Комментарии:
እንኮን ለዚሕ አበቃችሁ
Ответитьበላይ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ በጣም ደስ ይላል
Ответитьእውነት ነው ፋኖ ነፃ ያወጣቸዋል
ОтветитьWell come Our beloved Jornalist
Ответитьእንኳን ለዚህ አበቃችሁ ይህን ስርዓት ፋሽሽት በሉት
Ответитьእንኳን በሰላም ምጣችሁ ሁለታችሁም ጉበዝ ጋዜጠኛ ናችሁ ለሜጨኩነው አማራ የመታደርጉትን መሰአውተንት በርቱ 💞
Ответитьእንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ወንድሞች
Ответитьአይዟችሁ ወንድሞቸ በርቱ እግዚአብሔር ያረፋችሁ ለሆነ አላማ ነው
ОтветитьLielsa and feyiesa. Future bad for u are you Region
Ответитьበቃሉ ደግ ተገረፍክ በላይ ግን ጭዋ ነበር ለምን እንደታሰረ አላውቅም
Ответитьበመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ
እንዴት ሲገርፍህና ሲያሸማቅቅህ የከረመውን ፋሽዝም አገዛዝ 'አንቱ' እያላችሁ ጥራላችሁ። በዚህ ጉዳይ ከብዙወቹ የአማራ ሚዲያዎች ጋር ተጨቃጭቀን አሁን በሚገባው መጥራት ጀምረዋል ብታስቀሩት መልካም ነው።
ያሳለፋችሁትን መከራ ተረድተናል እየደጋገማችሁ አታውሩን፣ ይልቅ አዲስ ዜና እንሻለን
Ответитьenkuan dena metachihu
ОтветитьWelcome back!
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሞቻችንን እግዚአብሄር እንኳን ከአውሬ መንጋጋ አውጥቶ የነፃነት አየር ለመተንፈስ አስቻላችሁ። ሀገራችንን ነፃ ወጥታ ሁላችንም ለማየት ያብቃን።
Ответитьእንኳን ደስ አላችሁ።መልካም የስራ ዘመን ወንድሞቸ።🎉😂😂
Ответитьወያኔ በቃሉ ልባችንን ሊያደርቅ ተመልሷል
ОтветитьWelcome
Ответитьእንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ
በላይ ከበለጠ ካሳ ጋር ያልሰራሃው በሰላምይሆን
am happy to see you again. Welcome!
Ответитьእኔን ያልገባኝ ነገር እነበላይ ኢትዮ ኒውስ ብለው መጡ
በለጠ ኢትዮ ፎከስ በሎ ከኢትዮ ኒውስ ወጣ
251 ላይ የነበረው ይርጋ ጣና ሳተላይት ብሎ መጣ ከወንድሞቻቸው እየተለዩ ነው ዘገባቸውም በጎጠኝነት የተወሸቀ ነው አካሄዳቸው ግራ ያጋባል በርግጥ የሚዲያ ሺፋን አስፈላጊነው አካሄዳቸው ግን አልተመቸኝም የሚስረዳኝ ካለ ግን ለመረዳት እሞክራለሁ፡፡
እነ- ፈይሳና ለሊሳ ሰው አፋኝ የጊዜው ሰዎች ያደረሱትን በደል ስሰማ ማእከላዊ በአዋሽ ጓንታናሞ እንደተተካ ነው። አብይ' ምን ያህል ከመንግሥቱም፥ ከመለሰም በላይ ጨካኝ አረመኔ እንደሆነ ነው። ይህን የአዋሽ አርባ ግፍ በደንብ ከትባችሁ በመፅሃፍ መልክ አዘጋጅታችሁ፣ ለተባበሩት መንግሥታት የሰብ አዊ መብት ክፍልና፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ኤምባሲዎች በተጨማሪም' ለኖርዌጅያን ኖቤል ኮሚቴ በጥራዝ መልክ ሊሰጣቸው ይገባል። ይህን ስታደርጉ አሁንም በግፈኞቹ እጅ ስር ያሉትን ንፁሃንን ልትታደጓቸው ትችላላችሁ።
Ответитьእኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤
Ответитьእንኴን ደህና መጣችሁ
ОтветитьBelay❤
Ответитьwelcome brothers!
