ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው ||  በዘማሪት ብሩክታዊት ነጋቱ@21media27

ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ነጋቱ@21media27

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

1 неделя назад

130,125 Просмотров

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 https://21mediaortho.com #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው የመዝሙሩ ባለቤት መልአከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Тэги:

#ethiopia #ethiopian_ortodoxs #music #mahtot_tube #ethiopian_protestant_mezimur #mezimur #abiye_ahemed #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ #ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ #film #2023 #21_media #LIVE_PERFORMANCE #መልአከ_ሰላም_ቀሲስ_እንግዳወርቅ_በቀለ #ስድቤን_አርቀሽ_ነውሬን_ሸፈንሽው #2017
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии: