ገናን (ክሪስማስን) Christmas ማክበር አስፈሪ ነው!እውነቱ ምንድን ነው!

ገናን (ክሪስማስን) Christmas ማክበር አስፈሪ ነው!እውነቱ ምንድን ነው!

የእውነት ዘመን infinite tube

10 месяцев назад

972 Просмотров

የእውነት ዘመን ዌብ ሳይታችንን ይጎብኙ ሰhttp://ageoftruthteaching.blogspot.com/ብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። የገና በዓል ከየሱስ ልደት ጋር ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ብላችሁስ፡፡የገናን በአል ከክርስቶስ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው እና ወደ ክርስትና እምት እንዲገባና በዘመናት ውስጥ የተደረገ ውሸት እንደሆነ ብነግራችኁስ፡፡ በዛሬ ቪዲዮ በዚህ ጨለማውን በመግለጥ ስለ ገና ስለ እውነት እነግራችኋለሁ፡፡
አንደው ለመሆኑ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ዛፍ ፤ የገና ስጦጧ ተብሎ የመዘጋ የተለዯዩ ስዩታዎች ።ቁሳቁሶች ፣ጭፈራ ፣እርድ ፣ሳንታ ክላውስ ፣..ሌሎችም ከክርስቶስ ልደት ጋር ምን ያገናኛቸወል? ይሄን የሚጠይቅ አለ እውነት የክርስቶሽ ልደት ታህሳስ 29 እንደሆነ መን ነው ያረጋገጠው ።መጽሀፍ ቅዱስ ላየ አንድም ቦታ ክርስቶሽ የተወለደው ታህሳስ ወር ነው አይለም፡፡ ክርስቶስ የተወለደበትን ቀን ማንም በእርግጠኘነት ሊናገር አይችልም፡፡ ምክንያቱም እውነታው ሌላ ስለሆነ፡፡እስከ 16ኟው
share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии: