Комментарии:
በኢትዮጲያ ጤናማ ሰዎች እነዚ ሁለት ወድሞች ናቸዉ ሌላዉ ሁሉም በሚባል ደረጃ ችግር ፈጣሪ ናት
Ответитьእኛ የግብፅን ውሃ አልገደብንም ለእርሻም አላዋልነውም!!በራሳችን ወንዞች ላይ ግን ድሮ ያልሰራነውን ልማት የማልማት መብት አለን!!የትኛው ነው የነሱ ውሃ እኛ ጋር ያለው??
Ответитьእነሱስ ኤርትራን እንድትገነጠል ሲረዳዱስ ማን ተናገረ ወሬኞች
Ответитьኡስታዝ ሰላምህ ይብዛልን ቲሸርት እና የተለያዩ ነገሮች መግዛት እፈልጋለሁ እኔ ሳዉድአረቢያ እዴት ማግኘት እችላለሁ ?
ОтветитьJiraadhu ❤❤
Ответитьኢትዮጵያዊያ እንደማይፈሩ ራሳቸው ጠንቅቀው እያወቁ ፍርሐት እነለቅባቸዋለን ሲሉ አለማፈራቸው በመሰረቱ መፍራት መጠንቂያም መሆኑን የተረዱት አይመሥለኝም እንዳውም ለጠንቃቄ ጠቃሚ መሆኑን ይረዱት ግብጽ ለካአዋቂ የላትም የምቀኛ ጥርቅም አያወቁን ሞኞች በላቸው ኡዝታዝ፣፣
ОтветитьStop misleading the people by international law the rivers doesn’t belong to a country. Read the law based on rivers.
ОтветитьWondemochachen uztazena Mohammed alarusi Ewnetgna ye
Ethiopia kurte ken legoche enamesegenalen
አላህ ሰቶ ዘርታችሁ ብሉ ብሎ ፈቅዶ የሰጠውን ስጦታ እራስ ወዳዶች ዘርተን አንጠቀምም ብላችሁ ፈርሙ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ትርጉሙን ያውቁት አይመስልም የጌታዬን ስልጣን በጃቸው የያዙ አስመሰሉ الله يستر علينا ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️🇪🇹
Ответитьالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح الخير حبيبنا الغالي استاز جمال بشير بارك الله فيك وجزاك الله خيرا يعطيك العافية شكرا لك
ОтветитьYihee askingee sew new
Ответитьእናንተ እውነተኛ ኢትዮጲያዊዎች ስሰማቹ ውዬ ባድር አሰለቹኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና እመኝላችዋለው ኑሩልን
Ответить❤❤❤❤❤
Ответитьحميدتى هدد مصر بضرب السد العالى واالاعلام المصرى يتخبط بعد تورط الجيش المصرى فى السودان
اللشيخ عمران حسين قال كلام مهم جدا فاسرائيل ستضرب السد العالى وتغرق مصر وتضرب سد الفرات وتغرق سوريا والعراق وتكون دولة كبري من النيل والفرات وهدا موجود فى الكتاب المقدس حرب المياه بضرب وهدم السدود كارث
مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط...خوفا وليس احترام عهود
السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر ... بياعين كلام وبسسس
يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار اما
اولا مصر اكلت اراضي ومياه السودان ودمرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة على النيل لوحدها اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها
لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر
على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل
አላሩሲና ኡሳታዝ ጀግኖች ናችሁ ንግግራቹ ጣፋጭ ሀረቦቹግን ድንቄም ዶክተር ከናንተጋር አይወዳደሩም እደውም ጭንቅላታቸው ቂጣቸው ላይ ነው
Ответитьمصر ع تاخد النيل ل انانية م ع ل الدول التنمية السودان واثيوبيا
Ответитьጋዜጠኛዉ እስከዛሬ የዉሃ መመንጫ መሆናችንን ተናግሮ አያቅም ዛሬ ግን የዉሃ መመንጫ መሆናችንን አምኖ ተናግሯል
Ответить,እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግኖች ዕድሜና ጤና ይስጣቺው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ОтветитьEgyptian they lie more than breathing oh ya Allah 😅
Ответитьበርቱ የሀገሬ ጀግኖች ሁሉም አርብኛ። ማወቅ አለበት።የሚል እምነት አለኝ።አርብኛ በማንኛው።ተምህርት። ቤት ትምህርቱ ቢሰጥ ትውልዱ የግብፀን።ውሸት በደንብ ።ይርዳው ነበር።
Ответитьእውር ድንብር አስተሳሰብ እያዞራቸው ነው።
Ответитьእነዚህ እውነት ያሰተውላሉ
Ответитьኡሰታዝ የኔ ወንድም ውሀ ጠጣ የሚሉት ሁለ ካንጀት የማይገባ።ነውና አያሰጠሙህ።የኔ ወንድም
Ответитьተባርክ።የኔ ወንድ ጠበቃችን።።ደ
Ответитьኡሰታዞቼ።እነዚህ።ቃለ መጠይቅ።ሰታደርጉ ምርጡ ዘወትር ሳደምጥ።የሚያሰተውሉ።አይመሰለኝ።። ገና።።ሌላ ግድብ እንኳን ለመሰራት ፍቃድ።ጠይቁ የሚሉ ሰዎች።እድሜ ዘላለማቸውን።የማይቀየሩ ሰዎች።ጋር ማውራት። ጠብ የሚል ወሬ።አይመጣም።
Ответитьعقدة المصرين هوه العنصرية تجاه الأفارقة والنظرة الدنية طيب كيف ممكن الواحد يفسر ذلك المياء تنبع من كل أرض الحبشة وتمور تحت اقدامهم وبكل بجاحة والتعالي يقولون لك لا تشرب الماء لا تزرع منه لا تستخدم هذا استعمار من نوع جديد أيها الأفارقة اصحوا استثمروا ثرواتكم انتم بحاجة إلى كهرباء ونهظة ላሟ የናንተ ሀብት ብትሆንም ወተቷን ግን እንዳትነኩ ወዬላችሁ ነዉ የግብጽ ነገር።
Ответитьኡሰታዝ ክቡር የተከበሩ ፕሮፌሰር አደም ካሚልን። አንድ ቀን ለምን አንጀት ።አርሰ መልሰ ይሰጡልናል።የሚል እምነት።አለኝ።ምክንያቱም።ሁሉ በሞራ ነው።የሚያወሩት አንድ ቀን።አደራ ጋብዝልኝና።ሰለ አባይ ያሰረዷቸው።።
Ответитьdear our brothers Mohammend and Jemal we extremely love both of you for ever Jezakhumullah!!!
