Комментарии:
ኡኡኡ ደስሲል አተረሬኩ
Ответитьቆንጆ መጽሐፍ ነው አንድ ነገር ግን ተናግሬ ለማለፍ አሰብኩኝ በHIV ኤድስ ተሸካሚ በሆነ እና ባልሆነ ሰው መካከል አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ከተቻለ በቂ ነው ምክንያቱም ልጅ መውለድም ይቻላል implantation ምክንያቱም ጥንዶቹ ግዙፍ ፍቅር በመካከላቸው አለና
Ответитьአምላኬሆይ የትረካ ብቃት ያለዉ የሂዎት አጋር ስጠኝ ብየ ተመኜሁ ሂዎቴቢተረክ ማብቂያ ሰለለዉ ብቻ ተመስገን አድናቂህነኝ ጸግሺ❤
Ответитьበጣም ነዉየወደድኩት ብቻ ንጹህ አፍቃሪ ይስጠን መድሀኒአለም ለሁላችንም ላላገባን👏
Ответитьየመናፍስቱ መንደር የሚለውን ተርክልን ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል
Ответитьየመናፍስቱ መንደር የሚለውን ተርክልን ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል
Ответитьየመናፍስቱ መንደር የሚለውን ተርክልን ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል
ОтветитьWow what a story so beautiful. ❤ love it, love it ! Thanks a million, I wish he had huged her at the end!
Ответитьyou are best 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ответитьከ5 አመት በፊት ነው ያዳመጥኩት ያየሁት ብል ይቀላል አሁንም ከጭንቅላቴ አልጠፋም ሳራን ሳስብ ሆድ ይብሰኛል ሶፒያደማ😊
Ответитьምነም እንከን የሌለዉ ዋዉዉ ፀግሽ ❤❤❤❤
Ответитьተራኪ ፀጋየ አብራር ያተ ትርካ በጣም ከልብ አልፎ አጥንት ያለመልማል እባክህ እኔም ከጎንደር ዱባይ የፍቅር ምእራፌን ላካፍላችሁ እናተም በዮቱብ ጭናችሁ በሱ ድምፃችሁ ለህዝብ ጀሮ አድርሱልኝ ፕሊስ
Ответитьዋውው የምጋርም እስቶሪ ካምርምይ ትራካጋር እናማሳግናለን 🥰🥰🥰ሳርዬና ሙሴ ግን......
Ответить2011 ዓ.ም ላይ ዱባይ ሆኘ አዳምጨው ነበር ።አሁን 2015 ደግሞ ሳውዲ አረቢያ ሆኘ እያዳመጥኩት ነው ልክ እንደ ሙሴ እኔ ስልቹ ነኝ በቃ ሁሉ ነገር ቶሎ ነው የሚሰለቸኝ😂።የፀግሽን ድምፅ በጣም ነው የምወደው ታሪኩም የማይሰለች ከጋሀዱ ዓለም የማይራራቅ ደስ የሚል ታሪክ ነው ።እናመስግናለን ፀግሽ❤
Ответитьit is a very interesting and instructive story
thank you tsagsh❤
ይሄ ስራ ለሁለተኛ ጊዜ እየቀረነ ነው እንዴ ?
Ответитьበእውነቱ እስከዛሬ ካዳመጥኩት ደስ የሚል ስቃይ የተሞላበት ታሪክ እና ትረካ እጅግ የተለዩ ቃላቶች እና ቀልዶችንም ያዘሉ ግሩም የሂወት መልክቶች አሉት ብዙ ተምሬበታለው እና በጣም ነው ማመሰግነው❤❤❤
Ответитьየዛሬው እቭ ነው 🤣🤣🤣❤️❤️
Ответитьበቴሌግራም ቻይናል ነበር ጭምጭምታ ያዳምጥኩኝ ከዛ በኋላ ነው አፈላልጌ የገኘውት እናም በጣም ደስ የምል ትረካ ነው
Ответитьበጣም ምረጥ ታሪክ ነው አታራረኩንም አላማድንቅ አይቻልም
Ответить❤🙏🏽❤️
Ответитьለድምፅህ ቃል የለኝም
Ответитьምነው በራሪ ቅጠሎች ከዮቱብ ተነሳ
Ответитьይህን ትርካ 5 ጊዜ ሳዳምጠው😢
ОтветитьThank you.
Ответитьዋው❤❤
Ответитьፀግሽ ግን❤ውድድድ በማያልቀው
Ответитьፀገሺ ሠርተህዋል ገን የማጀት ወሪ አታብዛው አሥፍራኝ አይአይ ሠምተሀል በተርፍ ሳይታወቀኝ እሠራለሁ ሥራውን
ОтветитьTegesheye ❤ hulem betam amesegnalhu
ОтветитьEne domo le 5 gize ahun yesemat nw
Ответитьዋው ድንቅ ታርክ❤❤❤❤
Ответитьሌላ የለውም ደራሲውን በጣም ነው የማደንቀው
Ответитьጸግሽ እባክህ አትጥፋ የምር መጽሐፉን ህይወት የምትዘራበት አንተ ኮ ነህ ደጋግሜ ብሰማው የምር እንደ አዲስ ነው የሚመስጠኝ
Ответить❤❤❤❤❤❤
Ответитьፀግሽ ከዚህ በፊት ተርከከው የነበረው የመንግስቱ መርሀፂዎን ድርሰት አርእስቱ ጠፋኝ በእናቱ ምክኒያት ትቷት ኢትዮጵያ ተመልሶ አግብቶ ሄዳ ተበቅላው...ታሪኩ እንደዚህ ነገር ነው ፕሊስ ፀግሽ ማግኘት ከቻልኩ አርእስቱን ንገረኝ ከሌለ ብትተርከው ብዙ ሰው ይወደዋል ከብዙ አክብሮት ጋር
ОтветитьWyyyyyyyy😊 dasssss yelale lek enda wehaaaaaaa yawem tamtoh setata anta lena yabrha weha:: nh amsagenlaw yena weha ❤🎉❤❤❤🎉
ОтветитьEna yamelh ethiopiawetwa salye katye yalwem enda ?
Ответитьምንም ቃል የሌኝም ይህንን አሳምሮ የፀፍ እጆቹ የተባረከ ይሁን💕🙏💕
Ответитьይህን ትረካ. 10. ጊዜበላይ. ሰምቸዋለሁ😂. ከደራሲው. ተራኪው. ከተራኪው. ክላሲካሉ. ስወደው❤ ደሞ. የሶፍ. ገፀባህሪ. እኔን. የሚመስለኝነገር. በተለይ. ከልክ በላይ. መርዘሞ. ስሞ ኦህ❤ 😂😂 thank. You ፀግሽየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ответитьአሰተማሪና አዝናኝ ነው🎉
ОтветитьShutttttt ehaw la 3 geza samute kantun musaaaa wadjwalaw wadfet yesu ayenat bal le ersa tamegaw gen matsahft yamwad mahon albat
ОтветитьTsageshe gennnnn wyyyy anta bechaaaa tarek baka yamer techelalahhhh yamre yamer❤🎉🎉🎉🎉
ОтветитьWowww ሚገርም ትራካ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ответитьለሶስተኛ ጊዜ ላዳምጠው ነው
ОтветитьNo destination is to far
ОтветитьEmayetegeb tarik .sele demstehe lemadenekia kalatoche yelugnim ye mertoche mert wow
Ответить❤❤❤❤❤ never forgettable in my life
ОтветитьMore than 15 times I lesson but still it is new
Ответить