ፍልስጥኤማዊው አያት ካሊድ ናባህ አረፈ!ትናንት ኑሠሪያ መንደር ውስጥ ተገደለ።

ፍልስጥኤማዊው አያት ካሊድ ናባህ አረፈ!ትናንት ኑሠሪያ መንደር ውስጥ ተገደለ።

Alemneh Wasse

5 дней назад

30,267 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@kaleabyemanesaid8767
@kaleabyemanesaid8767 - 17.12.2024 19:20

ያማል!!!!!!!😢😢😢

Ответить
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt - 17.12.2024 19:53

አለምነህ ዋሴ አንተን እኮ የምናውቅህ እውነትን በጥሩ አገላለፅ ለሀዝብ ስታደርስ ነው
ምነው ዛሬ የእስራኤልን ግፍ የንፁሀኖችን በደል መናገር አቃተህ የእነዚህን ጭራቆች ግፍ ለማውገዝ ሰው መሆን በቂ ነው
ፍጡራን ዝም ቢሉም ፈጣሪ ይፈርድባቸዋል አልሏህ ሱ ወ ፍርዱን ቅርብ ያድርገው አሜን

Ответить
@amenasaeed495
@amenasaeed495 - 17.12.2024 20:07

ዛሬ ስባእዊ ተስምቴቸሓል 😢😢😢😢

Ответить
@alamtesfaye9093
@alamtesfaye9093 - 17.12.2024 20:08

Rim yamotch giza batam Libe yenka naber nabes yemar😭😭😭😭😭😭

Ответить
@nevergiveupmario182
@nevergiveupmario182 - 17.12.2024 20:20

Almne inkwan des alk

Ответить
@temesgentekeba8215
@temesgentekeba8215 - 17.12.2024 20:41

እረ እባክህ ሌላ የምትለው የለህም የፊት ፀዳል ነው ያልከው😅 አለም ተው እዚህ የእስራኤል ደጋፊ አለ አለም እርምጃ ሊወሰድብህ ይችላል
እኛ ያገባናል እዴ ስለሱ በቃ ለእስራኤል አሸባሪ ነው!!!!!!

Ответить
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m - 17.12.2024 20:59

😭😭😭😭😭የምር ከፋኝ ፈጣሪ ይዘንለት በጣም የደግ ሰው ፊት ነበር ያለው ፈጣሪ ይዘንለት ሞት ለማንኛችንም አትቀርም

Ответить
@AynalemTeshome-dl2vg
@AynalemTeshome-dl2vg - 17.12.2024 21:00

Leb yenkal

Ответить
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw - 17.12.2024 21:20

በጣም በጣም ያሳዝናል ምንግዜም ግፈኛ ሰራው ህይወቱ እንዲህ ነው አብሽሩ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው ከችግር በኻላ ድል አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@hayuti7346
@hayuti7346 - 17.12.2024 22:01

ዛሬ ካንተ ይህን እዝነት መስማቴ አስገርሞኛል ይቺ አለም መፈተኛ ናት የፈተናዉን ዉጤት ከሞት በዋላ ሁሉም ያገኛል 😢😢

Ответить
@zuzu-t7p
@zuzu-t7p - 17.12.2024 22:02

የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች እዳተ አለቅላቂ አላየሁም አማራ ሰው አደለም ላተ

Ответить
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 - 17.12.2024 22:08

እስልምና ሀይማኖት የአለም አሸባሪ ነው

Ответить
@Mobile-mv1pv
@Mobile-mv1pv - 17.12.2024 22:31

አለም ዛሬ ገና ስለ ፍልስጤም ጥሩ ነገር አወራክ ።

Ответить
@abdimustefa456
@abdimustefa456 - 17.12.2024 23:33

ይሄ ብቸኛው አደለም ብዙ አሉ ሆሎኮስት የሚባል ነገር በፍልስጤማዊያን ከጀመረ አሁን አደለም ከ75አመት በፊት ነው እንደው ከዚ ህ አራት አመት የሚዲያዎች መብዛት አጋለጣቸው እንጂ እነ የህያ ሲንዋር ማየት በቂ ነው ኬት ተሳደው እንደመጡ አላህ ብቻ ይፍረድ

Ответить
@abdimustefa456
@abdimustefa456 - 17.12.2024 23:33

ይሄ ብቸኛው አደለም ብዙ አሉ ሆሎኮስት የሚባል ነገር በፍልስጤማዊያን ከጀመረ አሁን አደለም ከ75አመት በፊት ነው እንደው ከዚ ህ አራት አመት የሚዲያዎች መብዛት አጋለጣቸው እንጂ እነ የህያ ሲንዋር ማየት በቂ ነው ኬት ተሳደው እንደመጡ አላህ ብቻ ይፍረድ

Ответить
@mohamedumer9276
@mohamedumer9276 - 18.12.2024 00:17

ፊቱ ለይ የሚታየው ውስጣዊ ኢሞን እምነቱን ነው የሚሰያው አላሕ የጀነት ያደርገው ገዳዮችንም አላሕ ከምደረ ገፅ ያጥፍቸው

Ответить
@mtolla5767
@mtolla5767 - 18.12.2024 00:25

Alemeneh wasse you are big eko brother " No one ever match your journalism work bro" may be me one day ..hats off brother love you

Ответить
@tommyleejohn.
@tommyleejohn. - 18.12.2024 00:48

Lemen video atasayenem?

