Комментарии:
መንሱር ወሬኛ ነገር ነህ እንዴ ፣፣
Ответитьሳካ ጭራስ ትናት አስቀያሚ ነበር ደካማ
ОтветитьMensure yenew arsenal shimpetu yigebawal beka minim sebebeb ayaspelgim
ОтветитьYa Arsenal degafi hognee ya Isak goal yasdesategn ene bicha nagn gin wow btm asgerami goal
Ответитьማርትነሊ፣ ትሮሳድ፣ ሀቨርት፣ ስተርሊንግ ፣ ጀሱስ፣ ጀርጊኖ ይዘህ ዋንጫ አገኛለሁ ማለት... እረ ተወኝ እነዚህ ተጫዋቾች ማለት ኮ የድሀ ቀበጥ ናቸው በስንት ግዜ አንድ ጎል ሲያገቡ ቋሚ ሁነን ካልተሰልፍን ብለው የሚያኮርፉ ጉዶች ናቸው። ንጉስ ከሻሼ
ОтветитьEnde zare des mil enkilf tegnche alawkim mensure united gin yashanifal 3_1
Ответитьምንሱሬ❤
ОтветитьGlor glorr manunited
Ответитьመንሱር አርሰናል የአጥቂ መስመር ተጫዋች ማስፈረሙ ግድ የነበረበት አመት እንደሆነ እያየን ነው ሌላው ፓርቴን ለምንድነው እሚያባክነው ልጁ መሀል ሜዳላይ ሲጫወት ነው ውጤታማ እሚሆነው እና የትሮሳርድና የራስ መውረድ የግራና የቀኝ ተከላካዮች መውረድ የኦዲ ጉዳት ተጨምሮ የአርቴታ ድርቀና አርሰናልን እየጎዳው ነው።
Ответитьመሱሬ ትንታኔህን ስወደው
Ответитьመንሱር ማጋነን አርሰናል ላይ ትወዳለህ። ማሸነፍ እና መሸነፍ ያለነው። አንድ ክለብ ሁል ግዜ እንዲያሸንፍ ማድረግ አይቻልም ብዙ አውቃለሁ ብለህ ባትዘባርቅ ጥሩ ነው። በመጫወትም በትንተናም ከአንተ የተሻሉ እንዳሉ እወቅ። ምን ግዜም ትልልቅ ክለቦች ላይ እንደሚጠነክር ይታወቃል።
አርሰናል ትላንት አርቴታ አሰላለፉን እንዳበላሸው ማንም ይረዳዋል። ትሮሳርድን በመሀል ምን ሊያደርግ በመጀመርያ ዙር ከአቅም አቅም ከአብዶ አብዶ መስራት የማይችል ሰውን ማመኑ፣ ካይ ሀቨርት አጥቂ እያልክ ስትተነትን ነበር አንተራስህ ለመሆኑ በምን መስፈርት አጥቂ እንደሆነ ልታብራራ አልቻልክም አርቴታ አመነበት ከማለት ውጪ፤ አርቴታ የጥንቃቄ ጫወታ ፈልጎ እንጂ አሸንፋለሁ ብሎ ቢገባ እነርሱ ሰው ለመያዝ እንደገቡት ቢጫወት እንኳ አሸንፎ ይወጣ ነበር። ስለዚህ የአርሰናልን ጨዋታ አይደለምየሌሎችንም አሉ ከማለት ውጪ አታቅምና ብዙ ለማውራት አትግባ።
ሁሌም ትመቸኘኛለህ መንሱሬ😊😊😊
ОтветитьMensure arse sishenef des new ye milew😂😂😂
Ответитьመንሱርያ ሠላም ነወ ደሰ በላው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьአላዛርጋ ለመድረስ ብዙ ይቀርሀል ያዪትን ማውራት እኔም አያቅተኝም
Ответитьየራያ አቋም በጣም ወርደዋል እኮ
Ответитьcity bemeshemefu demo tenesh teregagaw enji
Ответитьመንሱሬ❤❤❤❤❤
Ответитьአወራረድስ ማን ሲቲን ባየህ፣ አርሰናልማ ጥሩ ነው የተጫወተው። ማን ሲቲ ግን ቶፕ 4 ራሱ ያሰጋዋል።
ОтветитьStop reading script if you want my subscription 😊
Ответитьየcity ሽንፈት አይታይህም። subscribe አናደርግም !!!
