Mengizem media ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew

Mengizem media ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew

9,876 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@yayeshworkneh9302
@yayeshworkneh9302 - 08.11.2024 11:51

እኔ ግን የማይገባኝ ለምንድንነው ምራቃችንን ዋጥ አድርገን በፍልሚያው ሜዳ ላይ ወገኖቻችንን አንድ ሆነን እማንደግፈው
በፍልሚያው ላይ ያሉ ወንድሞቻችንን የህሊና ደህንነት ያማንጠነቀቀው??
አረመኔነት ካልሆነ 😭😭😭😭😭 እባካችሁ

Ответить
@origintube8253
@origintube8253 - 08.11.2024 09:56

ልደቱ የፖለቲካ ችሎታ እያለው አማራ ሆኖ ለአማራ የሰራው አንድ ቁምነገር አለመኖሩ በራሱ ኪሳራ ነው። ሌላው ሁሉ የራሱን ህዝብ በሚያድንበት በዚህ ወቅት እንኳን ዳር ቆሞ የአማራን ትግል ሲተች ማየት ከ ባንዳነት በላይ ነው።

Ответить
@Amdetsion-s6y
@Amdetsion-s6y - 08.11.2024 08:59

አውቃችሁ የፕሮፌሰሩን ቃል በማጣመም ሰውን ለማሳት እየሞከራችሁ ነው።

Ответить
@user-gh4pr8hq5i
@user-gh4pr8hq5i - 08.11.2024 08:24

አቶ ልደቱ በሃሳብ የበላይነትና በመርህ ስለምትበልጣችው ነው

Ответить
@henokamelga1650
@henokamelga1650 - 08.11.2024 07:43

የሰገጤ ፓለቲካ ውጤቱ ይሄው ነው።

Ответить
@demmelash1
@demmelash1 - 08.11.2024 07:09

በፍላጎታቹው የደነቆሩ ሙሁሮች ናቸውና ምን ይደረጋል!!!

Ответить
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 - 08.11.2024 06:50

ፕሮፈርስ ሐብታሙ መንደርተኛነቱ የታወቀው, ከአቻምየለህ ታምሩ ጋር በሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ ጎጣቸውን ጎጥጉጠው የተፉት ትፋት ማንነታቸውን አሳውቆናልና, ይህን ፕሮፈረስ ቀንድ ቀንዱን ብለን ማሳረፍ አለብን, አቶ ልደቱ እሰከ ፍርድ ቤት ድረስ ልትገትረውና ትምህርት ሊያገኝ ይገባል።

Ответить
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 - 08.11.2024 06:50

በሀሣብ ስለምትበጣችው እኮ ነው

Ответить
@solomondesta6891
@solomondesta6891 - 08.11.2024 06:33

ምነው ገዱ ይህን ያህል አለቀሰ? እጅ እጅ እስኪል ፕሮግራሞች ሠራችሁበት? የአማራው ትግል በልደቱ መተቸት ዙሪያ ያጠነጠነ ነውን? ከበቀለና ከሕዝቅኤል ጋር በመወያየት የሚመጣ ሠላምና ስኬት የለም ። የአማራን ትግል ለመደብደብ ምክንያት ያገኛችሁ ትመስላላችሁ።

Ответить
@balemlayhagre5171
@balemlayhagre5171 - 08.11.2024 06:31

እንታይ ምንጌዜም ካሀዲ ባንዳ ይህ ብልህ ብልህ ብዚ ግብር
ተንሽራታች ሞባይል።

Ответить
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 - 08.11.2024 05:08

We hear the profound political figure person for our country we respect the man.we must respect our natural society.those various elite prominent person's,scholars in our diaspora groups living abroads.take care we do not know read,understand our Sea society the natural reflection the print image of our naturally generous Holly Land

Ответить
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት - 08.11.2024 04:22