Ответитьከኢትዮጵያ በቅርቤት ርቀት ከመኖር ጤፍታ አታዉቅም ። እንደዉም መኖሯ የተበሳጩ ቀን ከላያላይ ለመደነስ ይመቻል።
ОтветитьJazakumullah
Ответитьኡስታዝ አንተንም ሆነ ወንድማችን መሃመድ አልአሩሲን እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናችኋለሁ! አልአሩሲን በአካል አግኝቼው ፎቶ በመነሳቴም ዕድለኛነት ይሰማኛል። እውነት እና ኢትዮጵያዊነትን ይዛችሁ በምትሰሩት ሥራ አላህ ያበርታችሁ። ምንም እንኳን ውሃም ፖለቲካ ቢሆን ፣ ሌላው ፖለቲካ ውስጥ ሳትገቡ መልካም ሥራችሁን ብትቀጥሉ ምኞቴ ነው።
Ответитьግብፅ ጦርነት አሸንፋ አታዉቅም እስራኤል በግማሽ ቀን አየር ሀይሉዋን ድባቅ መታ መንቀሳቀሻ አሳጥታ አሸንፋታለች ሊቢያም ተዋርዳ ወጥታለች በሶማሌም ይኽዉ ቅሌት ነዉ የሚጠብቃት ???????????
Ответитьቅናት ካልሆነ በቀር አሁን አልፎ ተርፎ በሜዴትራንያን ላይ የምቀላቀላውን ውሃ ይዛው ይጠቀሙ !እኛ ካንግዲህ ስለ 2ኛውና 3ኛው ባበይ ወንዝ ላይ ስለምንገድበው ግድቦች ነው ማውራት ያለብን!!!
Ответить❤❤❤❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤❤❤
Ответитьግብጽ ለምን ድብን አትልም
Ответитьየማሌዥያ ው ኮሜንታተር dog Dog
Ответитьሁለት የኢትዮጵያ ወርቆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ответить🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Ответитьአሁን ለውጥ አለ።የኤንቴቤ ስምምነት በአብዛኛው የተፋሰሱ አገሮች ፀድቋል። ጥያቄአቸውን ለተቋቋመው ኮሚሽን ያቅርቡና በሚደረሰው ስምምነት መሠረት የሚፈፀም ይሆናል። ከዚህ ውጭ ምንም አይነት ስምምነት ክህደት ነው። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ответитьጀግኖች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
Ответитьአባይም ተገድቦ ውሀ ተርፎ እኮ ለእስራኤል እየሰጡ ነው አሁንም ድረስ የግብፅ ህዝብ ግን አልሲሲ የናይልን ውሀ በዝቶበት ቀዶ ለእስራኤል እንደሰጠ ያውቃሉ
Ответитьእዎ የጋራ ነው፡፡የወደፊቱ የኛ፡ድርሻ፡ለመስኖ፡ቢሆን፤ምንያህሉን፡ነው፡የምንጠቀመው?.....informally በግልጽ፡ እየነገርን ማለማመ አለብን፡፡ያለበሉዚያ፡ቀጣዩ፡ትውልድም፡ከነሱጋር፡ሊጨቃጨቅ አይደል?
Ответитьከየትኛው ተራራችሁ የመነጨ ውሃ ነው የሚንለቀው???
Ответитьአረብ ነን ብላችሁ ትለፈልፋላችሁ ሰለዚህ የአረብን ውሃ ጠጡ:: ይሄ ግን የኢትዮጵያ የአፍሪካ ውሃ ነው::
Ответить1
ОтветитьYou guys, Somalia is not an Arab. Somalia is a black African country. It is insulting of natural identity, To say that Somalia is an Arab nation. They are our African brothers 100%.
ОтветитьEgypt has excess water more than enough. But we Sudan and Ethiopia are suffering a lot with shortages of water no dough, so far. So Sudan and Ethiopia have to get their shares as big as the Aswan Dam, as well.
Ответить😂የኛ መከታወች አላህ እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
Ответить