Ответить
@addisieyalew1767
@addisieyalew1767 - 18.12.2024 00:57

Zim bileh torinethin bitizegib endetekeberik tinoraleh. Sint ayatoch abatoch beyekenu yemimotubat ager eyenorik yehe seber zena bileh tizegibaleh esti chinkilatehin mullawu hodehinim endemolahewu. Defireh esti bageritu beyebotawu silemifetsemewu gife sikaye gideya zegib helina helina helina. Hode bicha!!

Ответить
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው - 18.12.2024 01:34

አደሱ አይነት የአሏህ ባሪያወች በፊትም አሉ ወደፊትም ይመጣሉ አሁንም በዘመናችን አሉ የአሏህ ደጋጎች ባሪወች አሏህ እኛንም ከነሱ ያድርገን አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ያስገባቹሁ ለበደለኞች አታቆይባቸው ያረቢ 🤲 መችም አይቀርም የጃቸውን ያገኛሉ በሁለቱም አገር

Ответить
@ThomasTMinda
@ThomasTMinda - 18.12.2024 02:24

ታሪካዊ እና ነብያዊ ምልከታህ ይገርመኛል!! ስዕል ትፈጥራለህ!! የወንጌሉ አምላክ ወንጌሉን ያብራልህ - ፀሎቴ ነው። አንተ ቅን ሰው!! ትንሹ ወንድምህ - ቶማስ (ዶ/ር)። አርባ ምንጭ።

Ответить
@BelayKassa-ex8dy
@BelayKassa-ex8dy - 18.12.2024 03:36

እንዳንተ ዓይነት አስመሳይ ጋዜጠኛ የለም ሀገር ላይ ምንም የማያቁ ንፁዐን እንደ ቅጠል እየረገፉ ባላየ ባልሰማ አልፈክ ምንም ስለማያገባን ሀገር የአዞ እንባ ታነባለክ

Ответить
@cabdishakurowfarax7687
@cabdishakurowfarax7687 - 18.12.2024 05:49

Endew ende qelal ngr be" medf" temeta sittil mnm ay seqetitihim adel .le negeru ye tsiyonawiyan hullu ensisanat bahri yhe nw.

Ответить
@nouiismael2696
@nouiismael2696 - 18.12.2024 06:00

አለም ሰለካሊድ ናባህና ስለህፃኗ (ሪም) አሞሞት ባረዳህን አንደበትህ ከልካይ በሌለበት ሰማይ ላይ እየተንሸራሸሩ ህፃናትና አረጋውያንን ሰለሚያነፍሩት የእስራኤል ተዎጊ ጀቶች አስቃቂ ድርጊት በትነግረን የዜናህ አቀራረብ ምንኛ ባማረ ! ግን ?!?!?!? ሆድ ይፍጀው

Ответить
@goodhop8614
@goodhop8614 - 18.12.2024 06:20

አለምነህ 👏ካንተ የሚጠበቅ ስራ ነዉ 🏆እባክህ አትስጋ በእስራኤልም በፍልስጤምም ያለዉን ሀቅ ዘግብልን የዛኔ የማያዳላ እዉነተኛ professional ነዉ ሀቀኛ ፍትሀዊ ነዉ ብለን በደስታ እውነቱን እናዳምጥሀለን ካንተም የምንጠብቀዉ ኢሄንኑ ነዉ

Ответить
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 - 18.12.2024 07:10

ፈጣሪ ከዚህ መከራ በቃ ይበለን። ይህ ሰው የሚታየኝ የልጁን አካል ደረቱ ላይ እንዳቀፈ ሳይለቅ እንዳለ ነው ። ጦርነት መጥፎ ነው

Ответить
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma - 18.12.2024 07:30

አለምነህ በእውነት የሚያሳዝን ሰው ነው አንጀቲን በላው

Ответить
@anuseid-m1u
@anuseid-m1u - 18.12.2024 07:41

ከንቹ

Ответить
@anuseid-m1u
@anuseid-m1u - 18.12.2024 07:41

ከንቹ

Ответить
@aghsepda
@aghsepda - 18.12.2024 07:52

ተወዳጁ አለምነህ ይሄን የሁለት ሰዎች የሀሳብ ልውውጥ የተለየ የዜና አቀራረብ መስሎህ የጀመርከው ከሆነ እኔ በግሌ ብዙም አልወደድኩትም።

Ответить
@mountgarambamedia985
@mountgarambamedia985 - 18.12.2024 08:41

Dear Awaze, your audio vs pictures that you show are not matching. Why do you prefer to show Addis Ababa while you are reporting about Gaza? please make it concordant.