ОтветитьIsak ሻቢያ ስለሆነ የጦር መሳሪያ ና ጦርነት ነው ሚታየው።
Ответитьኤርትራዊው ኢሳቅ ዛሬ አርሰናልን ጉድ ሰራቸው:: ድንቅ ብቃት ነው ያለው::
ОтветитьMnw Ye City Widket Kezi belay mezegb atchilm nbr? Aresennal aresenal shinfetun magulatvtiwedaleh
Ответитьእኔን ግራ የገባኝ ሜሪኖ መቼነው ቡድኑን የሚቀላቀለው???
Ответитьበርታ መሱሬ
Ответитьአርሰናልና Netflix አንድ ናቸው ቀጣይ ሲዝን ብቻ ነው የሚጠብቁት😂
ОтветитьArsenaalif dhabateef
Ответитьመንሱሬ ለዚ ሁሉ ሽንፈት ተጠያቂው አርቴታ ነው ጀብዳኛ ቴም እንዳላየን አሁን ግን የሚያፈገፍግ ቴም ሆነ እድሜ ለአርቴታ እግሜ ልካችን እንደተቃጠልን ዘንድሮ አርቴታ በፍርሀት ነው ሚጫወተው
Ответитьሀይ መሱሬ እንዴት አደርክ ኸር መሱሬ አርቴታ የቴናሃግ እጣ ፋንታ ሳይደርሰው አይቀርም በቅርብ ምክኔያቱም አጥቂ የሚባል ነገር ዬለው
Ответитьሀይ መሱሬ እንዴት አደርክ ኸር መሱሬ አርቴታ የቴናሃግ እጣ ፋንታ ሳይደርሰው አይቀርም በቅርብ ምክኔያቱም አጥቂ የሚባል ነገር ዬለው
ОтветитьSelam mensure, Ine ye Arsenal degafi negn gin yezendrow arsenal bashenefebetim chewata betam debari cheweta new iyetechawete yalew beteley ye odi gudat , yearteta cherash atki alemasferem zendirom kefukikir wuch honual, bezihim ye Arteta koyita lay tiyake yeminesabet gize ahun new.
ОтветитьThey really tired…that is what I saw yesterday ….they play with three days for the last three month…and injury also made worst…block them for rotation even without forgetting anchor man ode…!!!
ОтветитьNorth west England new enjie North east England adelem😊
Ответитьመንሱር አርሰናል ሲሸነፍ ደስታው አይጣል ነው።
ОтветитьArsenal zandro batam tadakmwal
Ответитьመንሱሩየ እኔ አሌቀሰኩ
Ответить❤
Ответитьአዝነለው በጠም
ОтветитьMnsure😂😂😂😂
Ответитьእኔ የሚገርመኝ አርሰናል ዋንጫ ይበላል የሚሉ ነበሩ። የዝውውር መስኮት ሲዘጋ ነበር ተስፋ የቆረጥኩትና አርሰናል ይቀልዳል ያልኩት
Ответитьኦዲጋርድ ባይጎዳም አርሰናል ዘንድሮ ከአምናው ያነሰ እንጂ የተሻለ ውጤት አያመጣም ሳካ ራይስ ኦዲጋርድ ተከላካዮች ብዙ ተጫዋቾች አሳራፊ ጥሩ ተጫዋጭ ያስፈልጋቸዋል በተለይ አጥቂ ድካም ያለ ዋንጫ ለአርሰናል መጫወት መገለጫው እየሆነ ነው
ОтветитьMensur xiru titenetineleh adeneqih nenyi neger gin arsenal ley bexem tidesetaleh si shenef
Ответить❤
Ответитьእንተ እኮ በጣም ትለያለህ መንሱሬ……..👌!!! በስሜት ሳይሆን በዳታ፣ በአሃዝ እና በበቂ መረጃ እንዲህ ስትተነትን መስማት እንዴት መታደል መሰለህ፡፡ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ🙏!!!
ОтветитьFes geletsa
ОтветитьMensur arsenal belew pagun kalone gn 5 lay slale budin yhen yahl cover mestet yelebihm
Ответитьmensure enewedhalen ❤❤❤
Ответитьአርሰናል ዋንጫ አይብላ ግን ዘመናዊ እግር ኳስን ያሳየናል አሳይቶናል
Ответить