ОтветитьWelcome 🙏
Ответитьእንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ወንድሞቸ
ОтветитьBeritu jaginochi❤❤❤❤❤
Ответитьእንኳን በሠላም መጣችሁ ወንድሞቼ
Ответитьእንኳን በደህና መጣችሁ፣
በላይ ባጋጠመህ ችግር እጅግ በጣም አዝኘ ነበር፣ አሁን ወደ ሚዲያው በመመለስህ ደስታዬ መጠን የለውም።
ለወደፊት ህይወትህ ስኬታማ ይሆናህ ዘንድ ምኞቴ ነው።
በቄ እና በላይ እንኳን ወደ ሥራችሁ ተመለሳችሁ፡፡ የጭቁን ሕዝብ ድምጽ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ
Ответитьእንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ መልካም ስራ::
Ответитьberetu wondemoch
Ответитьwelcome !
Ответить❤❤❤እንኮን ለች ቀን ከደረሳችሁ ውንድሞቸ
Ответитьኦሮሞም የጁን አላህ ይሰጣቸውል
Ответитьበላይ ማናየ እና. በቃሉ በርቱ በቃሉ. የአማራን. ህዝብ ካሰው. አሁንም. ለለማኙ ትግሬ እንዳትሰራ
Ответитьgood
Ответитьእንኳን በደህና መጣችሁ ❤
በህይወት ተርፍልችሁ ለዚህ መብቃታችሁ እግዢአብሔር ይመስገን።
እንደ አስተያየት
የካሜራ ፖዢሽኑን ፉት ለፊት ብታደርጉት! ሁለታችሁም ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ እያያታችሁ ስለምታወሩ ትንሽ ይረብሻል
አይዞን እያለፈ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Ответитьበላይ ማናዬ ድምፅህ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ተመለሳችሁ
ОтветитьWelcome! Belay and Belaku
ОтветитьVIVA, MY BROTHERS
Ответить❤Welcome Belay ሀቀኛ ፣ በአማራነትህ የማትደራደር ፣ ለሚከፍልህ ጭራህን የማትቆላ ምርጥ ኢትዮጽያዊ።
ጥያቄ ፡
በቃሉ አሁንም pro TPLF (ለሚገዛዉ የሚያሸረግድ) ነወይ ??
ትግሬ መሆን ምንም ችግር የለዉም : ያኮራል ግን በአማራ ካባ እና በሆድ መኖር ግን ያስጠላል። ይህ ያየሰዉ ሽመልስንም ይመለከታል። ለሁለቱም ትግሬዎች ቢሆኑ ኖሮ ከልብ አከብራቸዉ ነበር። አሁን ባለዉ ነባራዊ ሀቅ ምንም አይነት የዘር ግንኙት ሳይኖር ፍቅር እስከ መቃብር ግን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል።
አንተማ ድምፀትህን ሁሉ ትግሬ ለማድረግ ይቆላሀል ። ይገርማል ብቻ …..😮
💪Welcome Belay ሀቀኛ ፣ በአማራነትህ የማትደራደር ፣ ለሚከፍልህ ጭራህን የማትቆላ ምርጥ ኢትዮጽያዊ።
ጥያቄ ፡
በቃሉ አሁንም pro TPLF (ለሚገዛዉ የሚያሸረግድ) ነወይ ??
ትግሬ መሆን ምንም ችግር የለዉም : ያኮራል ግን በአማራ ካባ እና በሆድ መኖር ግን ያስጠላል። ይህ ያየሰዉ ሽመልስንም ይመለከታል። ለሁለቱም ትግሬዎች ቢሆኑ ኖሮ ከልብ አከብራቸዉ ነበር። አሁን ባለዉ ነባራዊ ሀቅ ምንም አይነት የዘር ግንኙት ሳይኖር ፍቅር እስከ መቃብር ግን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል።
አንተማ ድምፀትህን ሁሉ ትግሬ ለማድረግ ይቆላሀል ። ይገርማል ብቻ …..😮
Welcome Belay ሀቀኛ ፣ በአማራነትህ የማትደራደር ፣ ለሚከፍልህ ጭራህን የማትቆላ ምርጥ ኢትዮጽያዊ።