Комментарии:
ተባረክ እጅግ አሥፈላጊና ወሣኝ ት/ት ነዉ
ОтветитьWowow!
Ответитьጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬድ
ОтветитьWow , thank you. My brother
Ответитьበዘመንህ ሁሉ አምላካችን እየሱስ የባሪክህ እጅግ በጣም ጡሩ ከማር የጣፈጠ ቃል አስተማሪከኝ❤❤❤❤❤❤
Ответитьድንቅ ተምህርት የምመለሰበት ይሁንልኘ ደግሜ ደግሜ ነው የማሁበት አደዚህ የሚያሰተምረን አተን አለም ቀለደችብኘ አሁን የየሡሰ ብቻ ሆኘለው
Ответитьለበረከት ሁን ወንጌላዊ ቤትህ ፣ልጆችህ ፣አገልግሎትህ ሁሉ ለበረከት ይሆን ጨምሮ ጨማምሮ
Ответитьእንደነዚህ ያሉ አገልጋዮች ያብዘልን
ОтветитьWow Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim 🙌😍💯
ОтветитьGod bless you brother yared!!!
ОтветитьToo expensive to pay the tuition fee....thank you for paying in full for me! Jesus christ is LORD! Dear Eva yared this is epic!
Ответитьእንዴት እድለኞች ናችሁ ወንጌላዊ ያሬድ ስላገለገላችሁ❤❤❤❤❤🎉
Ответитьከሌሎች እብድ ቢሻልም ያው ይሄም መሰረት የጣለ የእብድ ወሬ ነው
Ответить😭😭😭አሜን ጌታ ሆይ ፅድቅህ በህይወቴ ይገለጥ አንተ ብቻ ስራብኝ አሜን
Ответитьወንጌላዊ እና ወንጀላዊ ለይተን እንወቅ::
ОтветитьLesema sele yelebesekew lebese tebabeneten newe yasayenge menewe Pastor, please represent ........Heaven
ОтветитьAmen ግሩም ነው❤
ОтветитьBlessde wengalwe yared
ОтветитьWhy are you misleading the whole people attended here? You can't argue with scholars of EOTC. Please save your life and your people. If you think that truth is one come and let's discuss
ОтветитьBeloved slave for Lord, blessed with words of God,bless you.
Ответитьከዛሬ ጀምሮ የምኖረው በኔ ክርስቶስ ጽድቅን እንዲሰራ ነው:: አሜን
Ответитьጽድቅ ማለት ቃሉን ማንበብና ማስተማር ሳይሆን ቃሉን መኖር ነው። አፈ ጮሌዎች ተናግረዉት እንጀራ በልተውበታል ፈላስፎችም የእውቀት ምንጭ ሊሆናቸው አንብበዉታል፣ ይህ ሰው እያስተማረ ያለው ማለቴ ነው በሰሜኑ የህዝብ ጭፍጨፋ ጊዜ ህዝቡ ካንሰር ነው ይጥፋ ብሎ በአደባባይ ሲናገርና በህዝቦች መካከል ጥላቻን ሲዘራና ጦርነትን ሲያበረታታ ነበር!! ንስሀ የሚባል ነገር አላነበበም መለት ነው????
Ответитьያሬድዬ አንተን ምን ያልህል እንደምወድህ የኔ የደህንነት አስተማሪዬ መንፈሳዊ አባቴ ተባረክልኝ
Ответитьወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው።ዘመንህ ይለምልም ተባርከሀል ❤❤❤
Ответитьያሬዶ ኃጢአተኛ ነህ ወይስ ፃድቅ ነህ ፣ እርግጠኛ ነኝ በክርስቶስ ፃድቅ ነኝ ትላለህ፣ነገር ግን ተመልሰህ ኃጢአት ብትሰራ ፃድቅ ነህ? 😊
Ответить“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።”
— ሮሜ 4፥24-25
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም።
³ መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
“በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።”
— ሮሜ 5፥19
“አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።”
— ዕብራውያን 10፥14
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።”
— ዮሐንስ 5፥24
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦
…
⁸ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
¹¹ ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።
Thank Jesus great message.
ОтветитьThe teachings so far impacted my attitude but this one my life.
Ответитьድሮ ይህን ሰዉዬ አቶ ያሬድን አደምጠዉ ነበር በሬድዮ ሰዎች እንዲሰሙትም እነግራቸዉ ነበር ቀጣፊ መሆኑን ሳላዉቅ ።ቀጣፊ ነህ ።
Ответитьአጭበርባሪ ነዉ ይህ አት ያሬድ የሚባለዉ ።አፈጮማ ።
ОтветитьAmen Amen 😢🙏 የእግዛብሄር ልጅ ጽድቅ በኔ ይታያል ይገለጻል
Ответить❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьAmen
ОтветитьYou are blessed. God bless you❤❤❤❤
Ответитьአሜንንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንልኝ!!!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ድንቅ ነው ትምህርት ነው ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
አሜን 📖አሜን 📖አሜን 📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን 📖
Ответитьአያሉ እግዚአብሔር ይባርክ
Ответитьአብርሃም
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ! ❤
From Which theological college did you get your degree in theology?
Ответитьይህንን ድንቅ ትምህርት ያበረከተልን ጌታ ይባረክ፣ወንጌላዊ ያረድ More ለትውልድ በረከት ትሆን ዘንድ እጸልያለሁ !
ОтветитьThank you evangelist Tlahun
Ответитьእግዚአብሔር ሆይ ስምህ በሰማይና በምድር ብሩክ ይሁን ይህ ሰው በወደ ወላይታ እንዲመጣ ሁሌ ምኞቴ ነበረ ለጊዜው እዛ ባልኖርም መከታተል ችያለው ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን አንተን በወንጌል በምድርቱ ያነሳ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርን የገለጠ ትምህርት ነው
Ответить