ዘጠነኛው ሺ ክፍል 14 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 14

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 14 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 14

EBC Entertainment

12 дней назад

225,922 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 11.11.2024 17:12

10/12/2016 – 02/03/2017
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡

አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???

በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡

ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡

ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡

በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡

አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .

 በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .

 አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .

 በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...

 አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

Ответить
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 11.11.2024 17:12

10/12/2016 – 02/03/2017
 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...

 አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

Ответить
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 - 11.11.2024 17:23

ጩቢታ አልትራ ገዛሽ

Ответить
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 - 11.11.2024 17:29

በጣም የሚዘጋኝ የውሮ ማዛግ ነው የማይመስል አዝግ

Ответить
@calebsisay
@calebsisay - 11.11.2024 19:02

❤❤❤❤

Ответить
@sanyiwaqo4394
@sanyiwaqo4394 - 11.11.2024 19:36

Woro mitibali setiyo kazi film biti Kari dasyilegnal

Ответить
@lina-ei2ri
@lina-ei2ri - 11.11.2024 20:58

አቡዬ 🥰🥰

Ответить
@danieleshetu1663
@danieleshetu1663 - 11.11.2024 21:36

9ነ ኛው ሺ ለቲ ቪ የሚመጥን አይደለም

Ответить
@Fatibonus
@Fatibonus - 11.11.2024 21:43

ለ 14 እናመሰግናለን 15 በጉጉት እንጠብቃለን እወዳቹሀለው የኔ ምሪጦች❤😂😊

Ответить
@BezabezichoBezabezicho
@BezabezichoBezabezicho - 11.11.2024 22:14

Ye chubaw masilogn nbr

Ответить
@zulfana1457
@zulfana1457 - 11.11.2024 22:32

አሰቀያሚ፣ ነዉ፣ የዛሬዉ፣ በመቃብር፣ ቦታ፣ መቀለዳቸዉ፣ የሚያሳፍር፣ ነዉ።

Ответить
@ALDAWI-p8i
@ALDAWI-p8i - 11.11.2024 22:40

መጨረሻ ያላት የተወገርክ ሆሆ

Ответить
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 - 11.11.2024 23:22

Best episode 📌

Ответить
@ashebir24
@ashebir24 - 12.11.2024 01:06

ማነህ ፍዳታው አሜሪካን እንደፈለገኝ ሆኜ ነው ምኖረው ቤቶቹን በስንት ባለቤት ሆነ ምትኖረው መጀመሪያ እንደ ሀገር ኑሮ በምትለብሰው ወይም በምትይዘው ባንድሪራ ምትታሰርበት ሀገር ነው ሂድና እሯንዳ ጠይቅ አትቀደድ ኢቲቪ ነው ሚያስተላልፍላችሁ በድራማችሁ ተጠቀሙ በስራ ግን ብዙ ሚበልጣችሁ አሉ ተረጋጉ አብሽ ዳዴ በል

Ответить
@ashebir24
@ashebir24 - 12.11.2024 01:08

እረስቼው ለስትረሴ ነው ማያችሁ እሽ

Ответить
@ashebir24
@ashebir24 - 12.11.2024 01:13

አብይን ጠይቁ በድሮን ሚጨፈጭፋቸው ምንድ ነው የለበሱት ሲኦል ነው ገነት የገቡት

Ответить
@ummuaisha9615
@ummuaisha9615 - 12.11.2024 04:52

,don't play about the person who died tomorrow you will be died !!!

Ответить
@agegnehubogale3720
@agegnehubogale3720 - 12.11.2024 08:58

ኧረ ፖለቲካ

Ответить
@HalewatSelina
@HalewatSelina - 12.11.2024 13:47

😂😂😂😂

Ответить
@YehualashetBirhanu-r3g
@YehualashetBirhanu-r3g - 12.11.2024 14:32

የዉሮ ካራክተር ወደኃላ 25/30 አመት እንጂ በፍየል ዘመን በግ እየተጫወተች ነው so i'me borde'...😁😂🤣😃😁😁😃🤣😁😁

Ответить
@NATANLEGESSE21
@NATANLEGESSE21 - 12.11.2024 15:53

ወይኔ ሲሸናበት በነበረው እጁ ጨበጠው አግማማውኮ

Ответить
@migolove2075
@migolove2075 - 12.11.2024 17:33

የአሴ ቦክስ😂

Ответить
@neba1034
@neba1034 - 12.11.2024 18:09

የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝

Ответить
@mayaashenafi7783
@mayaashenafi7783 - 12.11.2024 18:31

😂😂😂

Ответить
@lidiyaberhanu
@lidiyaberhanu - 12.11.2024 18:33

የሳቄ😂😂 መንጮች

Ответить
@DawitKalayu-m5s
@DawitKalayu-m5s - 12.11.2024 18:50

ዘፈኑ ላይ ግን ምንኣገባይጌታ የሚለው ምን ነው።🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

Ответить
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 - 12.11.2024 19:46

አቡ ደስ ይላል 😂😂😂

Ответить
@GalgaluGanet
@GalgaluGanet - 12.11.2024 20:05

Cubaw ine dawit dreamn lemenkat new berta indezi agaltachew😅

Ответить
@Zaharaahasan
@Zaharaahasan - 13.11.2024 03:22

Tukusi no😂😂😂😂

Ответить
@SufiyaanSufi-cr3cj
@SufiyaanSufi-cr3cj - 13.11.2024 17:55

❤❤❤❤

Ответить
@Dancing_Skill-p4g
@Dancing_Skill-p4g - 13.11.2024 18:02

Ĺike me

Ответить
@terefe99-wt9um
@terefe99-wt9um - 13.11.2024 20:43

ኢቲቪ በሙታን መቀለድ በህግ ያስቀጥዋል። ቀልዱ በሪሳ

Ответить
@MikCan-u9y
@MikCan-u9y - 13.11.2024 21:33

only my favorite is ጩባው !

Ответить
@Rawdamouhammedhassan
@Rawdamouhammedhassan - 14.11.2024 01:08

😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉😢

Ответить
@SadaAbera
@SadaAbera - 14.11.2024 16:52

ኮሊደር ልማት ነው ያፈረሰው ጩቢቲ😅😅😅😅

Ответить
@AronMelk
@AronMelk - 14.11.2024 17:40

ቁምነገር አስተማሪ እና ወቅታዊ ድራማ ነው👏

Ответить
@ShegaBeriso
@ShegaBeriso - 14.11.2024 18:27

🎉ewtntmtdi

Ответить
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 - 15.11.2024 01:19

❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@behumans1
@behumans1 - 15.11.2024 09:44

ውሮ ግን 100%ግራ ብቻ ሆነች እኮ አንዳንዴ መለስ አርጓት ወደ ቀልቧ

Ответить
@kalebbolssae
@kalebbolssae - 16.11.2024 08:03

በሙታን ቀልደዋል ይቅርታ ይጠይቁ😮

Ответить
@yohannes_HK
@yohannes_HK - 16.11.2024 15:56

I love 9 shi ❤🎉

Ответить
@mahletsileshi-q6s
@mahletsileshi-q6s - 16.11.2024 17:06

abun yemtiwedu like🥰

Ответить
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም - 17.11.2024 05:55

የውሮ ደደብነት በዛ ግን ቅኔም ትርጉምም ስላለው ብዙም አይደብርም 👌💓😘

Ответить
@DawitBiratu-v5j
@DawitBiratu-v5j - 18.11.2024 03:06

Wow

Ответить
@NAOL-c3o
@NAOL-c3o - 18.11.2024 13:31

ANAYIA ANDRG

Ответить
@milu-tube18
@milu-tube18 - 20.11.2024 15:21

😂😂😂

Ответить
@FeyselMerem
@FeyselMerem - 21.11.2024 15:56

አንድ አንዴ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በጣም ታሳፋራላቹ ነገ ተራዉ ይደርሳቹሀል !!

Ответить
@AsterAster-i6b
@AsterAster-i6b - 22.11.2024 16:15

በስመአብ ሥወዳቺሁ ኑሩልኝ ጩባው በተለይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

Ответить