ምክንያታቸው ፓለቲካን ይሁን እንጂ ከፓለቲከኛው ልደቱ አያሌው ባለፈ ልደቱ የተወለደበትን አካባቢ የመረረ ጥላቻ ያላቸው ስብስቦች መሆናቸውን እናውቃለን: ልደቱ የእነሱ አካባቢ ተወላጅ ቢሆን በሙሉ ዓይናቸው ባላዩትም ነበር:
እኛ የአማራ አንድነት ተብለን ዕጣ የተጣለብና በአማራ ስም እንዲንጨፈጨፍ የተዘመተብን ጊዜውንና ወቅቱን ጠብቀን ታግለን የህልውና ትግላችንን መቋጨት ሲገባን በምቀኝነትና በጎጠኝነት እየተሰባሰቡ የሰው ስም ማጥፋቱ ተራነት ነው::
" ፋኖ " የማራካቸውን ጠላት ገዳዮቹን እየተንከባከበ ይህ ስብስብ ግን በራሱ ወገን እስከ ሰባት ትውልድ የዘር ማጥፋት እዋጅ ማወጁ ፓለቲከኛነት ነው???

Ответить
@danieltefera6306
@danieltefera6306 - 08.11.2024 03:53

በርታ ልደቱ እንወድሀለን 🙏🙏🙏❤️

Ответить
@tilahunsefiw7806
@tilahunsefiw7806 - 08.11.2024 03:31

ልደቱ አንተ ታላቅ ሰው Thank you Riot for bringing Lidetu

Ответить
@girumteferi9797
@girumteferi9797 - 08.11.2024 03:20

ልደቱ ብቻውን ተቋም ነው ለስንት አመታት ተረባርበው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ለማስወጣት ያልሞከሩት የለም ግን በቃ ልደቱ የፅናት ተምሳሌት የሆነ እንቁ ግለሰብ ነው እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ጠላቶችህ እያዩህ ታብባለህ

Ответить
@aematz-youTube
@aematz-youTube - 08.11.2024 03:05

እንዲህ አይነት ነውሮችን መናገር ለአማራ ዘረኞችና ገልቱዎች አዲስ ነገር አይደለም ። ለምሳሌ የአማራ አለም አቀፍ ምሁራን የሰጡትን የጋዜጣ መግለጫን, እውነት ሚዲያ ላይ ደብሩ የሚባል መደዴን መስማት በቂ ነው። ዳንኤል ክብረት "ወያኔ መጥፋት " ኮምድር መጥፋት አለበት : አንዳርጋቸው ፅጌ " ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ ጨፍጭፉ " ልደቱና ገዱ አማራ ስለሆኑ ነው? እነዚህ የሀሳብ መሃኖች ለብዙ ጊዜ ዝም ስለተባሉ በአደባባይ ድፍረታቸው ተጋለጠ። ድንቄም ፕሮፌሰር ??

Ответить
@eneyewteshome3017
@eneyewteshome3017 - 08.11.2024 02:33

ፕ/ር ሀብታሙ የታሪክ ምሁሩ ናቸው ግን ታሪክን እያበላሹ ነው

Ответить
@beletegetenet9624
@beletegetenet9624 - 08.11.2024 01:42

የጥላቻ ንግግርን አወግዛለሁ:: አቶ ልደቱ ግን የብልጽግና የፍትህ ስርዓትን አገር ቤት ገብቼ ልፈትሽ እፈልጋለሁ ማለታቸውን አስታውሳለሁ :: አሜሪካን አገር ደግሞ የህግ የበላይነት ያለበት ሀገር ነው :: ለምን ጉዳዪን ወደ ህግ አይወስዱትም :: ነው ወይስ ሚዲያ ስለሚዎዱ ነው :: የጥላቻ ንግግሩ አቶ ገዱን ይጨምራል:: በዚህ ዙሪያ አቶ ገዱ የትም ሚዲያ ላይ አልሰማሃቸውም::

Ответить
@MulugetaGebresilassie-h2o
@MulugetaGebresilassie-h2o - 08.11.2024 01:37

