የአሁን አበይት መረጃዎች Maede-Zena Feb 10,2025

የአሁን አበይት መረጃዎች Maede-Zena Feb 10,2025

Maede-Zena

3 месяца назад

44,518 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@סיטוטאאלמו
@סיטוטאאלמו - 10.02.2025 16:50

ኤርዶጋን ምን የአመጣል እንዲያውም
ትራፕ ስላሉ ሳይሆን ድሮዉንም ህዝብ አንጂአለ ሲሉ ምንሰማ ሀገር የለም

Ответить
@loveethiopia820
@loveethiopia820 - 10.02.2025 16:51

There is NO difference between Debretsion and Getachew Reda group. They are playing games

Ответить
@ewnettamene
@ewnettamene - 10.02.2025 16:53

ለራስህ ስልጣን ስትል ሌላ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ህጻናት ልታስጨፈጭፍ ነው ማለት ነው ? ከዚህ በኋላ አታስቡት ።

Ответить
@meredayele7641
@meredayele7641 - 10.02.2025 16:55

ቀጣፊ

Ответить
@beletumolla9964
@beletumolla9964 - 10.02.2025 16:57

ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ይሁን ።

Ответить
@BilalSeesay
@BilalSeesay - 10.02.2025 16:58

አይዞ አችሁ በርቱ

Ответить
@MudinBereta
@MudinBereta - 10.02.2025 16:59

ደሬ ወንድማችን በርታልን

Ответить
@asmailasmail295
@asmailasmail295 - 10.02.2025 17:01

❤❤❤

Ответить
@MehamedFantaw
@MehamedFantaw - 10.02.2025 17:03

😊

Ответить
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 - 10.02.2025 17:09

የወለጋ እማሮች ፋኖ እደራጀን ስትሉን አልነበረም ወይ? የጎጃም የዘመነ ፋኖዎች የማንን ጎፈሬ ያበጥራሉ? ገጥመናል ገጥመናል ሲለን አልነበር ዘመነ?

Ответить
@Non-e8j
@Non-e8j - 10.02.2025 17:21

One thing that’s not clear the TPLF criminals who are they giving the warning to? I’m baffled on the level of arrogance of TPLF. They know Wilkait & Raya doesn’t belong to Tigray. They have persecuted Amharas for years over 40 years. Why do they think they have the right rather than apologizing for their crimes. It just boils my blood to listen to this horrible thieves and criminals. Why’s the Tigray people not telling them enough is enough. This old retirees doing this thing sacrifice Tigray people and create division among people. If they try to take advantage of the time because Amharas are attacked by the Abyi criminal regime they’re wrong. It’ll make it harder for Tigray people in the future to live anywhere in Amharas region.

Ответить
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 - 10.02.2025 17:24

የምን ህገ መንግስት? አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ።

Ответить
@barakiabebe
@barakiabebe - 10.02.2025 17:28

የትግራይ፣ህዝብ፣ለቀቅ፣አድርጉና፣የተሸላለማቹሁት፣እንደፍለጋቹህ፣ሁኑ፣ስትጣሉ፣ህዝብ፣ትጠራላቹህ፣ስትታረቁ፣ህዝበን፣አታስታውስትም።

Ответить
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 - 10.02.2025 17:28

የአማራ ሕዝብን ጠላት ብሎ በማኒፌስቶው አስፍሮ ሲዘርፍ ሲያፈናቅል ሲገል የኖረው ዘረኛው ቡድን አሜሪካ ፅፎ የሰጠውን የወረራ ሰነድ በመያዝ በአብይ አሕመድ ታዝሎ የአማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍና መሬቱን ወርሮ ለመያዝ የሚደረገው የጦርነት ጉሰማ ተቀባይነት የለውም። የፕሪቶሪያ ስምምነት የሚሉትን ማጃጃያ የአማራ ሕዝብ አይቀበለውም።አማራን አግልለው እያፈናቀሉ ሲፈጁበት የነበረውንም ሕገመንግስት የተባለ የወያኔ ፕሮግራም የሚቀበል የአማራ ሕዝብ የለም።

