Комментарии:
ሀይሊሻ ተባረክ!!! የኢትዮጵያ ቤ /ክ በጨለማ ናትና... ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ዘመን ከአባቱ ይዞ የመጣውን አዲስ ትምህርት በህጋቸው ለተመጻደቁት ፈሪሳዊየን አየሱስን በስህተት ትምህርት ፈርጀው የአጋንንት ትምህርት ተብሎ ተገፍቶዋል ትምህርትህ ፍጹም ነፃ የሚያወጣ ነውና
Ответитьሀይሊሻ ባክህ ጊዜህን በነዚህ በራቸውን በዘጉና ከእግዚአብሔር የመገለጥ ቃል የራቁ ናቸውና። በኢትዮጵያ በ/ክ ከመሰብሰብ ና ቅጥር ከማብዛተ ምን የተገለጠ ነገር አለ ! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ህይወት ይበዛ ይገለጥ ነው አንጂ ቅጥርና የሰው መብዛት አይደለም
ህይወት ይበዛና ይገለጥ እንጂ! ሁሌ ዘመናችን በመሰብሰብ ብቻ አረጀን እንዃን መጣህልን ተባረክ አሁንም በቃልህ አብዝተህ ሬማ ... ሁንልን።
Leba
Ответитьፓስተር ቢኒያም ምርጥ ሰዉ ዘላለም ኑርልን ዉድድድድድ
ОтветитьHailu is one of the best teachers ever and I thank God for that. His profound knowledge of the word of God is amazing. The fact that we haven't reached Hailu's understanding of the word of God doesn't make him wrong. Remember that religious leaders also considered Jesus The Christ as a false teacher when He walked the earth. Hailu's humbleness reminds me of Jesus The Christ. Keep shining, brother!
ОтветитьGod Bless You ሀሉዬ
ОтветитьGod, please you, you're confused,Don't even think to be God! God is the creations world, including you.
ОтветитьHe has been wrong for a while,hope he repents already
Ответитьፓስተር ቢኒያም እውነቴን ነው የምነግርህ ሰውየው ይበልጥሃል አንተ እውቀት ኔፓ እንደሆንክ ዛሬ አወቅሁ
Ответитьይሄ ቢኒያም የሚሉት ሰው ካለመጮህ በቀር እውቀት የለውም
Ответитьይሄ ቢኒያም የሚሉት ሰው ካለመጮህ በቀር እውቀት የለውም
Ответитьሀይልዬ ጌታይባርክኽ ቃሉ የሚለንን ነን አሜን
Ответитьሲጀመር ጠየያቂው መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ የረዳ አይመስለኝም ሰውን ለመጠየቅ ቁጭ ብሎ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ይጠይቃል
Ответитьቢኒ ስንቴ ነው የሚነግርህ አይገባህም እንዴ?
Ответитьአብዛኛዎቹ እንደ ቢኒያም ናቸው..
Ответитьጌታየሱስን ያስቸገሩት ሀይማኖተኛ ስዎች ናቸው
Ответитьእም ኦርቶዶክስ የኝ የሀይሉን ት/ርት በጣም አከብረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሕ።
Ответитьሀይሉ በርታ
Ответитьኧረ ፓስተር ቢንያም ተረጋጋ!?
ОтветитьHailu I like EBS because of you. Please continue በሀይማኖት መጠርነፍ ሳይሆን ማመን መጽደቅ እንደ ቃሉ መኖር እንፈልጋለን።
Ответитьሀይሉ በጣም የተባረከ ነው ❤❤❤
ОтветитьI love hailu the way he tolks beka ❤
Ответитьይህ ሰውዬ መፀሃፍ ቅዱስን ለመረዳት የሚያደርገው ጥረትና የተረዳውን የሚገልፅበት መንገድ ይገርመኛል:: አንባቢ ብቻ ሳይሆን መርማሪ ጭምር ነው:: መረዳቱ ጥልቀት አለው:: ሃሳቡ ስር ያለው እንጅ የተሸመደደም አይደለም::
Ответитьካንተስ ብዙ ብዙ መማር ይቻላል
Ответитьሀይልሻ እወድሃለሁ ፤እዉቀት ህ ይባረክ
Ответитьካንቴ ፋስቴርነት ብቀር ይሻለኛል
ОтветитьOMG, I rejoice with Hailu's teaching, Biniam, please sit and learn from him like Merry.
Ответитьፓስተርዬ እውነት ጴንጤ አንተ ብቻ ነህ ማርያምን አትሙትብን ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
ОтветитьI admire and love brother Hailsha. We need to pray for Biniam so he can return to the truth.
ОтветитьHailsha you are blessed
Ответитьሀይሉዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
Ответитьሀይሉ ዮውሀንስ ታታሪ ክርስትያን❤
Ответитьቢኒያም እያጣመመ ነው ሃይሉ ግን ግልፅ የመፅሐፍ ቅ/ስ ቃል እውነተኛ ገፅታ እያወራ ነው በዚህኛው ውይይት።
Ответитьሰላም፡ፓስተር
ОтветитьHailu Yohanse is a teacher indeed all the glory to God!