ቆይ ግን አንተ የትኛው የፓለቲካ እዉቀት ኖሮክ ነው ሀገር የግንባታ ምዕራፍ ውስጥ እያለ እንኳን ያለክ የፓለቲካ realm ማያ መነፀርክ የተዛባ ነው እና የምነግርክ ነገር ቢኖር በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ያስፈልግሃል አንብብ........በርግጥ ሰሞኑን የተከፈተብህን የጥላቻ ና በቀል ተግባርን አወግዛለሁ ግን አቶ ልደቱ ማወቅ ያለብክ ነገር ቢኖር ሀገር በዘርፈ ብዙ ለውጥ ላይ ናት በዶክተር አብይ የመሪነት ብቃትና ችሎታ....በሁለት ቢላ አይነት ተግባርህ ለመውጣት ብትችል ደስ ይለኛል አንተ ለፅድቅም ለኩነኔም የማትሆን የወሬ ወናፉ ተቃዋሚ ነክ።

Ответить
@afeworkseifu66
@afeworkseifu66 - 08.11.2024 01:35

ወንድሜ ልደቱ ችግሩ አንተ ቀድመህ መፈጠርህ ነው መፈጠር የነበረብህ ከመቶ አመት በሆላ ነበር

Ответить
@tigstualemu7972
@tigstualemu7972 - 08.11.2024 01:22

ይቅርታ ልደቱን እርዮት የእድሜ ሽበት ያላስተማራቸው የቀለሉ መሆናቸውን አሳይተውናል ግን ልደቱ መልካቸው በጥሩ ቋንቋ የፅፈባቸው ይመስላል ግን ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ የማይጠቅም እንደሆነ ግን ባለህ አቅም አሳይባቸው በርቱ እውነትና ፋትህ ግን ይቆያል

Ответить
@mefmg2262
@mefmg2262 - 07.11.2024 23:50

በተለይ በመንደር ተሰባስበው አማራን እንወክላለን ማለት አይቻልም
ይህን የሚያደር ጉት ደግሞ ግልፁን ለመናገር የጎጃም ተማርን ባዩች ናቸው ስለዚህ አማራን ሚበጠብጡት የጎጃም ሙሁራን ናቸው እኛብቻ ለአማራ እናቅለታለን እያሉ ሚያስቸግሩት ሰለዚህ ኀጃሞች ሁሉ በግልፅ ካልተናገራቹ ነገሩ ወደሌላይቀየራል

Ответить
@tadesseessa7735
@tadesseessa7735 - 07.11.2024 23:27

ልደቱ በጣም ጀግና ነህ
እግዘአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ግን ይህ ትዉልድ ምንም የሚሰማ አይመሰልኝም
ለሁላችንም እግዘአብሔር
ልቦና ይሰጠን

Ответить
@destachakiso8547
@destachakiso8547 - 07.11.2024 23:23

I’m wahich them and trash message as well jark and lidatu great work on

Ответить
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 - 07.11.2024 23:05

ፕሮፌሰር ሀብታሙ የግል ሀሳቤ ነው ማለቱን ለምን አትጠቅሺም? አንቺም?

Ответить
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz - 07.11.2024 22:52

Lidtu my king may God help u reyot big respect

Ответить
@Zaguidansty9819
@Zaguidansty9819 - 07.11.2024 22:32

አቶ ልደቱ በእውነት አንተ ብርቅ ከሚባሉት አንዱ አንተ ነህ። በእውነት ከ100,000 ሰው እዳንተ አይነቱ አንድ ቢገኝ ነው። በርታ አቶ ልደቱ ❤❤❤

Ответить
@semagnkebede2201
@semagnkebede2201 - 07.11.2024 22:02

❤❤❤We Respect Reeyot & Dear Ato Lidetu Ayalew

Ответить
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w - 07.11.2024 22:01

Lidetu Ayalew, you were quick to protect your families and yourself. That is fine and justified but how about the innocent lives lost everyday because of their identity or language? Does it hurt to write a similar letter to diplomats at least?

