Комментарии:
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Ответитьኡፍፍፍፍ እዴት አሣዛኝ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭
Ответитьፀግሽ ያንተ ትረካ እንደ ሱስ ሆኖብኝ ሳልሰማ መተኛት አልችልም በጣም ነዉ የማደንቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አመኝልሃለዉ
Ответитьዘግይቸ ነው ያዳመጥኩት መጨረሻው ያስለቅሳል በጣም ነው ልቤ የተነካ
ጥሩ አድማጭ በመሆኔ እና የድምፅ ቅላፄህ ስለሚያምር የተረክሃቸውን ሁሉ ሰርች እያረግሁ እያዳመጥሁ ነው።
Ohhhhh nigist 😥💔
Ответитьአንተ ምንም አቅርብ እኔነቴን አላቅም ስሰማህ አሰሬወቸ እንኮ ያንተን ድምፅ ከመልመዳቸው የተነሣ እረ ምንደነው የሚዘጋጀው ይሎኚል ያልሠማሁት የለም
Ответитьግን በዝም አሥተያየት አልፅም እናም ልጨረሥና እኩምታለሁ
Ответитьወላሂ 3ቀን ሞላኚ ገና አልጨረሥኩም
Ответитьግን የዶክተር ልጅ አሁን በደረሥኩበት አንድሠው በክላለች
ОтветитьLek nehi yemigrm newu tshafiwunem selastwaweken enamsgnalen,yemigerm newu gizewuna tariku gerami newu yetshafiwun menab gerami newu yawu acheraresu betam biyandedem,endhulewum kbret yestlen!
Ответитьደስ የሚል ነው እኔ 2 ቀን ሙሉ የመዳምን ስራ ጨረስኩት
Ответитьharif nw enamesgnalen
😍😍😍😍
I wish the end was different it’s very sad I learned a lot about how ppl handle things in life and some friends are unfair like sisay but thank u
ОтветитьBetammm neww yazenekute nigeseten emakate eskemeselegn neww motewa leben yeseberew ...😢😭😭😭😭...yedanielen beteseboch sisay betam new yabesachugn weye ...bechaa ende bayaleke dese yelegn.nebr betam emegereme tereka terakew degemo ur special dear thankyou endet begugute adameche endecheresekute atakem tseegesh ...nigistye batemote dese yelegn nebr 😢😢😢😢😢😢😢😢
Ответить❤
ОтветитьHolger 😮
Ответить❤❤❤❤
Ответитьነብስ ስታፈቅር የሚል አይነት መዕሀፍ ብትጦቅመኝ
Ответить😭😭😭 no word!!
Ответитьፀግሽ 4 ቀናቶች ቢፈጅብም በጉጉት አድምጪ ጨረስኩት እግዚአብሔር ይስጥህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ. 😢
Ответитьለዚ ነው የሴት ጏደኛ የሌለኝ. ሲሳይ አትረባም.
ОтветитьIt’s amazing Wow, that time is very difficult. Good job.
Ответить❤
ОтветитьThanks brother you're amazing
Ответитьትረካውና አተራረክህ በጣም ጥሩ ነው የድምጽህ ፍሰት በጣም ደስ ይላል
ስለድርሰቱ ግን ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች በፊልምም ሆን በመጽሐፍ ካራክተሩ ካልሞተ የጻፉ አይመስላቸውም እንደኔ አመለካከት መሻሻል ያለበት ይመስልኛል ለማንኛውም አጨራረሱ በጣም ያሳዝናል::
Gerami Anbabi nehe !!Baymeset Enkuwan Bante be Mert Tewenahe Makom Aychalem Bezihu Ketelbet please 🙏 Tank you so much Iam proud of you ❤
Ответитьፀግሽ እናመሰግናለን
Ответитьአንተ የተባረክ እረ አስለቅሰህ ገደልከኝ ደስ የሚል ህመም
Ответитьብዙ ጊዜ ወንድ እንደ ሴት ድምፅ አስመስሎ ሲያወራ ደሜን ነበር የሚያፈላኝ አንተ ላይ ግን ያምራል ❤❤👌
ОтветитьAfter 8 hours sad ending wow ...I remember those years..በጣም የሚሸማቅቀና የሚያሳዝን😢 the worst part was the isolation and the ignorance that they feel they would catch the virus by body contact ...በጣም መሳጭ ታሪክ ነበር ። መጨረሻው very sad መሆኑ በጣም ቅር ያሰኛል ። ያው ሁሉም እንዳሉት ከታሪኩ ተራኪው ነው ። ፊልምን ተዋናይ እንደሚያሳምረው ሁሉ አንተም እንደዚሁ። thanks a million.
