Комментарии:
እህትዋ የወርአበባየን እድጨርሰሁ ልጀምር ወይ. ሁለት አመት ሆነን ልጂ በማጋጠጥ😢😢😢
Ответитьእህቴ ፔሬድ መቶ በስንተኝዉ ቀን ልጀምር ቁርፉዱን መጠጣት ለወሊድ
ОтветитьHi ehete ene yaleshewen mokere nbr gn alehonelegnem
Ответитьበፈጠረሺመልሺልኝበፈጠረሺአምላክ አትለፊኝ እኔ ፓርዴ በፈለገሳአትነው የሚመጣው4 ወር 5 ወርቆይቶ ይመጣል ማረገዝፈልጋለሁ ግን አልቺልም😭😭😭😭😭እባክሺ እዴትላረግአቺ ለፓርድ3ቀን አልሺ ለማረገዝፈልጋለሁ መልሺልኝ
ОтветитьFetari ewketshin yebraklshe yene konjo, meteyew hulu tekekel nw enaim kurfudun wesje keftari betache banchi miker sertolgnal betam amsgenalw,
ОтветитьYena andhgna thbarhki ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ОтветитьAbsalat benatsh melshlegn ye 2 amet lij alegn gin bergizina sikwar tayitobgn neber altwegnim ena kirfund lesament zefizfe parrede behede b10 kene twat twat ande sini eyetetaw neber ena tinsh tinsh eyfsesegn neber zare be6 ken yerga dem eywetagn new ena chiger alew weyis litetaw benatsh melshilegn
ОтветитьSelam endet nesh ebakesh ebakesh lenkelf etot ena lchenket mefthe kalesh salabed negering plsssssssss
ОтветитьKojie Acid soap ማዲያት ያጠፋል እያሉ እያስተማሩ ነው እኔ ምጠይቅሽ ብዙም እውቀት የለኝም ልገዛ ገባሁና አሲድ የሚለውን ሳይ ተውኩት እስኪ መልሽልኝ እንደኔ ላልገባን ማዲያት ላለብን እህቶች ጥሩም ከሆነ ጥሩነቱን ካልሆነም መጥፎነቱን ለጊዜው አጥፍቶ ቆዳን ሚጎዳ ከሆነም ያንን ፔጅ ሚከታተሉ እህቶች እየተሸወዱ ነውና ድረሽላቸው ጥቅምም ካለው እንጠቀማል እንዲሁም ስለአንድ ነገር ሲያስተምሩ ሚጎዳና ሚጠቅመውን ነገር አስረዱ በያቸው!አመሰግናለሁ
Ответитьየኔማር. እባከሸ. እርጅኝ. እንቅልፍተቸገርኩ።
Ответитьስላም አብሳት እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ በቅድሚያ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ ለምታደርጊው አስተዋጽኦ የኔ ጥያቄ ቁሩፉዱን ዘፍዝፍ 21 ቀን እንዲቆይ ለማድረግ ፈልጌ ሎሚውን አብሮ ነው ያደረኩት እና ችግር አለው ወይ
Ответитьየውሀው መጠን ምን ያህል ለው ለ 21 ቀን ከሆነ እህቴ
Ответитьweda ena moker enbi aleing ena melish ka peradi befit naw woyse bhale naw mexaxet yalebing
Ответитьየወር አበባ የቆመባቸዉ
Ответитьሰላምሽ ፡ ብዝት ፡ ይበል ። ❤❤ ፡ የኔ ፡ ቆንጆ ፡ ❤❤ ፡ እኔ ፡ 4 ወር ፡ፔሬድ ፡ ቀርቶብኝ ፡ ነበር ። አንቺ ፡ እንዳልሽኝ ፡ ቅርንፉዱን ፡ ጠጣሁኝ ። ዛሬ ፡ መጣ ፡ እኔ ፡15 ቀን ፡ ነው ፡ የጠጣሁት ፡ ቶሎ ፡ አልመጣልኝ ፡ ስላለኝ ። እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ ዘመንሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤❤❤❤ ፡ አንቺ ፡ እውነትም ፡ ጀግና ፡ ነሸ ። ❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьአብሳላት የኔ ውድ እርጂኝ የፔሬድ ህመም 12 ሆነኝ በጣም ተሰቃየሁ
Ответитьታይሮይድ ላለበት ስው ይሆናል እኔ ታይሮይድ አለብኝ ግን ዶክተር ማርገዝ ትችያለሽ አለኝ አመት ሆነኝ አላረገዝኩም
Ответитьሰላም የኔ ጥይቄ በስንት ሌትር ውሀ ነው አመሰግናለው
ОтветитьAbsalat thank you very much doctor!!
Ответитьተጠትቶ ስንት ደቂቃ መቆየት አለብን
Ответитьማለት ውሀ አድርገን ነው በሎሚምንጠጣው
Ответитьከእድሜአቸው ቀድመው ላረጡ ሴቶች ይሆናል ወይ እባክሽ መልሺልኝ።
ОтветитьEne Le 4 amet yalimeyaw anch yalishiwen adrge metol betam yemigerm new yet lagignshe?