Ответить
@penafrica4321
@penafrica4321 - 07.11.2024 21:40

ብሔርተኝነት =ፋሽሽታዊነት ነው ከየትኛውም ብሔረስብ ብነሳ። በተለይም የአማራ የህልውና ትግል መስረቱ ስባዓዊነትን መስረት ያደረገ ከሆነ ብቻ ነው አሽንፎ መውጣት አይችልም። የፋኖ ዓለም አቀፍ አስተባባሪዎች የነሱት የዘር ማጥፋት ሃስብ ወንጀል ነው። በዚያ አስተሳሰባቸው አማራን እንዲገደል ምክንያት ከሆኑት ብሔርተኛ ፖለቲከኞች በምን ተሻሉ? በእነሱ ዓላማ መስረት ፋኖ የሚመራ ከሆነ የአማራ ህዝብ ለዘላዓለም ከሌሎች ህዝቦች ጋር እየተዋጋ እንዲኖር ፋላጔት አላቸው ማለት ነው።

Ответить
@almaztessema6105
@almaztessema6105 - 07.11.2024 21:40

እግዚአብሔር የክፉዎችን ምክር ይበትናል: ቋንቋቸውን ያደባልቃል: በርታ::

Ответить
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 - 07.11.2024 21:22

ልደቱ ዕድሜህን ሙሉ ለመርህ ለህግ መከበር ፣ ለጠራ አቋምህ ትልቅ ክብር አለኝ። ያሁኑ የዘር ጭፍጨፋ አዋጅ በውግዘት ብቻ መታለፍ የለበትም። በአሜሪካ ሐገር ህግ ተጠያቂ ማድረግ ስለሚቻል መደረግ አለበት። ርዕዮት ላንቺም ትልቅ ክብር አለኝ። የመርህ ሠው ነሽ።

Ответить
@birukgreek319
@birukgreek319 - 07.11.2024 21:03

LEDET ❤

Ответить
@HiwoteBelay
@HiwoteBelay - 07.11.2024 20:52

የአማራ ገበሬ የአቶ ልደቱ ፖለቲካ ቢተረክለት እጁን ወደ ላይ ብሎ ይቀበለው ነበር ዳሩ ግን ትምህርት ቀመሱ ሀይል የአሉቧልታ፣የምቀኝነት የክፋት አንደበቱ ያልተገራ ንግግር የማይችል ግልብ ነገርን ከስሩ ለመመልከት ትዕግስት የሌለው ጀብደኛ ዲፕሎማሲን ና እስትራቴጂ ጥቅምን የማይረዳ እራሱን በራሱ ጠልፎ የሚጥል ሀይል ተቆጣጥሮታል

Ответить
@FitsumArya
@FitsumArya - 07.11.2024 20:51

❤❤❤❤❤ ርእዮትዬ አንቺ በሣል ጠንካራ ሴት ዛሬ ሚዲያሽን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል በርቺ🎉

Ответить
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 - 07.11.2024 20:50

በአቶ ልደቱ ላይ የተላለፈው የጥላቻ ንግግር እቃወማለሁ!!
እነዚህን ሰዋች የማውገዝ የሞራል ልዕልና ሊኖራቸው የሚችሉ ሪዬት እና መሰል ጥቄት ግለሰቦች ብቻ ናቸው!!
የአገዛዙ ደጋፌዋች እናንንተ በምን ሞራላችሁ😂
ጥላቻን ስጋ አልብሶ ስልጣን የያዘ የኦሮሞ ብሄርተኝነት አቀንቃኝ አገዛዝዝ እየደገፈ ሀገር ፍሽሲዝም በሆነ እሳቤ አገር እየገዛ በማንነት እየጨፈጨፈ በምን ሞራላችሁ?! የህወሀት ደጋፌ ሆናችሁ የትግራይ ብሄርተኖች ጥላቻችሁ ስልጣን በያዘበት ዘመን የፈፀማችሁት የሚረሳ የሚመስላችሁ ነገር?! የአማራው ሲሆን የሆነ ከዚህ በፌት ተደርጎ ያልነበረ አዲስ ተአምር የተነገረ ለማስመሰል ስትጋጋጡ የዘረኝነት የጥላችን ጥግ እየኖርነው ነው የጨካኝነት ጥጋችሁን እያየን ማለት ነው።
የአማራው ብሄርተኝነት ጥላቻ ስጋ ሳይለብስ እናራቁተው ይመሰላል😂😂
ማንም ሚዛን ይዞ ማንንም ሊመዘን አይችልም ሁሉም የጥላቻውን ስጋ ለብሶ ይቦጫጨቅ እንጂ።
የአማራው ብሄርተኛ የሊላው ብሄርተኛ የፖለቲካ የሀሳብ መስመር አስያዢ እንዳልሆነ ሁሉ ሊላውም ለአማራ የብሄርተኛ መስመር አስማሪ መሆን አይችልም።
ኢትዮጵያ ለሚባለው ነገር መሬት ላይ ባለው የብሄር ፖለቲካ እሳቤ ነው የምናወራው።