Ответить
@FeiduBeyan
@FeiduBeyan - 18.12.2024 08:54

ኢንሻአላህ :አላህ ከጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቀዉ:: አላህ በግፈኞች የሚያልቁ ንፁሃንን ይታደጋቸዉ:: አሚን ያረብ

Ответить
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 - 18.12.2024 08:54

ሲኒዋር የተባለ ሰይጣን ሽብርተኛ ለዚህ ሁሉ ደም ተጠያቂ ነው ሚያዋጣው ከእስራኤል ጋር ሰላም ፈጥሮ መኖር ነው

Ответить
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd - 18.12.2024 09:06

🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️

Ответить
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd - 18.12.2024 09:06

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

Ответить
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز - 18.12.2024 09:27

ልክ ነህ ሪም የሩህ ሩህ ነበረች ነሱ የሷ አይነቶች እንቦቅቅላዎች ስንት ጨፍጭፋለች ወራሪዋ ብቻ አላህ ካላጠፋት በቀር መካከለኛው ምስራቅ መቼም ሰላም አይመጣም ምክንያቱም ወራሪዋ የንጹህ ደም ካልጠጣች መኖር የምትችል ስለማይመስላት

Ответить
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز - 18.12.2024 09:29

እንኳን የሞቱትን ሊያስቀብሩ ውሾች አስክሬን ሲበሉ እኮ በአይናችን አየን የግፍ ግፍ ወራሪዎች አስክሬን እንኳ ይፈራሉ😂

Ответить
@jemalmm2756
@jemalmm2756 - 18.12.2024 10:19

😢አላህ ጀነትን ይወፍቀው በጣም ያሳዝናል እስራኤልን የምደግፉ የንፁሀን ሞት ምንም የማይመስላችሁ የጭፍን ደጋፊዎች ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

Ответить
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 - 18.12.2024 12:36

አለምየ እናመሰግናለን ታሪኩ ያሳዝናል የጦርነት ውጤቱ ይህ ነው
ሀማሰ( ፍልሰጤም) የእሰራኤልነ ደንበር ጥሰው ህዝቦቻችንን ባይጨፈጭፍ እሰራኤል ሰላም ነች ከልነኳት የማትነካ ነች
አሁንም ቢሆን የታገቱትን እሰራኤላዊያን ለቀው ሰላም እንዲሆን ከልብ መኞቴ ነው

Ответить
@AbdemohmdRamto
@AbdemohmdRamto - 18.12.2024 17:26

ፈጣሪ,ሁሌም,ከተበደለትጋነው,,የፍርዱ,ቀን,ቅርብነው

Ответить
@henokamelga1650
@henokamelga1650 - 18.12.2024 18:56

የእስራኤል መንግስት ወንጀለኛ ነውረኛ አሪዮስ.... መንግስት ነው።

Ответить
@Kalid-wg2fx
@Kalid-wg2fx - 18.12.2024 20:06

😭😭😭😭😭😭

Ответить
@abdurahimkassa3135
@abdurahimkassa3135 - 18.12.2024 21:28

ምነው ታድያ አንዴም እንኳን ተሳስታችሁ በማን እንደተገደለ ለመናገር ያለመድፈራችሁ ይህን ያህል ሀዘኔታ ከተሠማችሁ እንደሞቱ ሁሉ ለገዳይዋም እውቅና ሠጥታችሁ አውግዙ!! ድጋሚ አድምጡት የራሳችሁን ስራ አንዴም በምንም ስለገደይዋ አልተነሳም!! አዛኝ ቅቤ አንጓችነት ካልሆነ ልባዊ ሀዘንም አይደለም!! ነው ፅዮናውያንንም እንደ ብልፅግና ትፈራላችሁ???

Ответить
@mesimesi4779
@mesimesi4779 - 18.12.2024 23:52

Ere techenkn ye selam amlak derseln

Ответить
@getenetdessie6646
@getenetdessie6646 - 19.12.2024 00:50

Fake world 😢😢😢

Ответить
@ramarama5784
@ramarama5784 - 19.12.2024 05:51

አለም ፍትሀዊ አይደለችም እስራኤል የፍሊስጤን ህፃነት ደም ጠጭ ናት ። በሀገራችንም ነብሰ ጡር ሴቶች ሳይቀሩ ሆዳቸው እየተቀደደ ስንት ህፃናት ተገድለዋል ፍትህ በአለም ላይ ለሚገደሉ ህፃናቶች😢😢😢😢😢

Ответить
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 - 19.12.2024 06:29

በጣም ደስ የሚል ነው ምን ያሳዝናል !?

Ответить
@EshetuLegesse-q1r
@EshetuLegesse-q1r - 19.12.2024 07:14

አንተ ሰውይ ቅድሚያ ዜና አቅርብ ከማስታወቅያ በፍት እነሱ ሌቦች ውሽታም ቤት ስራዎች ናቸው

Ответить
@edenDemilshe
@edenDemilshe - 19.12.2024 15:28

አለምየ ያኔም ስለ ህፃኖአ ስትዘግብ አልቅሸ ነበር አሁንም አስለቀስከኝ

Ответить
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk - 19.12.2024 20:14

ልብ ይሰብራል ዝምብሉ ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢😢 አፈር ይብሉ ግፈኛ ፕለቲከኞች : ክፍ ናቸው::
በቃ ይበለን 🙏:

Ответить