Комментарии:
ሰመረ ምርጥ ጋዜጠኛ ዘመኑን የሚዋጅ ቁምነገር አቅራቢ ነህ ሰመረ የዘመኑን ጉድ መጨረሻውን እስኪ በሃብ ሚድያ ተከታተል ሚስት ልጆች እያላቸው ሲማግጡ
ОтветитьEnamasegenalen Sema wanedmachn allah yetabikek yerab yerab
ОтветитьWe need to support such kinds of guys if we need to see good things in the future.
ОтветитьEwnt naw wendem enmsgnal
Ответитьሰሜ ሰሜ ሰሜ እንዳንተ ያሉትን ያበርክትልን
Ответитьድንቅ እይታ
Ответитьእግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሰመረ🙏🏾ትልቅ ውለታ ነው እየሰራህ ያለኸው ለኢትዮጵያ🇪🇹ሀገር ተረካቢዎች መስመር እየሳቱ ባለበት ሰዓት።በርታልን 👍🏾🫡👏🏾
Ответитьsemie you are the role model for us. keep going!!
Ответитьእንደው ማን ሰውን ይሰማ ብለህ ነው! ቢጨንቅ እኮ ነው ዝምታው።እንደው ግን እኔ ምን አግዝ ይሆን ?
Ответитьseme tekekel tik talk lay yalewn seytan wegahut🗡🗡🗡 ....... yemecheh 💚💛❤
Ответитьወይ ቀላል ታዝበሀል ጉድ እኮ ነው Tiktok ላይማ ጉድ ነው ሚታዩት ጫት እየቃሙ ሲጃራ እያጨሱ ከአፋቸው የሚወጣው ቃል ዘግናኝ ነው
ОтветитьBetame tekekele neke
Ответитьሰሜ በጣም ጥሩ ሃሳብነው ብቻህንሆንክ እንዳልከው ታዋቂ ሰዎች ተሰሚሰዎች ቢካተቱበት ትውልድን ማዳንና መስመር ማስያዝ ይቻልነበር የበኩልህን እየተወጣህነው እ/ር ይርዳህ በርታ
ОтветитьEveryone should listen to you
Ответить✔✔✔✔
Ответитьሠሜ እንኳን ደስስስስ አለክ መፀለፍ ስላሳተምክ መኪናም ስለቸሸለምክ በእዉነት ይገባሀል ከዚም በላይ ይገባሀል ተባረክ ቀሪ ዘመንሕም መልካም ስራ የምሰራበት ያመረ ይሁንልሕ ክበርልኝ!!!
Ответитьሀሳቦችህ melkam ናቸው 🙏🙏
ОтветитьSemere betam yemigerm neger tiktok zare new yayehut maletm yanten bzum temelkach aydelehum betam ayehugn yemtsetew hasab betam tesmamtognal betam adnakih negn Berta ketlbet
Ответитьእንዳንተ ያለውን ያብዛልን።
ОтветитьEndanet Yale sew teneshi beza bile mene ale?
Ответитьእግዚአብሔር ይስጥህ መቃጠላችንን በደንብ ነው የገለፅከው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
Ответитьየልቤን ስላሰተላለፍክልኝ በጣም አመሰግናለሁ።
Ответитьእንዳንተ አይነቱን እግዚአብሄር ያብዛልን ላይቭ የሚገቡ በሙሉ አእምሮአቸው በውጭ ርካሽ ተመረዙ ትክክል ወንድሜ ሀላፊነት የጎደላቸው ናቸው
Ответитьየኢትዮጵያ ስነልቦና ልማጥፋት ስርአት ደንብ ከሀገር ስብእና የጎደላችው ናቸው አገባሁሽ ፈታሁሽ እያሉ ስርአት አልባ ነው ምንም ትምህርት የሌለው
ОтветитьAll what you said 100%correct Allah bless you my brother continue like this
Ответить😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂❤🙏🙏🙏
Ответитьseme betam nw yemketatelh yemechih eyaznanah gebalachew
ОтветитьCase in point bro I will be your support wing from now on wards
Ответитьየሚገርም አይነት ትውልዲ በጣም የሚያሳፍር ሩ እጻናቶቹ የሚያዩት በጣም ነገ ምንሊፍጥሩ እንደሚችሉ ማስብ ይከብዳል የሚደረገውን ነገር ሲያዩት እንካን ህጻናቶቹ ትልልቆቹ አብረው ሲጃጃሉ ማየት ያሳፍራሉ እኔ የሚገርመኝ ነገር ቤተ ስብ ምን እያስበ እንዳለ ግራ ይገባል የዘፍኝቹንማ ነገር አይወራም ሁሉንም ዘፍኝች ማለት አይደለም ዘፍኝ መሆናቸው እንካን የማይታወቁ ልክ እንደትልቅ ዘፍኝ ነኝየሚሉ የሞስሩትን እንካንየማያቁ ናቸው
Ответитьእውነት እውነት ባርዬ እግዚኣብሔር ይባርክህ በዝቷል ‼
ОтветитьThank you semere.
