Комментарии:
I'm waiting to the next part😢
Ответитьቶቶሎ ይለቀቅ❤
Ответитьፖሊስ እደዚህ ነው ሰላምታ ሚሰጣጡት
Ответитьድምፅ ጥሩ አይደለም ሙዚቃ ይበዛል ቢሻሻል ጥሩ ነዉ
Ответитьድምፁ ቀኑስበት
ОтветитьKe filmu mastawekyaw yebeltal
ОтветитьThe drama is excellent. But the background music is so loud that it drowns out of the conversation. Please correct this in the upcoming session.
Ответить"እውነትም መዘዝ 😮 ሆ
Ответитьደሥ ይላል
Ответитьሙዚቃው በጣም ይረብሻል ያስፈራል የቴረል ሙቪ ነው የሚመስለው ለሙዚቃው ስል ማየት ለቆም ነው ፕሊስ ከቻላችው ቀንሱተ / ቀይሩት
Ответитьማስታወቂያ በዛ ይቀነስ
ОтветитьUnetm mezeze🤔
Ответитьማስታወቂያው ይቀነስጅይ
Ответитьሙዚቃው ግን በዛ ይቀነስ 😮😮😮
Ответитьከማስታወቂያ ከመርዘሙ መሞዘዙ......ሞዛዛ ሁላ
Ответитьድራማው ቆንጆ ሆኖ ሳለ ማስታወቂያው በዛ 😊😊😊😊
Ответитьእኔኮ ምገርመኝ ሁለ ስራ ከመገባት በፍትህ ብና እየጠጣው ማየው ነገር 😂😂
Ответитьከድራማው የማስታወቂያ እርዝመት አረ ኡኡኡኡ
Ответитьምን ጉድ ነው የተዋንያኑን dialog እንዴት እንስማ 🤔 ከ background ያለውን ሙዚቃ እባካችሁን ቀንሱት እጅግ በጣም ነው ሚረብሸው 👂🏾
Ответитьምነው ግን የቴራፒውን ማስታወቂያ ላይ ኢትዮጵያዊ እንጂ ጺ ቦታ ፒ መጠቀም ምን አመጣው ቴዳችን እባክህ ?
Ответитьድራማዉ ጥሩ ሆኖ ሰዎቹ እያወሩ የሙዚቃዉ ማቃጠር ምንድነዉ መስማት አይቻልም ። ጠቅላላ የአማርኛ ድራማም ሆነ ፊልም ሙዚቃዉ ላይ አንድ ነዉ ባካችሁ
Ответитьክላሲካኑ ምንድነው በጣም ይረብሻል በቀነስ አሪፍ ነው
Ответитьere mendnaw mastwkye bazbtca films batme arif filme nabebr😢
Ответитьማን ነው እንደኔ የማስታወቂያው መብዛት የሚየቅለሽልሻው
Ответитьቆንጆ ድራማ ነበር ግን ማስተዋቂያ ይበዛዋል ደግሞ መርማሪ ፖሊሶቹ የደንብ ልብስ ቢለብሱ ዋዉ ነበር አሁን ዱርየዉና መርማሪዉን ለመለየት ከበደኝ❤️🤣🤣🤣🤣የጌታሁን ሚስቱ እንከፍ ብያታለሁ👊🤣ክክክክክ ጌታሁን ዉሻ ዉሾች አላለም ተቃጠል ያለዉ ሰዉ ገንዘብ ያድንህ እንደሆነ እናያለን አለ ሙሰኛዉ ፖሊስ🙆♀️😂😂😂
Ответитьተመሳሳይ ማስታወቂያ መደጋገማችሁ እና እርዝማኔው ታሪኩን ከትውስታ እንዲጠፋ እያደርገዋል
Ответитьመዘዝ እወነትም
Ответитьበጣም ይገርማል:! ተሳካ ሊባል የሚችል መንገድ ሄዶ ሄዶ አደጋው በልጦ ይበላሽ ! ምን ጉድ ነው?
ይቺ ደሞ የአቶ የጌታሁን ሚስት በላዩዋ ላይ ለቀለደባት ባሏ ይህን ያህል መቆሟ ምኑዋን ነው የሚያማት?
ወይስ... ሌላ ያዘጋጀችለት በቀል/ revenge / አለ ? የክፋት መጨረሻው ሲርቅ ያበሽቃል::
የምር በጣም ምርጥ ድራማ 😂😂😂😂
Ответитьእረ በእናታችሁ ማስታወቃውን ቀንስሉን🎉🎉🎉🎉
ОтветитьYe mestewaka bezatu😮
Ответитьማስታወቂያው ያደክማል😥
Ответить🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
Ответитьበሳምንት ሁለቴ አርጉልን
Ответитьእረ ኦኡኡኡ 🙄🙄🙄🙄ሙዚቃው በጣም በዛ 🙄🙄🙄🤷♂️🤷♂️🤷♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
Ответитьበማርያም ከፍቶኛል ላይክ አረጉኝ ማነው እደኔ ብቸኛ❤
Ответить10 ኛ ነኝ 😊
Ответитьማስታወቂያ ይቀነስ የምትሉ
Ответитьማስተዋቃዉ ይቁም
Ответитьአላህ አንድ ነው አይውልድ አይውልድም ❤❤❤
Ответить🎉❤❤❤ awesome movie keep it up guys
Ответитьዋው
Ответить❤❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤
Ответить2ተኛ ነኝ🎉🎉🎉
Ответитьሁለተኛ
Ответитьዛሬ አንድኛ ነኝ ❤
ኢየሱስ ለዘላለም ያድናልልል❤❤