ልጄኘ ሽንት ቤት ሊከቱብኝ....

ልጄኘ ሽንት ቤት ሊከቱብኝ....

13,619 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg - 03.11.2024 18:05

የኔ ውድ
እፍፍ አሁንስ የኢትዮጵያ ወንዶች አስጠላችሁኝ ኧረ አላህን ፍሩ እባካችሁ ህይወት አጪር ናት የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም ወላሂ የዚህን ያህል በደል የገዛ ልጆቹን የአላህ አላህ ይገዝሽ
ውድ ኢትዮጵያውያን ፕሊስ አምስት አስር እንርዳት ለአሏህ ስሉ የዛሬን ብንሰጥ ነገ በጥፍ አላህ ይከፍለናል በእውነት
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ አታልቅሽ በአላህ ዱአ አድርጊ ደግሞ ድነሽ ቀና ብለሽ ትሄጃለሽ አይዞሽ ልጆችሽን ደግሞ አንችሁ አሳድገሽ በአንች እጅ ከቁም ነገር ይደርልሻል አይዞሽ

Ответить
@ምህረት-ቈ2ዸ
@ምህረት-ቈ2ዸ - 03.11.2024 18:38

😢😢😢

Ответить
@melatcode4111
@melatcode4111 - 03.11.2024 18:40

የኔናት ኑሮ ቢሳካላት እንዴት ቆንጅዬ እናት ነች. እግዚአብሔር ይይለት ምንአይነግ አባት ነው ግን😢

Ответить
@ShewitKiros-r8j
@ShewitKiros-r8j - 03.11.2024 19:11

Fetari yimarsh tenash yimelslish ayizosh ehte 😢😢

Ответить
@kalye.tube.
@kalye.tube. - 03.11.2024 19:25

Sitebksh neber

Ответить
@AsmaMohamed-dc8fw
@AsmaMohamed-dc8fw - 03.11.2024 20:03

አንተሰውግ ምንአይነት ብትሆን ነውአውሬ ፈጣሪ ይበቀልህ ታ ሪክሽንፈጣሪ ይቀይረው

Ответить
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 - 03.11.2024 20:19

በጣም ተጎድተሻል ግን የራሱን ልጅ ሳትወለድም ተወልዳም ሊገላት የሞከረን ሰው አባት ይሆናል ብለሽ አይታሰር ትያለሽ ፍርድ ቤቱስ በመግደል ሙከራ የተከሰሰን ሰው ሚስት አይታሰር ስላለች እንዴት ይለቀዋል?

Ответить
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 - 03.11.2024 21:09

እኔ ግርም የሚለኝ አባት በህይወት እስካለ ድረስ ግዴታ አለበት ምን የሚሉት ቀልድ ነው አንገቲን ታንቆ ማሳደግ አለበት ይህንን ጉዳይ ችላ ማለትና ህዝቡን በማጨነቅ የሚታለፍ መሆን የለበትም ገኒ እዚህጋ አባታቸው ግዴታውን እንዲወጣ በመንግስት አካል እንዲጠየቅ ማድረግ አለብሽ እሱ የትም እየተንዘላዘለ ሌላም እየወለደ እያስለቀሰ ሊኖር መብት የለውም

Ответить
@yasinahmed-jy7ig
@yasinahmed-jy7ig - 03.11.2024 21:25

አይ የሤትልጅ መከራ

Ответить
@belayche4050
@belayche4050 - 03.11.2024 21:31

You go to ebs please

Ответить
@HiwetAdal
@HiwetAdal - 03.11.2024 22:13

ውይይይይ። ወንዶች ግን ምን ብናደርግ ይሻላል ምናለ ወንድ የተባለ ሁሉ በእሳት ማቃጠል ባቻል ኡፍፍፍፍፍፍ ኧረ ኢኡኡኡ የኔ እናት በጣም ከመጎዳቷ ብዛት ማውራትኳን አትችልም ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል አይዞሽ
ምን ልበልሽ አይይይይይይ

Ответить
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው - 03.11.2024 22:32