Ответить
@Solomon849
@Solomon849 - 07.11.2024 20:48

ፋሺስታዊው የእነ ፕሮፌሰር??? ሀብታሙን ስብስብ በቀላሉ አናያቸውም፤ እጅግ በጣም አደገኛ ናቸውና ሁላችንም ለሀገራችን ስንል ልንቃወማቸውና ልናወግዛቸው ይገባል። ጉዳዩ የእነ ልደቱ ብቻ አይደለምና እናወግዛቸዋለን።

Ответить
@nbsltd5580
@nbsltd5580 - 07.11.2024 20:37

True, we need to stop FANO diaspora. ዘር መራሽ politics should be stopped!! Bravo Ledetu ..we all are with you ‼️

Ответить
@HiwoteBelay
@HiwoteBelay - 07.11.2024 20:30

ልደቱን በሀሳብ በእውቀት መከራከርና ማሳመን ስለማይችሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍቱበታል አቶ ልደቱ ፖለቲካን በደንብ የተረዳ እውቀት፣ምግባር ፣ቅንነት ፣ ጥበብ አስተባብሮ የያዘ ብቃት ያለው ሰው ነው እነሱ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ በእያንዳንዱ ቀን የሚያሳልፈው ስቃይ ጉዳያቸው አይደለም የአማራ ህዝብ ግን ያሳዝነኛል ችግሩን የሚረዳለት ወዳጅ የሚያበዛለት ሰው አጥቷል ጥቂት እንደነ ልደቱ ያሉ ሰዎች ሲመጡም ተጠራርተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍታሉ

Ответить
@kechemagara5433
@kechemagara5433 - 07.11.2024 20:25

የአፍሪካ መሪዎች ማፈሪያ ናቸዉ። እንደመንጠቆ ህዝብ ላይ ተጣብቀዉ ይበሰብሷታል እንጂ ስልጣን ለመልቅ ዝግጁ አይሆኑም። ከህዝብ ላይ መንጠቆዉ የሚላቀቀዉ ሲሞቱ ብቻ ነዉ

Ответить
@kechemagara5433
@kechemagara5433 - 07.11.2024 20:20

እንደ መጥፎ እድል ሆኖ መግባባት አንችልም መባላት ይቀለናል

Ответить
@kechemagara5433
@kechemagara5433 - 07.11.2024 20:17

አማራ ክልል የሚደረገዉ ትግል አማራዉን የወከለ አይደለም። ከዚህ ወከባ ያተረፈዉ ቢኖር ሰቆቃ ነዉ።በሽፍቶች ታግቶ መስራት መኖር ዳገት ነዉ የሆነበት

Ответить
@misgemelkamu8885
@misgemelkamu8885 - 07.11.2024 20:08

ዕሪወት እባክሽ አቶ ልደቱን ጠይቂልኝ ሀሳባችንን የምንሸጥበትና ለሚከፈትብን የስም ማጥፋት ዘመቻ መመከቻ። ሌላው መደራጀት የምንችልበት አመች ሁኔታ መፈጠር አለብን።

Ответить
@HenokAbrsh
@HenokAbrsh - 07.11.2024 20:00

ለልደቱ አንድ ነገር ልንገርህ ዓለም ሁሉ ስቶ ከግፈኞች ጋር ቢተባበር በቻህን ከእውነት ጋር ፀንተህ ቁም ተብሎ የተፃፈውን በተግባር የኖርክና ታሪክ በወርቅ ብእር ፅፎ ለትውልድ ሁሉ የፅናት ተምሳሌት አድርጎህ ለዘለዓለም በክብር ስትወሳ እደምትኖር እንድታውቅ እፈልጋለሁ እመነኝ 💪

Ответить