Ответить
@abuwelide121
@abuwelide121 - 10.02.2025 17:47

በደፂም በጌታቸውም በኩል ከአብይ ጋየሚደረገው ቁማር ለሁሉም አይጠቅምም አይደለም ዛሬ ያኔም አልተሳካላችሁ የናተን ስልጣን ለማራዘም ሲባል ምስኪኑ የትግራይ ወጣት በድጋሚ የሚሞትላችሁ እንዳይመስላችሁ እውነታውን ስትተገብሩት ታቁታላችሁ

Ответить
@gerigeriyo7799
@gerigeriyo7799 - 10.02.2025 17:48

🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

Ответить
@kidanehans5725
@kidanehans5725 - 10.02.2025 17:54

👌👌👌

Ответить
@kidanehans5725
@kidanehans5725 - 10.02.2025 17:56

Kkkk Aye bahlawi general tadkan be firhat yetaweke kkkk🐒🐒🐒

Ответить
@tekabete9779
@tekabete9779 - 10.02.2025 17:59

Why don't remind and post gofundme link in your daily news and EMS

Ответить
@תספההונניאו
@תספההונניאו - 10.02.2025 18:06

❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@AliMohammed-c1k
@AliMohammed-c1k - 10.02.2025 18:06

ድለለጀግኖች ፋኖ

Ответить
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 - 10.02.2025 18:11

ፃድቃን ሁለተኛውን መንገድ ሞክረው! ዝተት

Ответить
@bezahigus6043
@bezahigus6043 - 10.02.2025 18:11

ቡልቡላ ውሽታም

Ответить
@תספההונניאו
@תספההונניאו - 10.02.2025 18:11

😅😅😅

Ответить
@AbebezuhanTekle
@AbebezuhanTekle - 10.02.2025 18:17

የትኛውን ህገመንግስት ነው ? አቶ ፃድቃን !!

Ответить
@תספההונניאו
@תספההונניאו - 10.02.2025 18:18

🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

Ответить
@AlemBerhanu-q3j
@AlemBerhanu-q3j - 10.02.2025 18:19

አላማቸው አንድ ነው እባካችሁ አብይን አሽመድምዱት

Ответить
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu - 10.02.2025 18:20

ሕገ መንግሥታዊ ሥርዐት ይላል እንዴ የትኛውን ሥርዐታዊ የሆነ ነገር አልን እና ነው!!!

Ответить
@KebedeWerke
@KebedeWerke - 10.02.2025 18:30

ወይ ምስኪን ሀገሬ ችግሯ ብዙ ነው💔😭💔 አቤቱ አምላኬ ኢትዮጵያውያንን በሰላም፣ በመተሳሰብና በመረጋጋትህ ጎብኝ🤲 እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባ🙏 ያንን የዘር ፖለቲካ, ድህነትን, ረሃብን, ስራ አጥነትን እና ችግርን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን🤲

Ответить
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ - 10.02.2025 18:40

He is talking about Amhara land we will see.

Ответить
@Noora-g9k
@Noora-g9k - 10.02.2025 18:48

የአማራ ፉኖ ትግሉን ማሸነፉ ከፉለጋችው መጀመሪ የማራን ብልፃግና ቆራጥ ወይም የማያዳግ እረምጃ ውስዱ

Ответить
@yohanishabite
@yohanishabite - 10.02.2025 18:50

ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

Ответить
@Noora-g9k
@Noora-g9k - 10.02.2025 18:53

ወይ በቆራጥ ታገሉ ወይ እጀ ስጡ የኦሮሞ መሳቄያ ሆነመጀመሪያ የአማራን ባንዳ አጥፊልን በትግል ውስጥ ይሉታ የለም

Ответить
@Noora-g9k
@Noora-g9k - 10.02.2025 18:59

ህዝብ በድሮን የሚያልቀው በናተ ምክንያት ነው የኦሮሞ ብልፃግና አማራን ህዝብ እያጠፊ እናተ የአማራን ባንዳ ለምን አታጠፊም ይህን ካላረጋችው መቸም አታሸንፊም