ቤቱ አልትክፋሉም ወይ

Ответить
@selamselina1321
@selamselina1321 - 03.11.2024 23:00

እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እረ ፈጣሪ ሆይ ተመልከተን አስበን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እህቴ ፀበል ፀበይ ተለክፈሻል ፀሎት አድርጊ ሆሆሆ አባት እያለ ልጆቹ ጎዳና ይወጣሉ ያውም የመንግስት አገልጋይ መታሰር መቀጣት አለበት

Ответить
@aynadis5886
@aynadis5886 - 03.11.2024 23:29

ኡፍፍፍፍፍ እህቴ አቤት ስቃይ😥😥 ቸሩ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን። የምህረት አምላክ የቸርነት ባለቤት ምህረቱን ይላክልሽ!!!

ገኒዬ አካውንትና ስልክ ቁጥሯን ኮሜን መጀመሪያ ላይ ብታስቀምጭው ጥሩ ነበር።

Ответить
@MesTubeer8r
@MesTubeer8r - 03.11.2024 23:33

አይ ህይወት😢😢😢😢በልጆች እና በትዳር መካከል የምትገቡ ሴቶች ግን ነገ የአንቺ እጣፋንታ ምንእንደሆነ አታቂምና ተጠቀቁ😢😢

Ответить
@HhHb-q9q
@HhHb-q9q - 04.11.2024 02:20

እፍፍፍፍፍአላህያጌዞሽ

Ответить
@YirgalemZenebe-n2f
@YirgalemZenebe-n2f - 04.11.2024 08:26

😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@YirgalemZenebe-n2f
@YirgalemZenebe-n2f - 04.11.2024 08:26

😂😂😂😂😂

Ответить
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 - 04.11.2024 09:24

አባትየው ለልጆቹ ተቆራጭ በአግባቡ የማይሰጠው ሃገሪትዋ ህግ የማይከበርባት ስለሆነች ነው።
በውጭ ሃገር ቢሆን ታስሮ እስር ቤት ይበሰብስ ነበር። አሁንም ክሰሺው ይታሰር። 👺👹👺👹👹

Ответить
@Aberit
@Aberit - 04.11.2024 10:08

አልቅሳ አልወጣላት አለ ኮ በስማም 😢

Ответить
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl - 04.11.2024 12:09

እኔምለዉ መከላከያ ፖሊስ ህግ የማቁ ሰወች በጣም ክፉናቸዉ ከስልጠናዉጋር ክፍትና ጪካኔ አብረዉ የሚሰለጥኑት ነዉ የሚመስለዉ ለሴት ልጅ ለሰዉ ክብርና አዘኔና ፍቅር የላቸዉም ግን ሁሉም አይደል እባካችሁ ስታስለጥኑ ፍቅርና አዘኔታንም አስልጥኑአቸዉ አላህ አደራህን ከክፍሰዉ ጠብቀን

Ответить
@Gelila67
@Gelila67 - 04.11.2024 12:59

አድስ ምዕራፍ ላይ ትቅረብ የምትሉ ድምፅ ስጡ 🥺🥺🥺

Ответить
@WenshotElhabshi
@WenshotElhabshi - 04.11.2024 13:16

አፈር ይብላ የተርገሙ ወይ ወዶች😢😢😢😢😢የእኔ እናት እማምላክ ታሪክሺን ይቀይርልሸ

Ответить
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 - 04.11.2024 13:56

ገኒ ስፖንሰር አፈላልገሽ የህክምና ቦታዎች አነጋግረሽ አሳክሚያት ስለ ልጆችሽ ገኒዬ

Ответить
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 - 04.11.2024 14:00

😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 - 04.11.2024 14:04

ገኒ ዝም አትበያት ያለሽን አግዣት በዚቪድዬ እንኩዋን ትንሽ ጥቅም ታገኛለሽና ገኒዮ አግዥያት ከነልጆችዋ። ነገ ላንችና ለልጆችሽ በረከት ነውና ገኒ ዝም አትበያት

