Комментарии:
❤❤❤
Ответитьአለም ሰብሰብ ብለን ነው የምናዳምጣችሁ በርቱልን
Ответитьአይአለምነህ ቀኑም ጠፋህ ?እኛ ወሩ አልደርስ ብሎናል አይ ይቺ አለም
ОтветитьI voted for trump
Ответитьአለም እንዳንተ ቢሆን ከሳዳም ዘመን ጀምሮ አለም ጠፍታ ነበር ፑቲን ሳይሆን ምላስህን ጠበቅ አድርግ ቁልፉ አንተ እጅ ቢሆን ኖሮ ያ የፊልም ዘመን ከች ይል ነበት
Ответитьይሄ ሆዲቃ የሆነ ጋዜጠኛ
Ответитьስታስጠላ አለምነው ዋሲ ዝተት
Ответитьአለም እና ኢሳያስ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምሰማችሁ።በርቱልን።
Ответитьalemineh mirt sew betam des tilegnaleh sus hunehibgnal
Ответить🎉
Ответить❤❤❤❤
Ответитьፑቲን እኮ እብድነው ወን ከሆነ ለምን አያደርገውም !!ራሱ ስለሚጠፋ ነው!!
Ответитьአይጣሉም ሁለቱም ተወዳዳሪዎች የኢሉሚናቲ አባሎች ናቸው የተመረጠው የወደቀውን ተመሳሳይ ዓላማ ያራምዳሉና።
ОтветитьSilezy camala temerta enichares eyalken new ???
Ответить👊💪🇵🇸🇮🇷🇷🇺🙏
ОтветитьTanks Alemneh
ОтветитьI like Alemneh the way he explan it
Ответитьአለምነህ በጣም ነው አቀራረብህ ደሰ የሚለው እናመሰግናለን
Ответитьየምርጫቀን ቀጥታስርጭት ብታዘጋጁና ብዙ ሰው ሰብስክራይብ እዳደርጉ ብታደርጉ?????
ОтветитьI think you’ve miscalculated the situation regarding Russian casualties in Ukraine and potential conflicts in Taiwan. Your understanding may be shaped by a Western narrative that has led to tactical failures. A deeper analysis could provide a clearer perspective.
ОтветитьAlemeneh Ena tekur Ethiopia negn selezehi camala betashenfe lemelawu afric morale yehonal
Ответитьፑቲን ፈሳም ልብ የለውም አያረገውም ወሬ !!!!!
Ответитьእናመሰግናለን አለሜ❤
Ответитьእብስ አርገውን እብስ ሊሉ ነው 😅 ተገላገልን በተለይ በዘር የምትታመሰው ሀገራችን
ОтветитьSakashvili
Ответитьየኢራን የሚሳየል ማከማችምና ሚሳይል መስሪያዋ ተመቷል ብለህ ነበር
የኢራኑ መሪ ደግሞ 450 ሚሳኤል ዝግጁ ይሁን ብለዋል የተምታታ ነገር ነው
Alem I like you since before አንደስ ተራራ ግን ድምፅ ሁነን South Africa ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን❤❤❤❤❤
ОтветитьUkrain gin min aderegech ?
ОтветитьNews new woyes prediction?😂
Ответитьአለም ለምታቀርብልን መረጃ አፋችንን ከፍተን ነው የምንሰማክ እድሜና ጤና ይስጥህ
Ответитьአለምነህ የፕሬዝደንት ፑትን ሃሳብ ለራሻዊያን እንደሀሰገር ትኖራለች ባለህ ትገምታለህ እንበል ንኩሬል ተተኩሶ እንበል እና ኣንድ ሀገር ጥፋ የ30 እና 40 ሃገራት ንኩሬል ወደራሻ መሬት ሲያዘንቡስ ሴሌቱ በምን ኣይን ራሻ ያዋጣታል እንደሃረ ስታስብ መልስ ካለህ
Ответитьviva
ОтветитьNothing new except your advertisements for business.
Ответить😢😢😢
Ответитьይቅርታ አለምነህ አቀቀራረብህ በዜና መልክ ቢሆን ይመረጣል ። አቀዘቀዝከው
Ответить"የአለማችን የዲሞክራሲ ቀንዲል፣የዲሞክራሲ አባት፣የዲሞክራሲ ፋና ወጊ ፣የአለማችን ዲሞክራሲ መሪ አሜሪካ" አይ አለምነህ ዋሴ ! እንደዚህ ከእዉነት ጋ የሚጋጭ እና ከአሜሪካ እዉነታ ጋ የሚጣረስ በቃላት የተጀቦነ ትንተና ስትሰጥ ትንሽ እንኳን የማይሰቀጥጥህ ደንቆሮ መሆንህን በአደባባይ እያስመሰከርክ ያለህ ድልብ መሆንህን አስረግጨ እነግርሃለሁ ።
Ответитьፑፒን ጀግና ነዉ
ОтветитьAlemyeee, Endet nachuu 👋
ОтветитьYou got wrong analysis
Ответитьታዲያ አለም የአሜሪካ ፍላጎት ዪኼ ከሆነ ለምን የኑክሌያር ዘመቻና ዛቻ በገዢዎች መካከል ይኖራል።
Ответить10/12/2016 – 21/02/2017
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
አቀናባሪው ግን እግዜር ይይልህ።
ዓለምነህ እያወራ ኢሳያስን ለረጅም ደቂቃ ታሳየናለህ?? እንደ ባለፈው ቪድዮ ሙሉውን ዓለምነህ ቢታይ ይሻል ነበር። ወቸጉድ!
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪
Ответитьሌባ ኣስመሳይ ነክ እዚሁ ኣማራ እያለቀ ስለ ሩስያ ዩክሬን መዘገብ ምን የሚሉት ነዉ የራሷ ኣሮባት የሰዉ ታማስላለች😂😂
Ответитьኣሳማ😂😂😂
ОтветитьAlemnehi susa metahlgn❤
Ответитьአለም. የምፅአቴ. ቀን. አሁን. ነው. ካለ. ልኡል. እግዚአብሄር. ካሜላን. ያመጣብናል. የለም. ትንሽ. ጊዜ. አላችሁ. ካለ. ፑቲንን. ያመጣዋል. ለምን. ሹመት. ከእግዚአብሄር. ነውና
Ответитьለዓለም ሰላም ትራፕ መምጣቱ በጎ ከሆነ መመረጡ መልካም ነው። በዓለም ላይ ደም እየመጠጠ ያለው የመናፍስቱ ተገዥዎች ህዝብ ሲገዙ ነው ሞትና እርዛት የበዛው።
Ответить❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ответитьአለምነህ ራሽያዎች ወይም አይሮፖዎችም እዳተ እውቀት የላቸውም ባገራቸው ጉዳይ ምጡቅ ጭቅላት ግን ለሀገርህ ለኢትዮጵያ ተጠቀምበት
Ответить