ОтветитьEgzabhair ewketu melto ystsh 👏
Ответитьአብሳላትዬ የኔ ቆጆ መዉለድ ለማይችሉ እህቶቻችን ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝ የኔ ወድ ❤❤❤
ОтветитьGod bless you my betful sister ❣️ 🙌❤️
Ответитьየኔ ውድ ከወር አበባ በፊት ነው የርግዝና ውነ ቁርነፊድ ሚወሰድው በአላ ንገሪኝ❤❤❤
ОтветитьBetam amesegnalew yena kojo kerfudun achi edalshewu new yewesedkut ahu 3 wer erzuz negen 😢I am so happy 😊 betam amesegnalew egziyabhar yasebshewun yasakalsh
Ответитьየሽንት ቧንቧ ኢንፊክሽን ስሪልን የኔውድ
Ответитьበአሏህ መልሽልኝ በእጢ ምክኒት ነው የቀረው ፔሬዴ ቁሩፉዲ ልውሰዲ እደ
Ответитьአብሳላት እባክሽ የማህጸን እጢ መፍትሄ😭እናቴ ተሰቃየች🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ответитьአንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበረ
Ответитьአበበ
እባክሽ እህቴ ፔሬዴ ቀድሞ በመቅረቱ የመውለድ ችግር ገጥሞኛል ምን ትይኛለሽ
እህት እኔ ካገባሁ 5 ዓመቴ ነው ፔሬዴ ደረሶ ቁሟል ምን ይሻላኛል ምክረሽን እጠብቃለሁ
Ответитьየኔ ዉዴ ሞክሬ አልሰራልኚም
Ответитьአቡዬ መቼም ይሄ ሚሴጅ ይደርስሽል እና ባለቤቴ በጣም ያልበዋል ማለት ላብ በጣም አለበት እና sex ስናደርግ አይቆምለትም እዳልተወው ወደዋለው እባክሽ መፋትሄ ካለሽ እንዳታልፊኝ please please
Ответитьከመጠቀም ብፊት ለስንት ጊዜ ይዘፈዘፋል
Ответитьአንድ ሀይላድ ከተዘፈዘፈ በኋላ ትንሸ ነው 21 ቀን ይበቃል ወይ
ОтветитьEr lasem srilen wuda
Ответитьአመሰግነዋለሁ የኔ ውድ የለሽን እውቀት ስላከፈልሽን የቅርንፉዱ ውሃ ወስጄ ነበር እና ይሰራል ክበሪልኝ እህቴ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Ответитьየኔውድልጅረጅምእድሜ ከጤናጋይስጥሽ የድግልልጅ
Ответитьማርገዝ እፈልጋለሁ ቁርንፉድ ከዘፈዘፍኩት 17ቀኑ ነው ዛሬ ልጠቀመው መጠኑም በዛ ያለ ነው በውሀ ባቀጥነው ይሆናል?
Ответитьሰላም ሰላም። የሻይ ሲኒ ነው ወይስ በቡና ሲኒ ነው የሚጠጣው። አመሰግናለሁ
Ответитьለወድ ይሆናል በናትሽ መልሽልኝ 😢😢
Ответитьለኩላሊትይጠቅማወይ
Ответитьአላህ ይጨምርልሽ እኛንም አላህ ከሰበቡ ያገናኘን እኔ ሰው ነግሮኝ ነው ማለትም አንቺን የሚከታተልሽ ሰው ነው ለሰባት 7 ቀን ቁርፍዱን ዘፈዘፍኩት በንድ ሊትር ውሀ 21 አንድ ቀን በቡና ሲኒ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ወሰድኩኝ አንድ ሊትር ውሃው 21 ቀን ስለባይበቃ የመጀመሪያ የዘፈዘፍኩትን እየጠጣሁ ድጋሚ ዘፋዘፍኩኝ አሁን ጨርሼ ውጤቱን እየጠበቅኩኝ ነው እና ልክ ነኝ አይደል
Ответитьአብሳላት ሰላምሽ ይብዛ ሁለመናሽ ቆንጆ እባክሽ ስልክሽን ኮሜንት ላይ አስቀምጭልን
Ответить❤❤❤❤❤
ОтветитьEbakesen paradua 3 were 2were eyesore yemetale bezu ekemena mokera meneme lewete alageyeneme aune balsewe kerefudune betemokere lewete letageye tetelalete kefatare gar
Ответитьየአብስራ የኔውድ እህት በጣም አመሠግናለሁ ዲቶክስ አድርጌ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ ጥርግርግ አድርገሽ ሆዴን አንዴት እዳጸዳሽልኝ አጠይቂኝ በውነት እግዛቤር ይስጥሽ አመሠግናለሁ አሁን የምተኛው እንቅልፍ ሰላምያውነው በፊት ሆዴን ይጎረብጠኝነበር በውነት የዘራሽው ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤
Ответить