Ответить
@samiraal-tl5ee
@samiraal-tl5ee - 04.11.2024 14:54

እኔ ማሪያም ን በጣም ነዉ ያዘኩት አይዞሺ የምር ነገ ታያለሺ 😢😢😢😢😢ትደሰቺ አለሺ እሱን ግን ሰይጣን ነዉ ያገባትም ሴት የስራዉን ታገኛልይ

Ответить
@SenafichHajir
@SenafichHajir - 04.11.2024 15:31

እናትወዶች ዬሴትልጂ እድል እምቀብሩ ሰወች ፈጣሪ ዋጋችሁን ይስጣችሁ ስት ደረጃ ዬምደርሰውን ልጂ ቅስሞን እደሰበርክ ቅስምህ ይሰበር እህቴ አይዞሽ እግዝያብሄር ምክንያት አለው😢😢😢😢😢😢

Ответить
@FatimaSaad-f2b
@FatimaSaad-f2b - 04.11.2024 21:43

ወዘሮአዳነች አቤቤ በማርያም ቤት ስጫት ስጫትእኔኒ

Ответить
@tytgy
@tytgy - 05.11.2024 02:26

ፀበል ብትሄጂ ትድኚ ነበር የኔ እናት😢😢😢😢😢😢

Ответить
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ - 05.11.2024 10:39

😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ፣

Ответить
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ - 05.11.2024 11:06

አይዞሽ፣ማጽናኛ፣ቃል፣አጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

Ответить
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu - 05.11.2024 13:07

የኔእናት የተረገመውን አገናኘቶሽ ይህም ያልፋል

Ответить
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu - 05.11.2024 13:13

ይቺ አለም አዱ ደምእባ ያለቅሳል ሌላው ይላላጣል ሁለት ገጽ ያላት

Ответить
@TtfgJhgfh
@TtfgJhgfh - 05.11.2024 23:28

😢😢😢

Ответить
@TtfgJhgfh
@TtfgJhgfh - 05.11.2024 23:32

የኔ እናት😢

Ответить
@AdmiringCassettePlayer-kk4ce
@AdmiringCassettePlayer-kk4ce - 06.11.2024 03:22

መሲ ጋራ ብትቀሪብ ይሻላል

Ответить
@werzdfc2991
@werzdfc2991 - 07.11.2024 14:39

ዉይይይይ የኔ እናት 😢😢😢😢

Ответить
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera - 08.11.2024 04:05

ህይወት ፈተና የበዛባት የጨለማ ጉዞ ናት ፈጣሪ አምላክ እንባዋን ያብሰው 🤲🤲🙏

Ответить
@ኪያኪያ-ለ8ኸ
@ኪያኪያ-ለ8ኸ - 08.11.2024 21:16

Yena Enati😢😢😢😢

Ответить
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ - 09.11.2024 05:10

ግን እናቷስ ከምን ደረሰች

Ответить
@ራያራዪማ
@ራያራዪማ - 09.11.2024 15:55

Fetar yirdash

Ответить
@Marem-e6s
@Marem-e6s - 12.11.2024 11:54

አይ እናት አይዞሺ

Ответить
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s - 16.11.2024 23:05

አላሕ ያግዝሽ ሰዉ ቢጥልሽ አላሕ ያግዛል አቡሽሪ

Ответить
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s - 16.11.2024 23:08

በጣም ያማል

Ответить
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ - 17.11.2024 11:17

😢ሴት ብቻ ነው የመትስቃይው ደም ማርግዝ ማማጥ መውልድ ማሳድግ በወንዶች መስቃይት 😢😢😢አይ ሴት ልጅ ሰቃይ😢😢😢😢

Ответить
@Tube-sd4uh
@Tube-sd4uh - 19.11.2024 14:23

በጣም ልቤን ነካችዉ😭😭😭የኔ እናት አላህ ደስታሽን ይመልስልሽ

Ответить
@liyaroba3441
@liyaroba3441 - 21.11.2024 03:08

Egziyabher kanchi gar yhun 😭

Ответить
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 - 04.11.2024 12:11

ጫልቱን በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ 1000550462692 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጫልቱ ፈይሳ በስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0930692790

Ответить