Ответитьአረ ፕሊስ አንዳንዴ የምትፈጽመውን የንባብ ጉድፈት አስተካክልልን። ለምሳሌ ሕንጻ ለማለት ሕፃን ብለሕ ምንም እንዳልተፈጠረ አለፍከው። ሌሎችም ተመሳሳይ ግድፈቶች ነበሩ፣ atleast ማለት ብለሕ ወደዋናው ቃል መመለስ ስትችል ብዙ ጊዜ በዛው ነው የምታልፈው ፀግሽ። በተረፈ ሁሉ ነገር ግሩም ነው። ድምጽና አነባበብሕ ድንቅ ነው፥ እናመሰግናለን።
Ответитьዛሬም እኮ እሰማዋለሁ ሁሌ ሳዳምጠው ውስጤ ፍስስ ይላል😢😢😢ሌላ ምዕራፍ ቢኖረው እና የልጁን ሁኔታ ብናውቅ ብዬ እመኛለሁ 😢😢 ፀግሽዬ ኑርልን❤❤ እኔ በህይወቴ ልረሳቸው ከማልችለው የልብ ወለድ መፅሀፍት ነፍስ ስታፈቅር እና ጭላንጭል በጣም ትልቅ ተፅዕኖ አድርገውብኛል የወደድኳቸውም እነሱን ነው ሌሎችም ቢኖሩ ማለቴ ነው ከታሪክ መፅሐፍ ሌላ
ОтветитьGreat job bro
Ответитьበጣም ያሳዝናል ታሪኩ ግን ችሎታህን አደንቃለሁ መጨረሻው ልብ ይሰብራል
Ответитьእስራኤል ነው ምኖረው በኤሌትሪክ የምትሄድ ብስክሌት ሆኜ በተመስጦ እየሰማው እየሄድኩ እያለው ወደኩኝ እግሬን ተመታው ኣሁን ህክምና ነኝ።
እንደፈራሁት ኣልተጎዳሁም ክብር ለእግዚኣብሔር ይሁን
መጨረሻው በጣም ያሳዝናል ግን ምን ይደረጋል ከሒወት አንደኛው ገፅ ይሔ ነው 😢 ፀግሽ ለገፀባህሪያቱ ነብስ ዘርተህበት በአይሚሮዬ እያየዋቸው ያክል አይነት ስሜትን ፈጥረህልኝ ነው ስከታተልህ የነበርኩት አመሰግናለው
Ответитьትዕግስት፥ ተስፋ መቁረጥ፥ ለውሳኔ መቸኮል የመሳሰሉትን እንዳይበት አድርጎኛል ስለ HIV ግንዛቤ ቢኖረኝም ይበልጥ እንድጠነቀቅም አድርጎኛል HIV የለም ብለው ለረሱትም ሰዎች ጥሩ ማስታወሻም ይሆናቸዋል።
ንግስት የብዙ ሰዎች ተስፋ ይዛ ሄደች ለአባትዋ (ዶክተር ናትናኤል) ሞት መንስኤ በመሆን ብዙዎችን ይዛ ሞተች ከላይ እንደጠቀስኩት ትዕግስት ማጣትና ተስፋ መቁረጥን በቀጥታ በላይዋ ላይ ስላንጃበቡ በርግጥ ተስፋ ላለሙቀረጥ ነገሩ ግን ቀላል አልነበረም የዳንኤል ቤተሰቦችም ምንም እንኳን ልጃቸውን ቢወዱትም በንግስት ላይ ግን እጅግ ሲበዛ ጭካኔ አሳርፈዋል ለንግስት ተስፋ መቁረጥም እንደ መንስዔም ሆነዋል ብቻ ጠቅለል ሳደርገው መጸሀፉ አስጨናቂ ልብ አንጠልጣይ ነው። ይሄንን መጸሀፍ ለመስማት የጀመራችሁ ሰዎች ብትጨርሱት ብዬ እመክራለሁ!!
😊ወዮ
Ответитьበጣም ጣፍጦኝ ነዉ የምሰማዉ
Ответитьበጣም አድናቂህነኝ አንድ ትረካ አለኝ ብታቀርብልኝ
Ответитьእንደጨነቀኝ ነዉ የጨረስኩት ልብ የሚሰቅል የሚያስጨንቅ ነበር 😢😢❤
ОтветитьBtam ysazenal
ОтветитьAmazing 🤩
Ответитьአንደኛ ነክ ወላሂ ድንቅ ተራኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉ቀኔን ደስተኛ ነው ምታረግልኝ🎉🎉🎉🎉እረጅም እድሜ ፀግሽ ቃላት የለኝም
ОтветитьYene Jegna chereskut!!!
Ответитьአንተ ምርጥ ዘር እናመሰግናለን
Ответитьጭላንጭል ከሚለው ጨለማ ቢለው አይሻልም? ፀሀፊው የአይምሮ በሽተኛነው 😢
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответить1 wade alwadeshem aleg bela erswan tatfalche endat selabtwa atsem ya janral men hona macharshaw tsageshe amsagenlaw ❤🎉
Ответитьከተረከው ከሁለት አመት በኀላ እየሰማሁት ነው መጀመሪያው ላይ አጥብቀህ አስተያየት ስትጠይቅ ግን ደራሲው ዘመዱ ነው እንዴ ብዬ ሁላ አስቤአለው 😂😂አገባድጃለው እስኪ ልጨርሰው🏃
Ответить