Ответить
@Noora-g9k
@Noora-g9k - 10.02.2025 19:03

ጋሺ ደረጀ ይችን መልክት ለፉኖዋች አድረስልኝ አደራ እኛ በፉኖዋች እያፉረን ነው የነሱ ቆራጥ አለመሆ ህዝባችን እያለቅ ነው

Ответить
@ጥቅሹ
@ጥቅሹ - 10.02.2025 19:42

ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉

Ответить
@SamiTesfu-r2p
@SamiTesfu-r2p - 10.02.2025 19:47

ደሬዋ ኑርልን

Ответить
@meazaplein5306
@meazaplein5306 - 10.02.2025 19:47

Abet abet ende fano megedel del bihon andem wetader abey ayenorewem neber gura fishka were becha gura becha new yemenesemaw😢😢😢

Ответить
@SamiTesfu-r2p
@SamiTesfu-r2p - 10.02.2025 19:53

ደሬ በእነ እስክንድር እና በእነ ዘመነ መካከል ያለውን ልዩነትን ሥንመለከት የአንድነቱ ጠንክ እነ ዘመነ እንዴሆኑ ከነግግሮቻቸው መረዳት ይቻላል እነ ጌታ አስራዴ ስለ አንድነት ሲያወሩ በጣም ተጠንቅቀው ነው እነ ዘመነ በአንፃሩ በግዴለሽነት ሲሣዴቡ እነ እስክድርን ሲያጥላሉ ነው የምንሠማው

Ответить
@БелайМулугета
@БелайМулугета - 10.02.2025 23:39

መሳቂያ ፈርመን መጣን ተገደህ ነዉ የፈረምከዉ ስለተሸነፍክ።

Ответить
@gebre3741
@gebre3741 - 11.02.2025 01:43

ፊሽካውን ንፋት

Ответить
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh - 11.02.2025 06:44

ደሬ እባክህ ፋኖዎች አንድ እንዲሆኑ አነጋግርልን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያሉን ተሰፋዎች እነሱ ናቸዉ ህዝባችን አለቀ እባክህ .🙏🏾

Ответить
@hunegnawnigussie-v1g
@hunegnawnigussie-v1g - 11.02.2025 09:37

ኢሳት በስተመጨረሻ ምን እንደሆነ የምንዘነጋው ይመስልሃል ። ትንሽ እፈር ። ከስሜታዊነት ውጣ ።

Ответить
@JawisaDemise
@JawisaDemise - 15.02.2025 20:35

Higemengistawi mebtachinin tetekmen min enhonalen new yehe ababal yemibalew mindenew???😢

Ответить
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 - 17.02.2025 02:09

ሰላም ለሀገሬ❤❤❤

Ответить
@seifearadeshetu-x7b
@seifearadeshetu-x7b - 24.02.2025 12:53

Woyane down

Ответить
@AliMohammed-c1k
@AliMohammed-c1k - 04.05.2025 15:20

ሕግ የት አለ መጀሐሪያ

Ответить
@BereketBahre-nb9gl
@BereketBahre-nb9gl - 12.05.2025 16:14

ፃድቃን ማለት ሸንታም ነው በምን ልብህ ነው ደነዝ እንደልማድ ተንቤ ጉድጓድ ትገባለህ

Ответить
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 - 16.05.2025 03:19

እባካች ለአማራ ህዝብ ከሆነ ጫካየገባችሁት የናተ ችግር ከአማራ
ጥያቄ አይበልጥም አንድ ብትሆኑ የአማራ እሰራት እና መፈናቀል ይቆማል

Ответить