Ответитьp Biniyam, you are the worst poor person when you debating with different people, check it your self!
Ответитьሀይሉ ዮሐንስ ትልቅ ሰው እግዚሐብሄር ትልቅ ያደረገህ እድለኘ ሰው በርታ ፈጣሪ የበለጠ እውነቱን ያብዛልህ!🙏
Ответитьመፅሀፍ ቅዱስን መርምረን እምነታችንን ቅርፅ ለማሲያዝ እንዳንችል አስረው የሚይዙን የሀይማኖት ጠባቂ ዘበኞች ናቸው ። ሀይሉ የኋንስ ግን የመፅሀፍ ቅዱስን እውነት ለመመርመር ፣ለማወቅና ለማስተማር በሀይማኖት አጥር ካልታሰሩ ደፋር ሰዎች መካከል አንዱ ነው ብዬ አስባለሁ ።
ОтветитьHailsha. Tmhrth. Betam. Ymechal. Geyta. Abzto. Ybarkh
Ответитьሃይሉ ዩሐንስ እስከ ዛሬም ባለማወቃችን ነው ጺማችንን አስረዝመን ለእውነት ሳይሆን ለክብራችን ስንል ፈሪሳዊያን የሆንብህ በጣም ይቅርታ በጣም እንወድሃለን!!! ግን ይህ ሁሉ ዱላ የሚደርስብህ ከወንድሞችህ እንደሆነ ሳስብ ይከብደኛል የእውነትን ቃል ታስተምራለህና ከእግዚአብሔር ተልከህ እንደ መጣህ በዚህ እናውቃለን።
Ответитьbiniye engda gabzeh ante bicha bemawrath kir bilegnm programun wedjewalew
Ответитьምኑላይ ነው ስሕትቱ? ድንቅ መልክት ነው ❤
Ответить“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም
በጫንቃው ላይ ይሆናል፤
ስሙም <<<ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ>>
፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6
፦፦፦፦ጌታቸን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ <<<ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ>> ነው፤አምላክነቱን እየካድክ በስሙ እየነገድክ እንጀራ ትበላለክ ያሳዝናል!!!!
መንፈስቅዱስ ያደረበት ነብዩ ኢሳይያስ በማይታበል ቃል <<<ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ>> ይለዋል!!!!!
የሀይሉን የፍልስፍና ትምህርት የምትከተሉ እርሱንና ራሳችሁን በመፅሐፍ ቅዱስ መዝኑ!!!!!!!😊
ጴንጤዎች እውነትን መጋፈጥ ሲያቅታቸው አውድ የሚሉት ማስቀየሻቸው የተለመደ ነው ።
Ответитьአቶ ቢኒያም የእግዚአብሔር ቃል ለትምህርታችን የተፃፈ ነው ። የሚመችህን (ዶክትሪንህን የሚደግፍልህን) መርጠህ ለእኔ ነው የማይደግፍልህን ለእነ እንትና ማለት ትዝብት ላይ የሚጥልህ ነው ። በኃይሉ ዮሐንስ አስተምህሮዎች ላይ በጣም በጥቂቶቹ ላይ ጥያቄ ቢኖረኝም በዚህ ዲቤት ላይ ግን አንተን አቶ ቢኒያምን ኃይሉ ዮሐንስ አጥቦ ጨምቆ አራግፎ አስጥቶሀል ።
Ответить፩
Ответитьበጣም ከመፈላሰፍህ የተነሳ መጥቀህ እግዚአብሔር ይፀልያል አልክ ፀሎት ማለት ወደክቡር ጌታ መቅረብ እኛ የምንቀርብበት እንጁ ወይ ጉድ ይች ትእቢት እኔም እንደሱ መሆን እችላለሁ ስላለ ሰይጣን የተጣለው
Ответитьይሔ ፕሮግራም ላስተዋለ ሰው እጅግ በጣም አይን ገላጭ ነው ወንድማችን ሐየሉ ፡ የዘመናችን (ጳውሎስ) ይሔ ሁሉ ጴንጤ የእግዚአብሔርን ቃል ሚስጥር እንዲህ ገልጠው ከሚያስተምሩ ወንድሞች እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ኖሮ የማንም ፋራ ነብይ ነኝ እያለ አይቀልድበትም ነበር ፡፡
Ответитьይሄ ሰው ኦርቶዶክስ አልገባም ነበር እንዴ? አሁንም ደሞ እንደ ዮኒ ማኛ ፓስተር ሆነ?
Ответитьእግዚአብሄር መንፈስ ነው። እግዚአብሄርን የምንመስለው በመንፈሳዊ ሕብረታችን ነው። የአንተ አስተምህሮ ከአጋንንት ነውደ
Ответить