Ответить😀 Semere u r z real man kemr
Ответитьአድናቂህ ነኝ
Ответитьሰመረ ቃል የለኝም ላንተ የሚገርመኝን የልቤን ነው የምትናገረው እናመሰግናለን
Ответитьብራቮ ሰመረ በጣም አድናቂህ ነኝ ፣የመረጥከው ርዕስ ብዙ ያናግራል፡፡ የምሬን ነው ቁጥር 2፣3፣4፣5 እያልክ መቀጠል አለብህ፡፡ አገሪቱ ወደ ጦርነትም የገባችው ፣ደግሞም ከፍ ያለ ጥፋትም ያመጣችው አርአያ ሰብ ስለሌለ ነው፡፡ ለምሳሌ ጦርነቱ የተጀመረው በሚዲያ ትልቅ የሚባሉ እዚህም እዚያም ያሉ ሰዎች ያነሱት ፣በአፋቸው በምግባራቸው የለኮሱት ነው ግን በቃ ይሄው ለከፍተኛ አደጋና ኪሳራ ተጋለጥን፡፡ ደግሞ ትልቅ ፖዝሽን ላይ ሆነህ ስትዋሽ ደግሞ አይጣል ነው፡፡
መቶ ቢሊየን ለትግራይ በጥሬው አጥፍተናል ፣እንላለን ቁጥር የማያውቁ ሰዎች አሉ እንዴ ተጠራጠርኩ፡፡ አስብ የትግራይ ሕዝብ 8 ሚሊየን እኮ አይሞላም፡፡ እንኩ የፈለጋችሁትን ስሩበት አድርጉበት ብትል ከአፍሪካ ሀብታም ያለባት ክልል ትሆን ነበር ፡፡ ግን እንኳን 100 1 ቢሊየን እንኳ ትግራይ ላይ ትልቅ ሥራ ይሰራል እኮ!
ሌላው ደግሞ አርያነት ያጣንበት መንገድ ምን መሰለህ አልጠየቅም ባይነት ነው እኔን ብቻ አድምጡኝ አይነት እኛ ዝም ብንል እኮ ስራቸው ኡኡኡ እያለ ይጮሃል፡፡አስበው ሥራዎች ያለጨረት እየሰጡ ሙስናን እንዋጋለን; ሃኣኣኣኣኣ
ለወጣቶች አርአያ የሚሆኑ ምርጥ ልጆች እኮ አሉ እነሱ በነዚህ አላጋጮች ተሸፈኑ…. ብቻ እናመሰግናለን፡፡
ሰሜ እኔ እራሴ ቁምነገር ሳጣ ጊዜ ነው ቲክ ቶክን ማየት ያቆምኩት። አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሀው። ቀጥልበት።
ОтветитьGod bless you so much!!!
Ответить🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼God Bless U
Ответить👏👏👏👏👏
Ответитьእየወረደ የመጣውን የስብዕና ችግር በደንብ አጋልጥ። መመስገን ይገባሃል።
Ответитьኮሜዲያን አማን ላይ ሊንኩን አግኚቸው ነው የመጣሁት ልክ ነህ ተባርክ ቢማሩበት ጥሩነበር ግን አይማሩም ህዝቡን አበላሹት
ОтветитьWell said brother 👏 100%
Ответитьseme betam leke neh sentee Like laregew hasabeneh l generationu yemetaseb neh leje endezih asechegerognale gen mendenw mefetehew????
ОтветитьTebark
Ответитьእኔም በጣት ነኝ ግን ሀላፊነት ይሰማኛል ጋጠወጥነትን እቃወማለው❤
ОтветитьMariyamn betam new miwodh semere ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответить😄😄😄😄😄😂😂😂
Ответить🤣👍
Ответитьሰሜ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ አንተ ባትኖር የዘችን ሀገር እንከን ማን ያሳየን ነበር
ОтветитьAnjet ares!!!
Ответить