesfaye4076 - 27.10.2024 15:53

ከአባቴ ነው የወለድኩት የሚለው ከእንጀራ አባቴ በሚለው ይስተካከል

Ответить
@Mashucool
@Mashucool - 29.10.2024 09:46

❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

Ответить