Комментарии:
Sound
ОтветитьSound please please
Ответитьከእንደገና Post ብታደርጉት አሪፍ ነው Please እሄኛው ድምፅ የለውም
ОтветитьAyisema,how I fixed pls ?
Ответитьኧረ ድምፅ!!! ወይ ዘዴ ካለው ንገሩን ደግሞ ከ1:1-7 ስንት ክፍል ነው? አመሠግናለሁ።
Ответитьthere is sound pls tell me how to fix it
ОтветитьHello brother Yared no sound on Romans part 2
Ответитьሞት...የሰው ዘር የጋራ ችግርና ጠላት...በደንብ ነው የተገለጠው!! ችግር ያልሆኑትንና እውነተኛ ጠላት ያልሆኑትን የጠላቱና የእውነተኛ ችግር ፍሬ ብቻ የሆኑትን ከእውነተኛ ችግር ከዛ ክችግሮች ሁሉ ዘር ለይተህ ኣስቀመጥክልኝ።God bless you!!
Ответитьፀሐይን ያኮሰሰው ብርሃን ለእነም በቃሉ ውስጥ በራልኝ አሜን ::
ОтветитьJesus's Tensae/resurrection: Yesew zer beEgzihaber zer/hiwot weste telko geba. WoW. Gives me so much hope! Nothing separates us from the love of Christ. Thank you Pastor Yared.
ОтветитьGod bless you!
ОтветитьGod bless you
ОтветитьMay the Lord bless you mightily 🙏❤️❤️❤️
Ответить🙏🙏በጸጋ ለምልም🌴🌴🌴🌴🙏🙏እንወድሃለን 💕💜💕
ОтветитьIt is amazing gospel, God bless you!
Ответитьእግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህንም ሁሉ ይባርክ::
Ответитьጥልቅና ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክ አሜን ፀጋና ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልልህ ወንጌላዊ ያሬድ
ОтветитьHallelujah thank you❤️
ОтветитьThank you dear brother Yared, what a great teaching I learned a very basic points about our Lord Jesus. Thank you again
ОтветитьGod bless you
Ответитьእድለኛ ነኝ፣ እግዝሐብሄር ይመስገን። ጌታን አብዝቼ በዘመኔ ሁሉ አክበረዋለሁ።
Ответитьለምሳሌ እኔ ደርሶኛል። 😁 ተባረክልን!!🙏
ОтветитьThank you so much blessed
Ответитьወንጌልላዊ አሁን ጌታ እየሱስ በአብ ቅኝ ሆኖ ስለኛ ሲማልድ በትንሳኤ አካሉ ነው ወይስ በምንፈስ? ሲመጣስ በተነሳበት አካል ነው የሚመጣው?
Ответитьአምላክ ሰው ሆኖ ተወለደ፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ሆኖ ተወለደ እንጂ በበረት የተወለደው አምላክ ሆኖ አይደለም። እግዚአብሔር ወደሰው ዘር ውስጥ ዘልቆ ገባ፤ አማኑኤል።
ОтветитьThis is Basic. Wow ተባረክ
Ответитьእግዚአብሔር ላሰበልን የከበረ ህይወት የሚያበቃንን ስራ በሰውነቱ በመስቀል ላይ ፈፅሞ በትንሳኤው የሰውን ዘር ወደ እግዚአብሄር አስገባ። አሜን ድንቅ ውበት የተገለጠበት ጣፋጭ እውነት። ተባረክ ያሬድዬ ወንድሜ
ОтветитьWondemey yared! Tebark!
ОтветитьTHANK YOU EVANGELIST YARED
Ответитьተባረክ ወንድም ያሬድ
Ответитьየሮሜ ዋና ርዕስ የእግዚአብሔር ወንጌል ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Ответитьበትክክል የሰው ልጅ ሁሉ ማንነት ያለው በኢየሱስ ክርስቶስ ዉስጥ ነዉ
Ответитьበትክክል ማርያም አምላክ አልወለደችም)
ከማርያም የተወለደው ሥጋን የለበሰ ሰው ነው ድንግል ማርያም አምላክን በሰዉነት፥ ነው፥ የወለደችው፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ አልተወለደም: ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጅ ሰው ሆኖ በሰዉነት) በሥጋ ተወለደ
።
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በወንጌላውያን አማኞች ዘንድ ወንጌል መሰበክ አለበት በትክክል
Ответитьእግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ
Ответитьበትክክል ማርያም አምላክ አልወለደችም)
ከማርያም የተወለደው ሥጋን የለበሰ ሰው ነው ድንግል ማርያም አምላክን በሰዉነት፥ ነው፥ የወለደችው፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ አልተወለደም: ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጅ ሰው ሆኖ በሰዉነት) በሥጋ ተወለደ ከሙታን ሰነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ተገለጠ ምክንያቱም በሥጋ ሞተ በመንፈስ ሕያው ነው ድሮም በመንፈስ ሕያው ነው በሥጋ በሞተበት ጊዜም መንፈስ አልሞተም
አሜንንንንንን ተስፋ አለኝ አለኝ አለኝ
Ответитьእጅግ በጣም የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው😭😭😭😭😭😭እድለኛ ነኝ
ОтветитьThe good news all about Jesus Cherist.
Thank you so much for the deep teachings. evangelist Yared may God bless you More
Great teaching Thanks a lot
Ответитьየሰው ልጅ ችግር ሞት ነው ጌታ ኢየሱስ የመጣው የሰው ልጅ ሞሞትን ሊፈታው ነው ያውም የዘለዓለም ሞት !
Ответитьእግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ ጥላሁን።
Ответитьወንጌል ስለልጁ ነው🙏
Ответить🤍
Ответитьበእውነት መጀመሪያ ስማረው አልገባኝም ነበረ ድጋሚ መልሼ ስማረው ነው ጌታ ያዋሃደው ከሰውነቴ ጋር ። የገባኝ ነገር ወንጌል ለውጭ ብቻ ሳይሆን ለቤተክርስቲያን መሰበክ እንዳለበት የጌታ ኢየሱስ ማንነት መሰበክ እና የወንጌልን ትክክለኛ እውነታ መነገር እንዳለበት ነው የገባኝ ። የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም የሚሰራ እና ህያው ነው ጌታ ይመስገን ። አንተም ፀጋ እና እውነት ይብዛልህ ያሬዳ 🙏🙏🙏
Ответить